fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 069 مشترک است و جایگاه 8 296 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 026 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 069 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 03 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -198 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.60% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.97% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 952 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 661 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 19 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 069
مشترکین
-424 ساعت
-537 روز
-19830 روز
آرشیو پست ها
📣ሙስሊም ወንድሜ/እህቴ! ይህን ቻናል ካልተቀላቀልክ⚠️ 😀 ታላቅ ነገር እያጣህ ነው ⚠️ ➡️ከሁድሁድ ዋቭ 𝐉𝐎𝐈𝐍      ብቻ ተጫኑና ተቀላቀሉ👇👇 🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 ©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

እዛው በሆድህ ብትይዘውስ🥲
እዛው በሆድህ ብትይዘውስ🥲

"የሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ከትውልድ ትውልድ እየተሸጋገረ በሁሉም የሚደረስ ታዚያ መሆን የለበትም። በዚህ ዘመን በዚህ ትውልድ የሚቋጭ እንጂ።" @aaumsu

🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎‍♀     ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️  [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ   ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

. ትናንት የወደቃችሁበት የታመማችሁበት ያፈራችሁበት አንገታችሁን የደፋችሁበት ቦታ ላይ ስኬታማ ምትሆኑበት የምትሽሩበት በራሳችሁ ምትኮሩበት አንገታችሁን ቀና የምታደርጉበትን ቀን አላህ ቅርብ ያድርግላችሁ❤️‍🩹

. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያ
. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያንብቡ።       

ና አንተ የቀሚስ ቁምጣ ያረከው አላለውም🤦‍♂️
ና አንተ የቀሚስ ቁምጣ ያረከው አላለውም🤦‍♂️

.....የማፍቀር ዋጋው ህመም ነው.... ታመህ የምትገዛው ደስታ ፍቅር ይባላል... "..ትላንትና እና ነገ የራሳቸው ጉዳይ.." ብለህ የማለፍ ግድየለሽ ልቦናን ፈልፍለህ ትፈጥራለህ....የአወዳደቅ ጥሩ የለውም... በፍቅር መውደቅ ግን እየቆየ የሚደምቅ ጌጥ ነው...... ልደግመው ብፈልግ የማልችልበት አይነት አወዳደቅ..... በልቤ የሚያብረቀርቁ የነበሩ የማፍቀር ድፍረት አንዳንዶቹ ስወድቅ ረገፉ... .."እሷ"ውስጥ ያለ ሌላ ቀለም ውበት በምን ይገለፃል...... ይሄስ እድለኛነት አይደል?..... በኑሮህ አሻራ ላይ የፍቅር ጣት ይነካሀል...... አንተ እድለኛ ነህ... ትወዳለህ... ትርቃለህ... ሰፌድ መሳይ ጉዞ ነው ...ክብ... ግን የማይገጥም..... አንዱ ከአንዱ የሚለያይ ይመስልሀል... ግን በፍፁም.....መንገዴ አያሳፍረኝም እኔነቴ ጋር ፀብ የለኝም...... እኔ የአጋጣሚዎቼ ውጤት ነኝ... እኔ መንገዴን መስላለሁ....

አንዳንድ አካባቢዎች እንዲ ተከብሮ ውሏል 😁
አንዳንድ አካባቢዎች እንዲ ተከብሮ ውሏል 😁

Repost from N/a
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@Hu
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@HudHud_waver🕊

