WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 886 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 655,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 841 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 886 名订阅者。
根据 29 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -179,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.06%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.97% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 245 次浏览,首日通常累积 234 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 30 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 886
订阅者
无数据24 小时
+127 天
-17930 天
帖子存档
11 886
ዩኒቨርሲቲ በመገኘት አንዳንድ ሁኔታዎችን ለመመልከት ችለናል። ፈተናም ለማግኘት ሞክረን ነበር ነገር ግን Natural ተማሪዎች ሳይፈተኑ ማግኘት አይቻልም። እንዳገኘን ለአዳዲሶቹ የ WENDE TUTORIAL ተማሪዎች የምናቀርብ ይሆናል።😊
የnatural science ተማሪዎች በውሸት ፈተናዎች ጊዜ ሳታጠፋ ዝግጅታችሁን ቀጥሉ።🙏
11 886
🥰 ዛሬ ረቡዕ ነው ። የ2016 የመጀመሪያ 😍 ሁላችሁም ቤተሰቦቻችን በያላችሁበት መልካም ፈተና 😍 ተመኘሁላችሁ ፣ በስኬት እና በድል ተመለሱ 🫡 የምታምኑት አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ።🙏 መልካም ፈተና 👍 እንወዳችሁዋለን ❤️🔥
11 886
የ12ኛ ክፍል ተፈታኙ የኃይማኖት አባት
ነገ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም መሠጠት የሚጀምረውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ከተገኙ ተፈታኞች መካከል የኃይማኖት አባት የሆኑት አባ ተ/ወልድ ወ/ጻዲቅ ይገኙበታል።
አባ ተ/ወልድ በ1962 ዓ.ም ነበር ትምህርታቸውን ከ8ኛ ክፍል ያቋረጡት። "ሞራልና ፍላጎት ካለ ከትምህርት ምንም ሊገድበኝ የሚችል ነገር የለም" በማለት ያቋረጡትን ትምህርት በመቀጠል፥ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ይወስዳሉ።
"ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው፥ የትኛውም የሥራ መስክ በትምህርት ካልተደገፈ ሙሉና የተሳካ ሊሆን አይችልም" ይላሉ አባ ተ/ወልድ።
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናውን በማለፍ ወደፊት አቅማቸው እስከፈቀደ ድረስ ትምህርታቸውን ለመቀጠል ቁርጠኝነት እንዳለቸው አባ ተ/ወልድ ይገልፃሉ። #SalaleUniversity
11 886
💥12 class ተፈታኞይ በሙሉ🤚
መልካም ፈተና ይሁንላችሁ እያልን🙏
የእናንተን እና የወላጆቻችሁን ልፋት ወደ ውጤት ለመቀየር እንድትችሉ ፍፁም መረጋጋት አለባችሁ። ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን🙏
መልካም ፈተና ❤️❤️🔥
11 886
12 CLASS TEFETAG ተማሪዎች በሙሉ
ውድ ተማሪዎቻችን በት/ቤት ኦንላይን ለመፈተን ፕሮግራም ተይዞላችሁ ልምምድ ስታደርጉ የነበራችሁ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ት/ቤት ላይ አልፎ አልፎ እያጋጠመ በነበረ ቴክኒካል ችግሮች ምክንያት ፈተናውን በኦን ላይን መስጠት የሚያስችል ባለመሆኑ ሌሎች ኦላይን ላይ ካልተመረጡ ተማሪዎች ጋር አንድ ላይ በወረቀት አንድትፈተኑ ተወስኗል፡፡ በመሆኑም የመፈተኛ ቦታችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6ኪሎ ካምፓስ ስለሆነ የጉዞ ሁኔታችሁም ሰኞ በ01/11/2016 ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 በት/ቤት በመገኘት ይሆናል፤ስለዚህ በቂ ዝግጅት አድርጉ፡፡
በፈተና ደንብ ዙሪያ የተፈቀዱ ተግባራት
1. ቀለል ባለሻንጣ ብቻ ሊያዙ የሚችሉ ለ4 ቀናት ብቻ የሚያገለግሉ ልብስ ፣ጫማ ፣ቢጃማ፣አንሶላ፣ብርድ ልብስ፣ትራስልብስ
2. የማጣቀሻ መፃህፍት፣የፀሎት መፃህፍት፣ለማሰቢያ የሚያገለግል ንፁህ ወረቀት፣እርሳስ፣እስክርቢቶ መያዝ ይቻላል፡፡
3. ግቢ ውስጥ ባሉ ካፌዎች መጠቀም ለሚፈልግ አነስተኛ ገንዘብ /አስፈላጊ ከሆነ ብቻ/
4. በሀኪም የተፈቀደና ማስረጃ ሊቀርብበት የሚችል መድሃኒት
5. ደረቅ ምግቦች ለምሳሌ ቆሎ፣ዳቦቆሎ/ ተከፍቶ ሊፈተሽ የሚችል/
6. የሚያጠቡ ወይም በቅርብ የወለዱ ተማሪዎች ካሉ ሴት ሞግዚት ይዞ መግባት ይቻላል፡፡
7. የት/ቤት ወይም የቀበሌ መታወቂያ፣አድሚሽን ካርድ ፣በመንግስት የተሰጠውን ዩኒፎርም መልበስ ግዴታ ነው፡፡
የተከለከሉ ተግባራት
