fa
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

رفتن به کانال در Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام WENDE TUTORIAL

کانال WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 886 مشترک است و جایگاه 16 680 را در دسته آموزش و رتبه 2 841 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 886 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 24 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -225 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 10 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.16% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.20% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 257 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 262 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 25 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 886
مشترکین
+1024 ساعت
-377 روز
-22530 روز
آرشیو پست ها
ፍቅር ወይስ ገንዘብ ❓

በአዲስ አበባ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡት ሴት ተማሪዎች 👏👏 በ2017 ዓ.ም በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገ
+1
በአዲስ አበባ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡት ሴት ተማሪዎች 👏👏 በ2017 ዓ.ም በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች፦ ⭐️ ኃይማኖት ዮሐንስ ውብሸት 579 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ⭐️ ሲምቦ ደረጄ አያና 548 የማኅ ሳይንስ ተማሪ ከሴይንት ጆን ካቶሊክ ትምህርት ቤት @tikvahuniversity

ውጤታችሁን ከዚህ በኋላ ምናልባት ሌሊት ወይም ነገ ማየት ትችላላችሁ ውጤት ላመጣችሁ የናንተንም የቤተሰብንም ልፋት ፍሬ እንዲያፈራ ላደረጋችሁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፍሬ ሰጥቷችሁ ይበልጥ የምትኮሩና ቤተሰባችሁንም የምትክሱ ያድርጋችሁ🙏 በተረፈ ውጤት ያላመጣችሁ ከራሳችሁም አልፋችሁ የቤተሰብን አንገትም ያስደፋችሁ ይህን አጋጣሚ ላጠፋችሁት ጥፋት ጊዜ የሰጣችሁ ቅጣት ነው። እግዜር አላለውም, አላህ አልፈቀደም ብላችሁ ሰበብ እንዳትፈጥሩ ሙሉ ጥፋቱ የናንተ ነው ማንም ተወቃሽ የለም እናንተው እንጂ። social medial, ወሬ, ጨዋታ ላይ ያባከናችሁት ጊዜ እና የቀረበላችሁን እድል አለመጠቀማችሁ ነው ይሄን ያሳጣችሁ። ስለዚህ ይሄን ጥፋታችሁን ለማረም ከዚህ በኋላ ልባም መሆን እና ጊዜን ባግባቡ መጠቀም ግድ ነው።

🔴Reminder የ 12ተኛ ክፍል ዉጤት ሲገለፅ የምታዩባቸው መንገዶች 1. result.neaea.gov.et 2. result.eaes.et 3. Telegram:- @EAESbot 4. SMS 6284 መልካም ዕድል!!

ውጤት እስከ ነገ 6:00 ይለቀቃል!

ዘንድሮ የሬሜዲያል /አቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም ይኖራል ? በዘንድሮ ዓመት ሬሜዲያል /የአቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል። " ከባለፈው ዓመት መግቢያውን ከፍ በማድረግ ሬሚዳል ይሰጣል " ነው ያሉት። ምን ያህል ተማሪዎች ሬሜዲያል ይገባሉ ? ለሚለው ጥያቄ ሚኒስትሩ " አልወሰንም " ሲሉ መልሰዋል። " ዘንድሮ ሪሚዲያል እድል የሚሰጣቸውን ተማሪዎች ቁጥር አልተወሰነም። 40-50 በመቶ መካከል ይሁን የሚለው ላይ በውይይት ላይ ነው " ብለዋል። ካለፈው አመት ግን መግቢያው ከፍ እንደሚደረግ እና የሚገባው ተማሪ ቁጥርም ቅናሽ እንደሚኖረው ተገልጿል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ @WENDETUTORIAL

ከ40 በመቶ ያነሰ ተማሪ Remedial ልናስገባ አስበናል። ሬሚዲያል መግቢያ ነጥብ ላይ እስከአሁን ስምምነት ላይ አልደረስንም። ነገር ግን  ከአምናው መግቢያ ከፍ ይላል።

ከፍተኛ ውጤት Dodola Boarding School👌 Natural  ወንድ 591/600 ሴት 579/600 Social Science ወንድ 562 ሴት 548 ከ500 በላይ ያገኙ ተማሪዎች - ከአዲስ አበባ 888 - ከኦሮሚያ 794 - ከአማራ 385

በ2017 ተሰጥቶ የነበረው የ12ኛ ክፍል ENTRANCE EXAM ውጤት በአጠቃላይ ይህን ይመስላል 👇👇 ✅NATURAL SCIENCE = 11.4% ✅ SOCIAL SCIENCE = 5.2% Totaly= 8.4% Students passed Highest Score =

ለዚህ ሳምንት ብቻ በ250 ብር ተመዝገቡ🫡 እነሆ የ2018 Grade 11 and 12 PRIVATE TUTORIAL ትምህርት ዝግጅት ተጀምሯል 😎 ሁሌም የቀደመ አሸናፊ ነው💪 ስለሆነም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከአሁኑ ለመመዝገብና አብራችሁን ለመሮጥ ተዘጋጁ🙏 ከዚህ ቡሀላ የመመዝገቢያ ክፍያ ወደ 300 ከፍ ይላል ፍጠኑ ጓደኞቻችሁን ሌላ ነገር ሼር እንደምታረጉት ይሄንን ጠቃሚ ነገር ሼር አርጓቸው🥰 የተመዘገባችሁ ተዘጋጁ ያልተመዘገባችሁ በጊዜ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ 250 ብር ብቻ ✅1000475112664 CBE ✅TELEBIRR - 0967582833 ላይ በመክፈል በዚህ Username screenshot ይላኩልን 👉 @wende161721

ቤተሰብ መጥተናል መጥተናል 😇 ስለ ፍቅር ምን ይፈልጋሉ ? (@A_KING90)
ቤተሰብ መጥተናል መጥተናል 😇 ስለ ፍቅር ምን ይፈልጋሉ ? (@A_KING90)

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል። የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውዋል። የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነ ከ10 ሰዓት
+1
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል። የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውዋል። የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነ ከ10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል። #MoE @tikvahethiopia

ምን ይፈልጋሉ ❓

ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ✅ የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!🏆 10+10×0+10=🗯

የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓

አሁንም ካርድ እየሞላችሁ ነው ኢንተርኔት የምትጠቀሙት 😭 ነቃ በሉ እንጂ 0 ብር የሚሰራ server ተገኝቷል አጠቃቀሙን እና ሰርቨሩን ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/addlist/3uH5n
አሁንም ካርድ እየሞላችሁ ነው ኢንተርኔት የምትጠቀሙት  😭 ነቃ በሉ እንጂ 0 ብር የሚሰራ server ተገኝቷል አጠቃቀሙን እና ሰርቨሩን ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/addlist/3uH5nhfnpiwzYzY0

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90