ru
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

Открыть в Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

Больше
2 531
Подписчики
-224 часа
-127 дней
-2930 дней
Архив постов
ቪኒ ዡኒየር እንደ ደጋፊዉ ለካሪም ዘምሯል ! የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች በፓሪስ ሴንት ዠርመ ጨዋታ ላይ እና በእሮቡ የስታምፎርድ ብሪጅ ጨዋታ ላይጠለካሪም ቤንዘረማ እንዲህ ሲሉ ዘምረዋል። #ያልተዘመረለት_ጀግና 👏👏

ፌዴ ቫልቬርዴ 🆚 ቼልሲ

Repost from ETHIO REAL MADRID
🏋🏃 ቡድናችን ለቅዳሜዉ የሄታፌ ጨዋታ ዝግጅት ዛሬ በቫልዴባስ ልምምዱን ሰርቷል ! ⚪️ሪያል ማድሪድ 🆚 ሄታፌ🔵 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲
+8
🏋🏃 ቡድናችን ለቅዳሜዉ የሄታፌ ጨዋታ ዝግጅት ዛሬ በቫልዴባስ ልምምዱን ሰርቷል ! ⚪️ሪያል ማድሪድ 🆚 ሄታፌ🔵 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

🧤🔥 ቲቡዋ ኮርቱዋ !

😍 በስታምፎርድ ብሪጅ የሚገኙ የክለባችን ደጋፊዎች ትላንት ምሽት "13 ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒዮን ሆነህ እንዴት አንወድህም" በማለት ሲያዜሙ አምሽተዋል።

ካሪም ቤንዜማ 🆚 ግብ ጠባቂዎች

asi asi asi

BIG GAME 🆚 BIG GOAL ⚽ BIG KARIM 👑 #UCL

ትናትና ፌርላን ሜንዲ የቸልሲ ተጨዋቾችን ሲገነዳድሳቸው 👏🔥🔥

ኮርቱሀ ትናትና ያወጣው ኳስ😳

የትናትናው የቻምፒዮንስ ሊግ የጨዋታ ሙሉ ሀይላይት ቼልሲ 1 : 3 ሪያል ማድሪድ #ሀቨርት41' #ሀጂ 21'24'46

Asì Asì Asì Hala Madrid❤️🔥🔥🔥

ካሪም ቤንዜማ በ ጋሪዝ ቤል ተቀይሮ በሚወጣበት ጊዜ የክለባችን ደጋፊዎች ሀጂ ሀጂ ሀጂ ካሪም ሲሉ ነበር😘 @ETHIO_REAL_MADRID13📲 @ETHIO_REAL_MADRID13📲

Chelsea 1 - 3 Real Madrid

Chelsea 0 - 2 Real Madrid

የቤንዜማ የ መጀመሪያ ጎል

⚡️ቪኒ ዡኒየር በአልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ ሊቨርፑል ላይ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ነግሶ የታየበት አይረሴ ምሽት እንሆ ዛሬ አንድ አመት ሞልቶታል።

📅 | ባሳለፍነው የውድድር አመት በዚህ ቀን በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ ሊቨርፑልን በአልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ ስታዲየም 3-1 አሸነፈ። 🤩 የማትረሳ እና ጣፋጭ ምሽት ⭐️ @
+5
📅 | ባሳለፍነው የውድድር አመት በዚህ ቀን በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ ሊቨርፑልን በአልፍሬዶ ዲ ስቴፋኖ ስታዲየም 3-1 አሸነፈ። 🤩 የማትረሳ እና ጣፋጭ ምሽት ⭐️ @

😲 ዴቪድ አላባ ትላንት በስታምፎርድ ብሪጅ ልምምድ የሰራበት ታኬታ ላይ የወላጆቹን ስም ማስቀረፁን በተንቀሳቃሽ ምስል ለደጋፊዉ አሳይቷል !