fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 069 مشترک است و جایگاه 8 296 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 026 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 069 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 03 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -198 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.60% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.97% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 952 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 661 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 19 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 069
مشترکین
-424 ساعت
-537 روز
-19830 روز
آرشیو پست ها
ገጠር ለሆናቹት መልካም ዜና ላሟ በእጃቹ ናት 😋🐄

Repost from N/a
📣 እንዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄ እና መልስ ጀምረናል
ጥያቄ
1,ነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ እናታቸው ሲሞቱ የስንት አመት ልጅ ነበሩ Free promoter😏 @Smile_waverbot

እስቲ አንድ ጊዜ ሁላችንም ቆመን ደስ ይላል እንበል🙂

پیام صوتی00:07

ኢምራን ምን እኛ አጠፋን የተሸነፈው አርቴታ😭

አልሃምዱሊላህ ❤️

PSG ሰላም አስከበረ🖤

ስላም ለሰዉ ልጅ የዉሀ ያህል አስፈላጊ ነዉ 🖤

Fersenal😂

ኢብኑል ቀይም 🤎 እንዲህ ይላሉ:
"ነፍስህ ልክ እንደ ጠላትህ ናት፤ ቁርጠኛ መሆንህን ካወቀች ትታዘዝልሃለች። ከአንተ በኩል ድክመትን ካየች ግን ምርኮኛ ታደርግሃለች።"
— [በዳኢ አል-ፈዋኢድ፣ ቅጽ 3፣ ገጽ 1202]

Dear የባድ ወልድስ & ሸምሱ
አያመተሽሪቅ ዛሬ ያልቃል እና ነገ ሱቅ እንምትከፍቱ ተስፋ አደርጋለው እኛ ተማሪዎች ሞትንባቹኮ😭 pls ነገ በጠዋት ክፈቱ እሺ🥹

የጉልበተኛውና የብልሁ ሰው እውነተኛ ታሪክ!" 😂 #የተቀነጨበ ​በእውነት አስቂኝና አስተማሪ የሆነ እውነተኛ ታሪክ ነውና ተጋበዙልኝ፦ □ ​አንድ የየመን ተወላጅ ሳዑዲ ዓረቢያ ሄዶ በስደት እየለፋ ቆንጆ ገንዘብ ያከማቻል። ወደ ሀገሩ ተመልሶም ሰንዓ (የየመን ዋና ከተማ) ውስጥ አንድ መሬት ገዝቶ ያጥርና እንደገና ወደ ስደት ይመለሳል። ​ከዓመታት በኋላ ከስደት ሲመለስ፣ አንድ ትልቅ ባለጉልበት ቀማኛ መሬቱን በሃይል ነጥቆ ህንጻ እየገነባበት እንደሆነ ያያል። የአካባቢው ሰዎች "ይህ ሰው በጣም ጉልበተኛ ነው አትችለውም፤ ይልቅ ነገሩን ለአላህ ተወው ይሉታል። ምስኪኑ ሰውዬም ራሱን ነቅንቆ ነገሩን ወደ ፈጣሪ ያስጠጋና የመሬቱን የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ይዞ ለሶስተኛ ጊዜ ወደ ስደት ይጓዛል። ​ቀማኛው ሰውዬ ህንጻውን ባለ ሁለት ፎቅ ሰርቶ አጠናቆና አሳምሮ ለኪራይ እስኪያወጣው ድረስ ባለመሬቱ ከስደት አይመለስም። እርግጥ ነው፣ ይህ ጉልበተኛ መሬቱን በሃይል ቀማ እንጂ እውነተኛው ባለቤት ማን እንደሆነ አያውቅም ነበር። ​ባለመሬቱ በረሃብ እንደተጠቃ ሰው መስሎ ወደ ቀማኛው ዘንድ ይሄድና ህንጻውን ሙሉ የዓመት ኪራይ በ"ካሽ" ከፍሎ ይከራየዋል። ​ከዚያ በኋላ የሆነውን ስሙ! ይህ ብልህ ሰው የህንጻውን ቁልፍ በእጁ ካስገባ በኋላ፣ የድሮውን የመሬት ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነዶቹን ይዞ ይነሳና... ከቀማኛው ሰውዬ የሚበልጥ ወደሚገዝፍ ሌላ "ትልቅ ባለጉልበት" ዘንድ ይሄዳል። መሬቱንና በላዩ ላይ የተሰራውን ፎቅ በሙሉ ድፍን አድርጎ ይሸጥለታል! ሙሉ ገንዘቡን በ"ካሽ" ተቀብሎ፣ ሻንጣውን ጠቅልሎ በሰላም ወደ ስደት ይመለሳል።😅 ​ያለ ምንም ጠብና ጩኸት፣ መሬቱንም ሸጦ በላዩ ላይ የተሰራውን ፎቅ ጭምር ደርቦ በላበት! በእውነት ወንድም ዓለም...  ሰውዬው መብቱን "በደብል" አስከብሮ ተገላገለ! 😅 አያስቅም ግን ለሞራሌ ሳቁ😭

