cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
10 902
مشترکین
-924 ساعت
-97 روز
-3630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ነዋሪውም መንግስቱም ዱርዬ! ለተጎዱ ሰዎች ሰብዓዊ እርዳታን ጭኖ ወደ ጋዛ በመጓዝ ላይ ያለን መኪና አስቁመው ካርቶኑን ሲዘረግፉ ተመልከቱ! ህሊና የለ አቅላቸው የደነዘዘ እንደ እንሰሳ የሚኖሩ ፍጡሮች! ጨካኝ አረመኔዎች! እዝነት አልባ ፈሪዎች! አላሐመ አለይከ ቢልየሁድ! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
😢 54👍 6👎 2🔥 1
ይህ የፊልም ትዕይንት አሊያም ግራፊክስ አይደለም በእውኑ አለም የተከሰተ በጋዛ ምድር የተከወነ አሰቃቂ ጭፍጨፋ የወለደው ኢ ሰብዓዊነት እንጂ ሌላ አይደለም። አላሁመ አለይከ ቢልየሁድ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
😢 34👍 1
ምዕራባዊቷ አዛውንት ሰውነቷ ፓራላይዝ ከመሆኑ ጋር የመተንፈሻ ችግር ያለባት አፏ ላይ በተገጠመላት መሳርያ መሐል የፍልስጤምን ባንዲራ አንጠልጥላ በዊልቼር እየተገፋች በተጠራው ሰልፍ ላይ ተሳተፈች። አጋርነቷን አብሮነቷን ለማሳየት ህመሟን ዋጥ በሽታዋን ስልቅጥ አድርጋ ምንም ማድረግ እንኳ ባልችል ስለናንተ እጮኻለው አለች። አጂብ ነው እዚያው ጎረቤት ሀገር መቶ ሚሊዮን ግብፃውያን እኮ ስለወንድሞቻቸው ክብር አልዘመቱም፤ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ፣ ባህሬን እና ሳዑድ አረቢያ ከጎናቸው አልተሰለፉም። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
👍 67🥰 10😢 6
ይህ ጋዛ ነው እዚያ ያሉ እንስቶች ቁስለኛ አንሺ ጀናዛ ተሸካሚ ከሆኑ ሰነባብተዋል። ኡሙ አማራ ዳግም በጋዛ ምድር ብቅ ያለች ይመስላል። ደምን እየጠረጉ ቁስለኛን የሚሸከሙ እልፍ እንስቶችን አለም በመስኮቱ እየተመለከተ ዛሬም ድረስ በፅናታቸው አንገቱን መነቅነቁን ተያይዞታል። ይህ የዛሬው የረፈህ ውሎ ነው። በደም የተለወሰው ምድር ለአላህ የሚያሰማው ብዙ ሮሮ አለ። የተሰራበትን ግፍና በደል ለአላህ ይናገራል። ያም ቀን ሳይደርስ ዛፍ ቅጠሉ ያ ሙስሊም እዚህ አይሁድ አለ ከጀርባዬ ተደብቆሀል መጥተህ ግደለው እያለ ይጣራል አንድ ቀን ኢንሻ አላህ! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
😢 69👍 5 2
