fa
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

رفتن به کانال در Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام WENDE TUTORIAL

کانال WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 900 مشترک است و جایگاه 16 634 را در دسته آموزش و رتبه 2 839 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 900 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -161 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 14 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.98% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.76% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 236 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 209 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 900
مشترکین
+1424 ساعت
+157 روز
-16130 روز
آرشیو پست ها
ህይወት አበርክቶት ነች! ፨፨፨፨፨////////፨፨፨፨፨ በደራሲ ናሁሰናይ ፀዳሉ የተደረሰው የሜሎሪና ቀጣይ ክፍል ቴሎስ አንዲህ የሚል ግሩም ቁብ ነገር ያስነብበናል። "ወሳኝ የሚባለው የእድሜያችን ክፍል እዚህ ምድር ላይ የቆየንባቸው ዓመታት ሳይሆኑ ለሰው የኖርንባቸውና የተረፍንባቸው ጊዜያት ናቸው።" አዎ! ግና እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ምድር ግን በስግብግቦች፣ ለእኔ ብቻ በሚሉ፣ በበዛው እራስ ወዳድነት በተዋጡ፣ እየኖሩ የሚመስላቸው ነገር ግን እየኖሩ ባይደሉ ሰዎች ተሞልታለች። ህይወት በእራሷ ትርጉም አላት፤ ዋናው ትርጉም እርስ በእርስ አንዱ ለአንዱ፣ ሌላኛው ለሌላው መኖርና ድጋፍ፣ ምርኩዝ ሆኖ መገኘት ነው። መኖር በመገፋፋት ውስጥ የለችም፣ ህይወት በጭፍን እራስወዳድነት አትገለጥም፣ እውነተኛው ኑሮ ከክፋትና ከጥላቻ ጋር ህብረት የለውም። አዎ! ጀግናዬ..! ህይወት አበርክቶት ነች፤ ህይወት ስጦታ ነች፤ የድርሻችንን ለሌሎች የምናበረክትበት፣ ያለንን የምናካፍልባት፣ የምንሰጥባት። ከእድሜ ብዛት የአድራጊነት፣ የደጋፊነት ሚናው የህይወትን፣ የመኖርን ሚዛን ይደፋል። ስትሰጥ የሚሰማህን ስሜት ምንም ብታደርግ አታገኘውም፤ ሌሎችን ስትረዳ የሚሰማህ ስሜት ምንም ብታገኝ ሊሰማህ አይችልም። የአምላክ አፈጣጠር ግሩም ነው። ሰውን ሲፈጥር ስብዕናና ሰውነት የሚባሉ ድንቅ ስጦታዎች ሰጥቶታል። ስብዕናው ከሰው ጋር እንዲኖር ያደርገዋል፤ ሰውነቱ የደስታውን ምንጭ ፈጣሪውን ፈልጎ እንዲያገኝ ያስችለዋል። የሰው ልጅ ትልቁ አላማ ህይወትን በደስታ መኖርና የእራሱን አሻራ አስቀምጦ ማለፍ ነው። ድንቅን መፍጠር የሚችለው የሰው ልጅ ድንቅ የሆነው ፈጣሪ ድንቅ አድርጎ እንደፈጠረው ሲረዳ ነው። አዎ! ህይወትህን በአበርክቶት፣ በስጦታ፣ በእርዳታ ትርጉም ስጣት፤ ለሌሎች በመኖር አስውባት፣ ለሰዎች በመድረስ አድምቃት። ሰውነትን ኑረው፤ ባለህ እድሜ ቁብ ነገር አድርግበት፣ የምር ኖረህ ለሌሎች ትረፍባት፣ እራስህን ነፃ አውጥተህ ለብዙዎች ነፃነት ምክንያት ሁንባት። ከምንም በላይ ባንተ በጎ ተግባር፣ ባንተ ቀና ስራ አምላክ እንዲመሰገን፣ እንዲወደስ፣ እንዲከበር አድርግ። በመልካምነትህ ከፈጣሪህ ተጣመር፤ የቸርነትን ባህሪ ከእርሱ ውረስ። እድሜ ያለ ምግባር፣ ቆይታ ያለ መልካምነት፣ ህይወት ያለ ለጋስነት ትርጉም አልባ ነውና ያለህን ስጥ። የምሰጠው የለኝም ብትል እንኳን ተስፋን ከመስጠት አትስነፍ፤ ብርታትን ከመለገስ አትቦዝን።

Dear Wende Tutorial Orthodox Christian Community, On the occasion of Epiphany, I wish you and your loved ones harmony, peace and joy.

🎉🎊Here is the video you were looking for.  👏🏼Grade 12 Geography Chapter 3 Part 2 Conflicts Over Natural Resources 👏🏼 Video tutorial. You find it on our you tube channel👆🏻👆🏻👆🏻

🛑🛑For Grade 12 Here👆🏻👆🏻 is the video Chapter 4 Part 1 History 👆🏻👆🏻✅✅

photo content

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የ WENDE TUTORIAL ቤተሰቦች፣ አንዲሁም አጋሮች እንኳን ለ2016 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ፡፡ *** To the entire Christian community of WENDETUTORIAL, and partners: I wish you all peace, happiness and health during the festivity of the Birthday of Jesus Christ 2016 E.C. Wendimagegn W/giorgis Other Adminsters Of Wende Tutorial

✅✅ For Grade 12 students Your chapter 4 History video is prepared, and it will be posted From Monday or Tuesday since the above two videos /Grade 10 and Grade 11 old curriculum / gets 1000 view b/c these are prepared for you but still now you don't show and share them please don't forget your duty and from no If you want to get any chapters video First SHARE, SUBSCRIBE, LIKE AND NORTIFY THE CHANNEL FOR OTHERS PLEASE. If you won't do this, we couldn't provide more things. And other News for Grade 12, WENDE TUTORIAL start a videos prepared on Exam questions or we will start Exam question videos soon.✅✅

👍👍 For Grade 11 Students WELCOME to our Channel Here is your first video☝️☝️ posted on our YouTube Channel WENDE TUTORIAL.👆🏻👆🏻Now go to the channel by using this video link and enjoy the video, and please like, share and subscribe our channel for other students🤝🤝

🎉🎊Here is the video you were looking for. 👏🏼Grade 12 History Chapter 3 Part 6 Italian Occupation and Patriotic Resistance👏🏼 Video tutorial. You find it on our you tube channel👆🏻👆🏻👆🏻

+6
Sosina School Math grade - 11&12 By Endalew.docx0.20 KB