fa
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

رفتن به کانال در Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

نمایش بیشتر
2 529
مشترکین
-224 ساعت
-127 روز
-2930 روز
آرشیو پست ها
🎥 ካርሊቶ እና ፓፓ ለንደን ሲደርሱ !

Tik Tok

☄ ትላንት በስታምፎርድ ብሪጅ ስናደርጋቸዉ የነበሩ የቅጣት ምት ልምምዶች ! ⚪️🟢

🛬🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ተጨዋቾቻችንን የያዘችዉ አዉሮፕላን ለንደን ስታርፍ። #Halamadrid ⚪️

🛬🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከሰአታት ጉዞ በኃላ ለነገዉ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ London ደርሰናል !
+6
🛬🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከሰአታት ጉዞ በኃላ ለነገዉ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ London ደርሰናል !

ተጨዋቾቻችን ከስፔን አየር ማረፊያ ወደ ለንደን በሚያጓጉዛቸዉ አዉሮፕላን ዉስጥ በመግባት ጉዞ ጀምረዋል።

🛫🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ለነገዉ ተጠባቂ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ወደ ለንደን ጉዞ ጀምረናል ! መልካም እድል ለነጮቹ ተመኝተናል። #UCL #Halamadrid ⚪️ 🔵ቼልሲ 🆚 ሪያል ማድሪድ⚪️ @E
+5
🛫🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ለነገዉ ተጠባቂ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ወደ ለንደን ጉዞ ጀምረናል ! መልካም እድል ለነጮቹ ተመኝተናል። #UCL #Halamadrid ⚪️ 🔵ቼልሲ 🆚 ሪያል ማድሪድ⚪️ @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

😆😍በዚህ Weekend ከሴልታ ቪጎ ጋር ባደረግገዉ ጨዋታ ላይ ሉካ ሞድሪች አንቸሎቲ መስሎ በኮቺግ ኤሪያዉ ላይ ለተጨዋቾቹ ምክር ሲለግስ በካሜራ እይታ ዉስጥ ገብቷል ! ሉኪታ የሚሊታኦን ብቃት መዉረድ ተመልክቶ በቪዲዮዉ ላይ ሲጮህበት ተመልክተናል ፣ ከዛም አልፎ ናቾ የማሟሟቅ ሰአትህ ደርሷል በማለት ከመቀመጫ ወንበሩ አስነስቶታል። @ETHIO_REAL_MADRID13 @ETHIO_REAL_MADRID13

🎥 ⚽️ ሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍፃሜ ያስቆጠራቸዉ ታሪክ የማይረሳቸዉ ፣ ግዜ የማይፍቃቸዉ ምርጥ ምርጥ ጎሎች ! @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

🧤☄ ቲቡዋ ኮርቱዋ በዛሬዉ የመጨረሻ የቫልዴባስ ልምምድ ላይ ያስቆጠራት ግሩም ጎል። @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

🏋🏃 ቡድናችን ወደ ለንደን ከመጓዙ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ከሰአት አድርጓል። ኢስኮ ወደ ልምምድ ሲመለስ ሀዛርድ እና ዮቪች በእሮቡ ጨዋታ አይሰለፉም። #UCL 🔵ቼልሲ 🆚 ሪያል ማድሪድ⚪️
+9
🏋🏃 ቡድናችን ወደ ለንደን ከመጓዙ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ከሰአት አድርጓል። ኢስኮ ወደ ልምምድ ሲመለስ ሀዛርድ እና ዮቪች በእሮቡ ጨዋታ አይሰለፉም። #UCL 🔵ቼልሲ 🆚 ሪያል ማድሪድ⚪️ @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

🍿🎥 Benzema: The Goal Machine @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

ቲቡዋ ኮርቱዋ ፦ "ጤና ይስጥልኝ ማድሪዲስታ ! ዛሬ ​​በማሸነፋችን በጣም ደስተኛ ነኝ ፣ አሁንም ሊጉን ለማሸነፍ መንገድ ላይ ነን ፣ ከቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በፊት አስፈላጊ ድል ነበር።" ሀላ ማድሪድ #Vamos ⚪️👏

ፌዴሪኮ ቫልቬርዴ ፦ "በጣም ደስተኞች ነን። ጨዋታዉ ከባድ እንደሚሆን አውቀን ነበር። ሴልታ ጠንካራ ተቀናቃኝ ነዉ ፣ በዚህ ሜዳ ማሸነፍ ከባድ ነው። ነገር ግን እኛ አደረግነው። አሁን በጨዋታዉ ለመደሰት እና ለቼልሲ የምንዘጋጅበት ጊዜ ነው።"

🎥| የዛሬው ጨዋታ ሀይላይት ሴልታ ቪጎ VS ሪያል ማድሪድ 1 2 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

የቤንዜማ ሁለተኛው የፔናሊቲ ግብ

Benzema (Penalty missed)😱 🎞 @RMvideoir

የካሪም ቤንዜማ የፔናሊቲ ግብ