በሀገረ ሶሪያ በኢድሊብ ከተማ ለረፈህ ወንድም እህቶች ዱዓ አድርጉላቸው የሚል ፅሁፍ የተለጠፈበት ቂጣ በመጠለያ ካምፕ ውስጥ እያሰራጩ። ለራሳቸውምኮ ኮስምነዋል በችግር ቸነፈር እየተገረፉ አመታትን ዘለቀዋል ግን ግን ከጀሰዲን ዋሂድ የሚለው ሐዲስ ውስጣቸው ሰርፆ ስለገባ ስለወንድሞቻቸው ይጨነቃሉ። እህ የናንተስ ነገር #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
😍 45 17😢 12🥰 9👍 7
ህመም ግፍ መከራ በረፈህ ምድር እየተሰማ ነው። አንደበት የማይገልፀው ጭካኔ ቃል የማይወስፈው ስቃይ በህፃን አረጋውያን ላይ መዝነቡን ቀጥሏል። ጌታዬ አቻቻልህ የሌለህ አስመሰለብህ ትዕግስትህ የአላህ ጠላቶች አስፈነጨ። በእርግጥም አንተ ሙንተቂም ነህ ተበቀልልን። #Mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
😢 78👍 7😍 2🙏 1
ይህን ዘግናኝ ትዕይንት በመልቀቄ ይቅርታ አልጠይቅም። ህመማቸው አጥንትህን ሰርስሮ ይገባ በልጄ በቤተሰቤስ ቢሆን ብለሀ እያሰብክ ብርድልብስህን ገፈህ ዱዓ አድርግ። እጅህን ከፍ አድርገህ አላህን ለምንላቸው። #Mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
😢 85👍 5 1
የረፈህ ምድር በሸሂዶች ጀናዛ ተሞልታለች። ህፃናት እዚህም እዚያም ከግንድም ከግንብም ጋር እየተላተሙ ትበያ ለብሰዋል። ምድር በንፁሀን ደም መርጠብ ጀምራለች። ድል አሊያም በክብር እየተፋለሙ መሞትን መርሀቸው ያደረጉት ሙጃሂዶች ከስተው ኮስምነው የአላህን ጠላቶች እየተፋለሙ በአቋማቸው እንደፀኑ እነሆ ዛሬም አሉ። ቀለባቸው ተምርና ውሀ ነው እርሱም ከተገኘ! ካጡም ለሆዳቸው አይጨነቁም። የበረሀውን አፈር በውሀ ለውሰው ይጎርሱና በኺን በኺን እያሉ ወደ ጂሃዱ ሜዳ ይሮጣሉ። በኺን በኺን ማለት ምን እንደሆነ ምን አሳወቀህ?! ጀነትን እየናፈቁ በተድላዋ ለመንፈላሰስ መጓጓት አይደለምን?! እንዴታ! ስለዚህ ቃልማ ታላቁ ሰሐባ ዑመይር ይንገርህ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የጀነት ስፋት የሰማያትና የምድሮች ያህል ነውን?" አላቸው በጂሃድ የሚገኘውን ምንዳ አስቦ በመገረም ጠየቃቸው "አዎ" አሉት ሐቢቢ። "በኺን በኺን" በማለት ተጣደፈ። የአላህ መልእክተኛም "በኺን በኺን እንድትል የገፋፋህ ምንድነው?" አሉት ፊቱን አተኩረው እየተመለከቱት። "የዚያች ጀነት ባለቤት መሆን ፈልጌ ነዋ" አላቸው። "አንተማ የጀነቷ ባለቤት ነህ" ሲሉ አበሰሩት። ዑመይር ሊበላት ከአፉ ያስገባትን የተምር ፍሬ እየተፋ "ይህችን ተምር እስክበላ የሚያቆየኝ የህይወት ጊዜ ካለማ ጀነት ለመግባት ዱንያ ላይ ረዥም ቆይታ ይሆንብኛል" እያለ ተምሮቹን ወደመሬት ወረወረ። ጦር ሜዳውን ሰንጥቆ ገባ። በአላህ መንገድ እየተፋለመ ጥሎ ወደቀ። አጂብ የነርሱ ነገር!! ሲገደሉም ሲገድሉም አንደበታቸው