አንዲት ፈገግ የምታስብላችሁ ታሪክ ልንገራችሁ ትስማማላችሁ?🥲

ቻይናዊው ሻወር እየወሰደ እያለ፣ ድንገት ቤቱ በእሳት ይያያዛል... ራቁቱን በመስኮት ዘሎ ይወጣል። ትንሽ እንደተረጋጋ ሚስቱ የሚቃጠለው ቤት ውስጥ መቅረቷን ያስታውሳል፤ ነገር ግን "እንግዲህ ቀኗ ካልደረሰ መውጣቷ አይቀርም" ብሎ ችላ ይላታል። ወዲያው ግን አንድ በጣም አስደንጋጭ ነገር ትዝ ይለውና፣ በአስደናቂ ጀግንነት ድጋሚ ዘሎ ወደሚቃጠለው ቤት ይገባል። ሚስቱንም አንከብክቦ ይዟት ይወጣል። ​በኋላ ላይ ጋዜጠኞች ተሰብስበው፦ "እንዴት በዚህ ድፍረት ወደሚቃጠለው ቤት ገብተህ ሚስትህን ልታተርፋት ቻልክ? ስታገኛትስ በምን ሁኔታ ላይ ነበረች?" ብለው ጠየቁት። ​ስሜቱን በራሱ ቋንቋ እንስማው... ​我不能把手机和妻子单独留在家里。我一直担心她会拿起我的手机偷看信息。当我急匆匆地冲进家门时,果然不出所料,她正一边被浓烟包围着剧烈咳嗽,一边在翻看我的手机。最终,我把她和手机一起救了出来。 ​አቻ ትርጉም ከትንሽ ቅመም ጋር ​"ስልኬንና ሚስቴን ብቻቸውን እቤት ውስጥ መተው ፈጽሞ አልችልም! 'የተላላኩትን መልዕክት እያነበበች ይሆን?' የሚለው ስጋት እረፍት ነሳኝ። ​ዘልዬ እቤት ውስጥ ስገባ ልክ እንደፈራሁት፤ በጭስ ተከባ የቀሚሷ ጫፍ በእሳት እየተቀጣጠለና እያሳለች ስልኬን ስትፈትሽ አገኘኋት! በጨዋነት ስልኬን ተቀብየ ልወጣ  ስሞክር  'ዢዋን ማናት? ለምንስ የልብ ኢሞጂ ላክህላት?' እያለች በዚያ ጭስ ውስጥ መጨቃጨቅ ጀመረች። ሌላ አማራጭ ስላልነበረኝ፣ ከነስልኩ አንጠልጥዬ ይዣት ወጣሁ።" ​ክፉ ጊዜ ላይ ነን እ? 😁

የተመታ ህዝብ 😁
የተመታ ህዝብ 😁

"መቼ ይሁን እኛም እንደ ሌሎች ሰዎች የልጃችንን እጇን ይዘን ጁምዓ የምንሄደዉ " አለኝ አንዱ መንገደኛ እየሄድን🥲 ለማንኛውም ሰለዋት አብዙ ጁምዓ ነው اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد

ኢብኑል ጀውዚይ እንዲህ ይላሉ አንድ በእድሜ ገፋ ያለች እናት ዙህር ሳይደርስ ከደቂቃዎች በፊት ውዱእ ስታደርግ አየኋትና አዛን አለ እንዴ? አልኳት‥ እኔ አላህ ሳይጠራኝ ነው ወደ አላህ የምሄደው ብላ መለሰችልኝ ።

አምና ከኛ ጋር የነበሩ ሰዎች አሁን አጠገባችን የሌሉ ያጣናቸው አሉ ሁሉንም አላህ የጀነት ያድርግልን በዱአ እናስታውሳቸው 🤍

አህባብ ዒድ እንዴት እየሄደ ነዉ ?

ʜᴀʟᴀʟ™ - آمار و تحلیل کانال تلگرام @halal_post