ኪያ Online እቁብ
رفتن به کانال در Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
نمایش بیشتر2 529
مشترکین
-224 ساعت
-127 روز
-2930 روز
آرشیو پست ها
2 529
ቪኒ ዡኒየር እንደ ደጋፊዉ ለካሪም ዘምሯል !
የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች በፓሪስ ሴንት ዠርመ ጨዋታ ላይ እና በእሮቡ የስታምፎርድ ብሪጅ ጨዋታ ላይጠለካሪም ቤንዘረማ እንዲህ ሲሉ ዘምረዋል። #ያልተዘመረለት_ጀግና 👏👏
2 529
Repost from ETHIO REAL MADRID
🏋🏃 ቡድናችን ለቅዳሜዉ የሄታፌ ጨዋታ ዝግጅት ዛሬ በቫልዴባስ ልምምዱን ሰርቷል !
⚪️ሪያል ማድሪድ 🆚 ሄታፌ🔵
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
@ETHIO_REAL_MADRID13 📲
2 529
😍 በስታምፎርድ ብሪጅ የሚገኙ የክለባችን ደጋፊዎች ትላንት ምሽት "13 ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒዮን ሆነህ እንዴት አንወድህም" በማለት ሲያዜሙ አምሽተዋል።
2 529
ካሪም ቤንዜማ በ ጋሪዝ ቤል ተቀይሮ በሚወጣበት ጊዜ የክለባችን ደጋፊዎች ሀጂ ሀጂ ሀጂ ካሪም ሲሉ ነበር😘
@ETHIO_REAL_MADRID13📲
@ETHIO_REAL_MADRID13📲
2 529
⚡️ቪኒ ዡኒየር በአልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ ሊቨርፑል ላይ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ነግሶ የታየበት አይረሴ ምሽት እንሆ ዛሬ አንድ አመት ሞልቶታል።
2 529
📅 | ባሳለፍነው የውድድር አመት በዚህ ቀን በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ ሊቨርፑልን በአልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ ስታዲየም 3-1 አሸነፈ።
🤩 የማትረሳ እና ጣፋጭ ምሽት ⭐️
@
2 529
😲 ዴቪድ አላባ ትላንት በስታምፎርድ ብሪጅ ልምምድ የሰራበት ታኬታ ላይ የወላጆቹን ስም ማስቀረፁን በተንቀሳቃሽ ምስል ለደጋፊዉ አሳይቷል !