አላህን አይዘነጋም። እስትንፋሳቸው እየተቋረጠም እጃቸው እንደተቀሰረ ወደ ሰማይ ይነሳል። ዱዓ ሲያደርጉም እንዲህ ናቸው አይፈታም ጣታቸው። አይቦዝንም አንደበታቸው። አላህ አላህ ይሉታል። በችግር ጊዜም ያወሱታል። ሲደሰቱም ይዘክሩታል። የሩህ ቀለባቸው አላህ ነው። ስሙን ማውሳት ልምዳቸው እርሱን ማመስገን ባህላቸው ነው። አይደክሙም ሰልችተውም አያውቁም። ልጆቻቸውን ነጥቋቸው ሱጁድ ተደፍተው ያመሰግኑታል። እስክትወድ ከነፍሳችን ውሰድ ይሉታል። ጀናዛ ታቅፈው ማደር፣ በመቀበርያ እጦት በጅምላ መቀበር ልምዳቸው ሆኗል። ስደት ርሀቡ አላህን አላስረሳቸውም። ቁስለት ህመሙም አላዘናጋቸውም። ከፍርስራሽ መሐልም ይዘክሩታል። በጥቅሻም በጉንብሻም ይቅጣጩታል። ደግመው ደጋግመው አላህ አላህ ይሉታል። አጂብ ነው የነርሱስ ነገር ፅናታቸው ጠላትን ያሸብራል ብቅ ሲሉ ይደነግጣል። ግርማሞገሳቸው ይለያል። መሳርያን የሸከፈው በፍርሀት ያቀረቅራል እያለቀሰ እግሩ ይንቀጠቀጣል። "ሐስቢየላህ ወኒዕመል ወኪል" መለያቸው ነው። መፈክራቸው ተክቢራ የህመማቸው ማስታገሻ ተስቢህ ነው። መፅናኛቸው ጀነት ምኞታቸው የረሱልን ጉርብትና ማግኘት ነው። የማወራችሁ ስለነዚያ ብርቱዎቹ የጦር ጀት ስለማያስበረግጋቸው ሞት ከአላማቸው ስለማያዛንፋቸው ፅኑዎች ነው! ስለነዚያ በምላሳቸው ሸሃዳን በጣታቸው ብቸኛ ጌታቸውን ስለሚዘክሩት እውነተኞች! ቃል ተገጣጥሞ ፅናታቸውን መግለፅ ስለሚሳነው፣ አለም ተረባርቦ ሊያጠፋቸው ስለቸገረው ስለነዚያ ስለፍልስጤም ህዝቦች ነው። ዱዓ ላረግ ነው አሚን በሉ የወረወራችሁት ሁሉ ኢላማውን አይሳት የተኮሳችሁት ባሰባችሁት ቦታ ይረፍ አላህ ደግፋች አላህ ያበርታችሁ ጌታዬ ሆይ ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ #Mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
የረፈህ ምድር በሸሂዶች ጀናዛ ተሞልታለች። ህፃናት እዚህም እዚያም ከግንድም ከግንብም ጋር እየተላተሙ ትበያ ለብሰዋል። ምድር በንፁሀን ደም መርጠብ ጀምራለች። ድል አሊያም በክብር እየተፋለሙ መሞትን መርሀቸው ያደረጉት ሙጃሂዶች ከስተው ኮስምነው የአላህን ጠላቶች እየተፋለሙ በአቋማቸው እንደፀኑ እነሆ ዛሬም አሉ። ቀለባቸው ተምርና ውሀ ነው እርሱም ከተገኘ! ካጡም ለሆዳቸው አይጨነቁም። የበረሀውን አፈር በውሀ ለውሰው ይጎርሱና በኺን በኺን እያሉ ወደ ጂሃዱ ሜዳ ይሮጣሉ። በኺን በኺን ማለት ምን እንደሆነ ምን አሳወቀህ?! ጀነትን እየናፈቁ በተድላዋ ለመንፈላሰስ መጓጓት አይደለምን?! እንዴታ! ስለዚህ ቃልማ ታላቁ ሰሐባ ዑመይር ይንገርህ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የጀነት