ዘመቻ 1 _ በሙባረክ ፖድካስት ! "የአንድ ሙስሊም ተማሪ ዋጋ ስንት ነው?" - በሚል ሐሳብ ተነስቶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ስላለው በደል ይዳስሳል። ከዩኒቨርሲቲው
ዘመቻ 1 _ በሙባረክ ፖድካስት ! "የአንድ ሙስሊም ተማሪ ዋጋ ስንት ነው?" - በሚል ሐሳብ ተነስቶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ስላለው በደል ይዳስሳል። ከዩኒቨርሲቲው ጀምሮ፤ መጅሊስን ጨምሮ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የሰጡትን ምላሽ በዝርዝር ያስቀምጣል። የመፍትሔ ሀሳቡንም በጥልቀት ይገልፃል። ዘመቻችን፦ ቪድዮውን በመመልከት ሐሳቡን እንውሰድ። ከሁሉም ሰው ይደርስ ዘንድ። ዩኒቨርሲቲው እየፈፀመው ያለው በደል ይጋለጥ ዘንድ። ተቋማቶቻችን ሀላፊነታቸውን በኣግባቡ ይወጡ ዘንድ። ሁሉም ሰው ለፍትሕ ይተጋ ዘንድ። ይህ ትንሹ ሀላፊነታችን ነው። አይደለም ወይ ያኡመተ ሙሐመድ?! ወደ ተግባር። ሊንኩ፦ https://youtu.be/kRqk0MXuXvc?si=EJxv8KNF0yb1aFyZ ነው። ፍትህ እስኪሰፍን በሁሉም ቦታ ለሁሉም ጥያቄ አለን እንላለን። @aaumsu

ዛሬ በመላው አለም የአህዮች ቀን እየተከበረ ይገኛል May 8 በየ አመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሰው ልጆችን ለሚያገለግሉት ለአህዮች ቀኑ መታሰቢያ ተደርጎ ይውላል ከምመንሻቹ ወጣ
ዛሬ በመላው አለም የአህዮች ቀን እየተከበረ ይገኛል May 8 በየ አመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሰው ልጆችን ለሚያገለግሉት ለአህዮች ቀኑ መታሰቢያ ተደርጎ ይውላል ከምመንሻቹ ወጣ ወጣ በሉ😂

- ዘወትር ያለችበትን የህክምና ለውጥ ለመከታተል ወደ ክፍሏ ስገባ ስለ ባሏ መልካምነት ትነግረኛለች። ስላደረገላት ስታወጋ እንባ እየተናነቃት እሱኮ ሷሊህ ነው ትላለች። "በስራ ጉዳይ ወደሌላ ሀገር ወ
- ዘወትር ያለችበትን የህክምና ለውጥ ለመከታተል ወደ ክፍሏ ስገባ ስለ ባሏ መልካምነት ትነግረኛለች። ስላደረገላት ስታወጋ እንባ እየተናነቃት እሱኮ ሷሊህ ነው ትላለች። "በስራ ጉዳይ ወደሌላ ሀገር ወጣ ብሎ ነው ሲመለስ አስተዋውቃችኋለው" በሚለው ቃሏ ንግግሯን ታሳርጋለች። በተኛችበት ክፍል መግቢያ በር ላይ ከውጪ በኩል እንዲህ የሚል ፅሑፍ የሰፈረበት ወረቀት ተለጥፏል። "እባካችሁ የባሏን ሞት እንዳትነግሯት" ይላል። እናንተ ተገረሙ እኔ ግን ሞቱን ስትሰማ ደንግጣ በሐዘን ተውጣ ከእህል ውሀ እንዳትርቅ ከመሞቱ በፊት ኑዛዜውን ተናግሮ በተጠነቀቀላት ባሏ ተደንቄያለሁ። - በወለደች በአምስተኛው ቀን ልጇን እንደታቀፈች ከሆስፒታል እንድትወጣ የጻፍኩላትን ወረቀት ይዛ ባሏን እየጠበቀች መንገድ ላይ በድንገተኛ አደጋ መኪናው ተገልብጦ ህይወቱ ማለፉን ሰማች። እናንተ ከንፈር ምጠጡ እኔ ግን ሐዘን ሆዷን እያባባው ፍቅሯን በልቧ ቀብራ የቲም ልጇን የምታሳድግበትን የብስቁልና ጊዜ እያሰብኩ እባትላለሁ። - በዕድሜ የገፋች አሮጊት ናት። ህመም ተደራርቦባት ራሷን ከሳተችበት ሰመመን ስትነቃ ያደረገችው የመጀመሪያ ነገር የተጋለጠውን የሰውነቷን ክፍል መሸፈን ነበር። በጥንቁቅነቷ አትገረሙምን?! እኔ ግን በአላህ ፍራቻ የተዋጀ ሐያእዋ ሩቅ መንደር አክንፎኛል።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ጌታዬ ሆይ! ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ Mahi mahisho ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