1. ማንኛው ዓይነት ኤሊክትሮኒክስ ለምሳሌ- አይ ፓድ፣ታብሌት፣የእጅ ሰዓት፣ሞባይል፣ላፕቶፕ፣ሀብል፣ፈርጥ ያለው ቀለበት የጋብቻ ይፈቃዳል
በአጠቃላይ ልዩ ልዩ ጌጣጌጥ አይፈቀድም፡፡
2. ማንኛውም ሹልና ስለታማ ነገሮች ፣ከብረትና ከጠንካራ ፕላስቲክ የተሰሩ የውበት መጠበቂያ ቁሳቁሶች፣የውሃ መጠጫዎች
3. በቡድን መጮህ፣መረበሽ፣በምሽት መንቀሳቀስ የዓመፅና የፖለቲካ መልዕክቶችን ማስተላለፍ
4. ከግቢ መውጣትና መግባት፣በቡድን መደባደብ፣የሴቶች ዶርም አካባቢ መሄድ፣ሴቶችም ወንዶች ዶርም መሄድ የተከለከለ ነው፡፡
የመፈተኛ ቦታ/ዩኒቨርስቲ/
በአዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ /6ኪሎ ካምፓስ/ ይሆና
የመግቢያና መውጫ ጊዜ
1. ለማህበራዊ ሳይንስ መግቢያ ሰኞ በ01/11/2016 ዓም ከንጋቱ 12:00 በት/ቤታችሁ ትገኛላችሁ ፣መመለሻ ጊዜ ዓርብ በ05/11/2016 ዓም ፈተናው እንዳለቀ በዕለቱ ይሆናል፡፡
2. ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መግቢያ ዕሁድ በ07/11/2016 ዓም መመለሻ ሐሙስ በ11/11/2016 ዓም
3. ለሁሉም በዩነቨርስቲ ግቢ ተፈታኝ ተማሪዎች ትራንስፖርት በመንግስት የሚዘጋጀ ይሆናል፡፡
4. በፈተና ቆይታችሁ የወከላችሁትን ት/ቤት ፣የደከሙላችሁን ቤተሰብና መምህራን ማህበረሰባችሁንም ጭምር በማሰብ በፍፁም ዲስፕሊን ፈተናችሁን አጠናቃችሁ እንድትመለሱ ት/ቤቱ መልካም ምኞታችንን እየገለፅን እስከምትሄዱ ድረስ ተጨማሪ መልእክቶች ሲኖሩን በቴሌግራም ቻናል የምናሳውቃችሁ ይሆናል፡ በትኩረት ተከታተሉ፡፡
@Wendetutorial
11 886
+1
#ተጨማሪ #ብሔራዊ_ፈተና
ቲክቫህ ኢትዮጵያ በኦንላይን ከሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ጋር በተያያዘ አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አናግሯል።
አመራሩ ፥ " የኦንላይን ፈተናው አልቀረም " ሲሉ አስረግጠው ተናግረዋል።
በየማህበራዊ ሚዲያው " የኦንላይን ፈተና ቀርቷል ፤ ሁሉም ተፈታኝ ፈተናውን በወረቀት ይወስዳል " እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ፍጹም ሀሰተኛ መረጃ እንደሆነም አረጋግጠዋል።
ተማሪዎች በሀሰተኛ መረጃ ሳይረበሹ ለፈተናው ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ተብሏል።
ከዚህ በተጨማሪ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፥ የ2016 ዓ.ም የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኦንላንይ እና በወረቀት እንደሚሰጥ አረጋግጧል።
በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ እየቀረበ ያለው መረጃ ሃሰተኛ ነው ብሏል።
ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እንዲሁም በኦንላይን እንደሚሰጥ አሳውቋል።
@tikvahuniversity @tikvahethiopia
11 886
#NationalExam
" የኦንላይን ፈተናው አልቀረም። የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል።
ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን ገልጿል።
ሚኒስቴሩ ይህ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ መሆኑን አሳውቋል።
ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እንዲሁም በኦንላይን እንደሚሰጥ አረጋግጧል።
ተማሪዎች ይሄን ተገንዝበው ዝግጅታቸውን እንዲቀጥሉ አሳስቧል።
ትምህርት ሚኒስቴር " ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት እየሰራን ነው ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት ተደርጓል " ብሏል።
@tikvahethiopia
11 886
በ online ሊሰጥ የነበረው ፈተና ከምን ደረሰ ???? 🤔
እናንተስ ምን ላይ ላይናችሁ ??
ትምህርትቤቶቻችሁስ ምን አሏችሁ ??
11 886
🔥Grade 12 HISTORY Chapter 8 THE GEOGRAPHICAL INQUIRY AND GEOGRAPHICAL RESEARCH in Amharic 🔥⚡️
👆🏻👆🏻The video is posted on Our WENDE TUTORIAL Channel on Youtube and go to the channel by using the above link, enjoy it.👏🏼👏🏼
❤️❤️
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል❤️
11 886
zare sileneberew Addis Ababa Model fetena andand neger enilalen endihum kelay be picture yayachihutin mech be video endemikerb enasawukachihuwalen🙏🙏🙏
Mishit enigenagn🫡🫡🫡