ስፋት የሰማያትና የምድሮች ያህል ነውን?" አላቸው በጂሃድ የሚገኘውን ምንዳ አስቦ በመገረም ጠየቃቸው "አዎ" አሉት ሐቢቢ። "በኺን በኺን" በማለት ተጣደፈ። የአላህ መልእክተኛም "በኺን በኺን እንድትል የገፋፋህ ምንድነው?" አሉት ፊቱን አተኩረው እየተመለከቱት። "የዚያች ጀነት ባለቤት መሆን ፈልጌ ነዋ" አላቸው። "አንተማ የጀነቷ ባለቤት ነህ" ሲሉ አበሰሩት። ዑመይር ሊበላት ከአፉ ያስገባትን የተምር ፍሬ እየተፋ "ይህችን ተምር እስክበላ የሚያቆየኝ የህይወት ጊዜ ካለማ ጀነት ለመግባት ዱንያ ላይ ረዥም ቆይታ ይሆንብኛል" እያለ ተምሮቹን ወደመሬት ወረወረ። ጦር ሜዳውን ሰንጥቆ ገባ። በአላህ መንገድ እየተፋለመ ጥሎ ወደቀ። አጂብ የነርሱ ነገር!! ሲገደሉም ሲገድሉም አንደበታቸው አላህን አይዘነጋም። እስትንፋሳቸው እየተቋረጠም እጃቸው እንደተቀሰረ ወደ ሰማይ ይነሳል። ዱዓ ሲያደርጉም እንዲህ ናቸው አይፈታም ጣታቸው። አይቦዝንም አንደበታቸው። አላህ አላህ ይሉታል። በችግር ጊዜም ያወሱታል። ሲደሰቱም ይዘክሩታል። የሩህ ቀለባቸው አላህ ነው። ስሙን ማውሳት ልምዳቸው እርሱን ማመስገን ባህላቸው ነው። አይደክሙም ሰልችተውም አያውቁም። ልጆቻቸውን ነጥቋቸው ሱጁድ ተደፍተው ያመሰግኑታል። እስክትወድ ከነፍሳችን ውሰድ ይሉታል። ጀናዛ ታቅፈው ማደር፣ በመቀበርያ እጦት በጅምላ መቀበር ልምዳቸው ሆኗል። ስደት ርሀቡ አላህን አላስረሳቸውም። ቁስለት ህመሙም አላዘናጋቸውም። ከፍርስራሽ መሐልም ይዘክሩታል። በጥቅሻም በጉንብሻም ይቅጣጩታል። ደግመው ደጋግመው አላህ አላህ ይሉታል። አጂብ ነው የነርሱስ ነገር ፅናታቸው ጠላትን ይሸብራል ብቅ ሲሉ ይደነግጣል። ግርማሞገሳቸው ይለያል። ጠላታቸው በፍርሀት ያቀረቅራል በለቅሶ እግሩ ይንቀጠቀጣል። "ሐስቢየላህ ወኒዕመል ወኪል" መለያቸው ነው። መፈክራቸው ተክቢራ የህመማቸው ማስታገሻ ተስቢህ ነው። መፅናኛቸው ጀነት ምኞታቸው የረሱልን ጉርብትና ማግኘት ነው። የማወራችሁ ስለነዚያ ብርቱዎቹ የጦር ጀት ስለማያስበረግጋቸው ሞት ከአላማቸው ስለማያዛንፋቸው ፅኑዎች ነው! ስለነዚያ በምላሳቸው ሸሃዳን በጣታቸው ብቸኛ ጌታቸውን ስለሚዘክሩት እውነተኞች! ቃል ተገጣጥሞ ፅናታቸውን መግለፅ ስለሚሳነው፣ አለም ተረባርቦ ሊያጠፋቸው ስለቸገረው ስለነዚያ ስለፍልስጤም ህዝቦች ነው። ዱዓ ላረግ ነው አሚን በሉ የወረወራችሁት ሁሉ ኢላማውን አይሳት የተኮሳችሁት ባሰባችሁት ቦታ ይረፍ አላህ ደግፋች አላህ ያበርታችሁ ጌታዬ ሆይ ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ #Mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
نمایش همه...
😢 54👍 26 10😍 1