WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 900 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 651,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 840 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 900 名订阅者。
根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -181,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.01%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.79% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 239 次浏览,首日通常累积 213 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 900
订阅者
-324 小时
+117 天
-18130 天
帖子存档
11 900
ህይወት አበርክቶት ነች!
፨፨፨፨፨////////፨፨፨፨፨
በደራሲ ናሁሰናይ ፀዳሉ የተደረሰው የሜሎሪና ቀጣይ ክፍል ቴሎስ አንዲህ የሚል ግሩም ቁብ ነገር ያስነብበናል። "ወሳኝ የሚባለው የእድሜያችን ክፍል እዚህ ምድር ላይ የቆየንባቸው ዓመታት ሳይሆኑ ለሰው የኖርንባቸውና የተረፍንባቸው ጊዜያት ናቸው።"
አዎ! ግና እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ምድር ግን በስግብግቦች፣ ለእኔ ብቻ በሚሉ፣ በበዛው እራስ ወዳድነት በተዋጡ፣ እየኖሩ የሚመስላቸው ነገር ግን እየኖሩ ባይደሉ ሰዎች ተሞልታለች። ህይወት በእራሷ ትርጉም አላት፤ ዋናው ትርጉም እርስ በእርስ አንዱ ለአንዱ፣ ሌላኛው ለሌላው መኖርና ድጋፍ፣ ምርኩዝ ሆኖ መገኘት ነው። መኖር በመገፋፋት ውስጥ የለችም፣ ህይወት በጭፍን እራስወዳድነት አትገለጥም፣ እውነተኛው ኑሮ ከክፋትና ከጥላቻ ጋር ህብረት የለውም።
አዎ! ጀግናዬ..! ህይወት አበርክቶት ነች፤ ህይወት ስጦታ ነች፤ የድርሻችንን ለሌሎች የምናበረክትበት፣ ያለንን የምናካፍልባት፣ የምንሰጥባት። ከእድሜ ብዛት የአድራጊነት፣ የደጋፊነት ሚናው የህይወትን፣ የመኖርን ሚዛን ይደፋል። ስትሰጥ የሚሰማህን ስሜት ምንም ብታደርግ አታገኘውም፤ ሌሎችን ስትረዳ የሚሰማህ ስሜት ምንም ብታገኝ ሊሰማህ አይችልም። የአምላክ አፈጣጠር ግሩም ነው። ሰውን ሲፈጥር ስብዕናና ሰውነት የሚባሉ ድንቅ ስጦታዎች ሰጥቶታል። ስብዕናው ከሰው ጋር እንዲኖር ያደርገዋል፤ ሰውነቱ የደስታውን ምንጭ ፈጣሪውን ፈልጎ እንዲያገኝ ያስችለዋል። የሰው ልጅ ትልቁ አላማ ህይወትን በደስታ መኖርና የእራሱን አሻራ አስቀምጦ ማለፍ ነው። ድንቅን መፍጠር የሚችለው የሰው ልጅ ድንቅ የሆነው ፈጣሪ ድንቅ አድርጎ እንደፈጠረው ሲረዳ ነው።
አዎ! ህይወትህን በአበርክቶት፣ በስጦታ፣ በእርዳታ ትርጉም ስጣት፤ ለሌሎች በመኖር አስውባት፣ ለሰዎች በመድረስ አድምቃት። ሰውነትን ኑረው፤ ባለህ እድሜ ቁብ ነገር አድርግበት፣ የምር ኖረህ ለሌሎች ትረፍባት፣ እራስህን ነፃ አውጥተህ ለብዙዎች ነፃነት ምክንያት ሁንባት። ከምንም በላይ ባንተ በጎ ተግባር፣ ባንተ ቀና ስራ አምላክ እንዲመሰገን፣ እንዲወደስ፣ እንዲከበር አድርግ። በመልካምነትህ ከፈጣሪህ ተጣመር፤ የቸርነትን ባህሪ ከእርሱ ውረስ። እድሜ ያለ ምግባር፣ ቆይታ ያለ መልካምነት፣ ህይወት ያለ ለጋስነት ትርጉም አልባ ነውና ያለህን ስጥ። የምሰጠው የለኝም ብትል እንኳን ተስፋን ከመስጠት አትስነፍ፤ ብርታትን ከመለገስ አትቦዝን።
11 900
Dear Wende Tutorial Orthodox Christian Community,
On the occasion of Epiphany, I wish you and your loved ones harmony, peace and joy.
11 900
🎉🎊Here is the video you were looking for. 👏🏼Grade 12 Geography Chapter 3 Part 2 Conflicts Over Natural Resources 👏🏼 Video tutorial. You find it on our you tube channel👆🏻👆🏻👆🏻
11 900
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የ WENDE TUTORIAL ቤተሰቦች፣ አንዲሁም አጋሮች እንኳን ለ2016 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የጤና እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ፡፡
***
To the entire Christian community of WENDETUTORIAL, and partners: I wish you all peace, happiness and health during the festivity of the Birthday of Jesus Christ 2016 E.C.
Wendimagegn W/giorgis
Other Adminsters Of Wende Tutorial
11 900
✅✅ For Grade 12 students Your chapter 4 History video is prepared, and it will be posted From Monday or Tuesday since the above two videos /Grade 10 and Grade 11 old curriculum / gets 1000 view b/c these are prepared for you but still now you don't show and share them please don't forget your duty and from no If you want to get any chapters video First SHARE, SUBSCRIBE, LIKE AND NORTIFY THE CHANNEL FOR OTHERS PLEASE. If you won't do this, we couldn't provide more things. And other News for Grade 12, WENDE TUTORIAL start a videos prepared on Exam questions or we will start Exam question videos soon.✅✅
11 900
👍👍 For Grade 11 Students WELCOME to our Channel Here is your first video☝️☝️ posted on our YouTube Channel WENDE TUTORIAL.👆🏻👆🏻Now go to the channel by using this video link and enjoy the video, and please like, share and subscribe our channel for other students🤝🤝
11 900
🎉🎊Here is the video you were looking for. 👏🏼Grade 12 History Chapter 3 Part 6 Italian Occupation and Patriotic Resistance👏🏼 Video tutorial. You find it on our you tube channel👆🏻👆🏻👆🏻