. ቀልብህ እንዲለሰልስልህ ከፈለግክ የየቲምን ራስ ዳብስ፣ ሚስኪኖችን አብላ
ረሱል ሰ.ዐ.ወ

በጓደኝነት እና በአብሮ በመዋል መሃል ትልቅ ልዩነት አለ (ብዙዎች ይሄ ይምታታባቸዋል)።  ∞ ስማ! አብረን ዋልን ማለት ጓደኛ ሆን ማለት አይደለም እሺ] ጓደኝነት የዕለት ተዕለት conversation ወይም እያንዳንዱን ጊዜ አብሮ ማሳለፍ አይደለም። አንዳንድ ጓደኝነት ጠንካራ ሆኖ ለመቀጠልም የማያቋርጥ ግንኙነት/constant contact ማድረግ አያስፈልገውም። It is about the deep connection that remains, no matter how much time passes. True friends understand that life gets busy, responsibilities grow, and priorities change, but their bond remains unchanged. ¤ የምንወዳቸውን የምንወደው በነጋ በጠባ ቁጥር ስለምናወራቸው አይደለም። ልባችን ላይ ስለተደላደሉ እንጂ! መውደዳችንን በዕለታዊ ወጋችን ልክ የሚመትሩትን ስመለከት እውነት ወዳጅነት መለኪያው ምንድነው? ያስብለኛል! አንዳንድ ጓደኝነት አለ የጊዜ ብዛትና ማነስ ፣ ማጣት ማግኘት የማይለዋውጠው ፣ ወረት የማይደርሰበት ፤ የቀናት ሳይሆን የአመታት መራራቅ እንኳን የማያደበዝዘው ልክ የትላንት ያህል የሚሰማ ፣ ለመራራቅህም የማትወቃቀስበት፣ በየእለቱ ባለመገናኘትና ባለመደዋወል የማይቀንስ ግና ለሰዓታት ለደቂቃዎች በመገናኘትህ ምክንያት ብቻ በብዙ የምትደሰትበት ¤ Friendship real ሲሆን ምንም አይነት ዕለታዊ ማረጋገጫ አይፈልግም። በቃ የእውነት ጓደኛ ከሆንክ ለትንሽ ጊዜ ባትነጋገር እንኳ እንድትቀራረብ የሚያደርግ ያልተነገረ በርካታ ጥልቅ ትስስር አለ። እንዲሁ በእይታ መግባባት በዝምታ ውስጥ መነጋገር የምትችልበት፣ even በአካል ባለመኖር ውስጥ እንኳን አብሮ መኖርን የሚያሳይ አብሮነት ይሆናል። ∞ That kind of connection is something to be grateful for because not everyone is lucky enough to have it.

🔥በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ     ቻናል ይፈልጋሉ ⁉️ሁሉን አቀፍ ቻናል     በዚህ 𝐅𝐎𝐋𝐃𝐄𝐑 ይገኛል[𝐉𝐎𝐈𝐍]✅ 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 🌙ሀዲስ እና ቁርኣንJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🌴የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚የደጋግ ሰለፎች ታሪክJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚ኢስላማዊ ብይንJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 👤ጥያቄዎችእናመልሶችJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 👤እስላማዊ ህይወትJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📖እስላማዊአስተምህሮትJOIN🅰️©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩ሴቶች በእስልምናJOIN🅰️📱 ©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🎙ማራክ ንግግሮችJOIN 🅰️📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📖እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🔥🇵🇸 ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ 👈🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅         ⭐️⭐️⭐️⭐️ ©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

. ➲ ይሄ ነገር የወንድ ኡስታዝ ይጎለናል፤ በቂ ሴት ኡስታዛ አግኝተናል። እና መስፈርቱን የምታሟሉ ወንድ ኡስታዞች አሁንም መምጣት ትችላላችሁ።! ጥያቄ ካላችሁ: @mame1_ms