ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 065 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 277,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 018 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 065 名订阅者。
根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.32% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 974 次浏览,首日通常累积 700 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 065
订阅者
+524 小时
-407 天
-19630 天
帖子存档
11 065
📣ሙስሊም ወንድሜ/እህቴ!
ይህን ቻናል ካልተቀላቀልክ⚠️
😀 ታላቅ ነገር እያጣህ ነው ⚠️
➡️ከሁድሁድ ዋቭ 𝐉𝐎𝐈𝐍
ብቻ ተጫኑና ተቀላቀሉ👇👇
🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 065
🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎♀
✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨
📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀
🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ
ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ
❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
11 065
.
ትናንት የወደቃችሁበት የታመማችሁበት ያፈራችሁበት አንገታችሁን የደፋችሁበት ቦታ ላይ ስኬታማ ምትሆኑበት የምትሽሩበት በራሳችሁ ምትኮሩበት አንገታችሁን ቀና የምታደርጉበትን ቀን አላህ ቅርብ ያድርግላችሁ❤️🩹
11 065
.
"አፍቃሪዋ Nurse”
ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ.....
በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ።
አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያንብቡ።
11 065
.....የማፍቀር ዋጋው ህመም ነው.... ታመህ የምትገዛው ደስታ ፍቅር ይባላል... "..ትላንትና እና ነገ የራሳቸው ጉዳይ.." ብለህ የማለፍ ግድየለሽ ልቦናን ፈልፍለህ ትፈጥራለህ....የአወዳደቅ ጥሩ የለውም... በፍቅር መውደቅ ግን እየቆየ የሚደምቅ ጌጥ ነው...... ልደግመው ብፈልግ የማልችልበት አይነት አወዳደቅ..... በልቤ የሚያብረቀርቁ የነበሩ የማፍቀር ድፍረት አንዳንዶቹ ስወድቅ ረገፉ... .."እሷ"ውስጥ ያለ ሌላ ቀለም ውበት በምን ይገለፃል...... ይሄስ እድለኛነት አይደል?..... በኑሮህ አሻራ ላይ የፍቅር ጣት ይነካሀል...... አንተ እድለኛ ነህ... ትወዳለህ... ትርቃለህ... ሰፌድ መሳይ ጉዞ ነው ...ክብ... ግን የማይገጥም..... አንዱ ከአንዱ የሚለያይ ይመስልሀል... ግን በፍፁም.....መንገዴ አያሳፍረኝም እኔነቴ ጋር ፀብ የለኝም...... እኔ የአጋጣሚዎቼ ውጤት ነኝ... እኔ መንገዴን መስላለሁ....
11 065
Repost from N/a
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣
📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት
ወንጀል ምን ነበር ❔❔
🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕
🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️
😀🌼🌼🌼🌼:-@HudHud_waver🕊
11 065
ዘመቻ 1 _ በሙባረክ ፖድካስት !
"የአንድ ሙስሊም ተማሪ ዋጋ ስንት ነው?" - በሚል ሐሳብ ተነስቶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ስላለው በደል ይዳስሳል። ከዩኒቨርሲቲው ጀምሮ፤ መጅሊስን ጨምሮ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የሰጡትን ምላሽ በዝርዝር ያስቀምጣል። የመፍትሔ ሀሳቡንም በጥልቀት ይገልፃል።
ዘመቻችን፦ ቪድዮውን በመመልከት ሐሳቡን እንውሰድ። ከሁሉም ሰው ይደርስ ዘንድ። ዩኒቨርሲቲው እየፈፀመው ያለው በደል ይጋለጥ ዘንድ። ተቋማቶቻችን ሀላፊነታቸውን በኣግባቡ ይወጡ ዘንድ። ሁሉም ሰው ለፍትሕ ይተጋ ዘንድ።
ይህ ትንሹ ሀላፊነታችን ነው። አይደለም ወይ ያኡመተ ሙሐመድ?! ወደ ተግባር።
ሊንኩ፦ https://youtu.be/kRqk0MXuXvc?si=EJxv8KNF0yb1aFyZ ነው።
ፍትህ እስኪሰፍን በሁሉም ቦታ ለሁሉም ጥያቄ አለን እንላለን።
@aaumsu
11 065
ዛሬ በመላው አለም የአህዮች ቀን እየተከበረ ይገኛል
May 8 በየ አመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሰው ልጆችን ለሚያገለግሉት ለአህዮች ቀኑ መታሰቢያ ተደርጎ ይውላል
ከምመንሻቹ ወጣ ወጣ በሉ😂
11 065
Repost from የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች
- ዘወትር ያለችበትን የህክምና ለውጥ ለመከታተል ወደ ክፍሏ ስገባ ስለ ባሏ መልካምነት ትነግረኛለች። ስላደረገላት ስታወጋ እንባ እየተናነቃት እሱኮ ሷሊህ ነው ትላለች። "በስራ ጉዳይ ወደሌላ ሀገር ወጣ ብሎ ነው ሲመለስ አስተዋውቃችኋለው" በሚለው ቃሏ ንግግሯን ታሳርጋለች። በተኛችበት ክፍል መግቢያ በር ላይ ከውጪ በኩል እንዲህ የሚል ፅሑፍ የሰፈረበት ወረቀት ተለጥፏል። "እባካችሁ የባሏን ሞት እንዳትነግሯት" ይላል።
እናንተ ተገረሙ እኔ ግን ሞቱን ስትሰማ ደንግጣ በሐዘን ተውጣ ከእህል ውሀ እንዳትርቅ ከመሞቱ በፊት ኑዛዜውን ተናግሮ በተጠነቀቀላት ባሏ ተደንቄያለሁ።
- በወለደች በአምስተኛው ቀን ልጇን እንደታቀፈች ከሆስፒታል እንድትወጣ የጻፍኩላትን ወረቀት ይዛ ባሏን እየጠበቀች መንገድ ላይ በድንገተኛ አደጋ መኪናው ተገልብጦ ህይወቱ ማለፉን ሰማች።
እናንተ ከንፈር ምጠጡ እኔ ግን ሐዘን ሆዷን እያባባው ፍቅሯን በልቧ ቀብራ የቲም ልጇን የምታሳድግበትን የብስቁልና ጊዜ እያሰብኩ እባትላለሁ።
- በዕድሜ የገፋች አሮጊት ናት። ህመም ተደራርቦባት ራሷን ከሳተችበት ሰመመን ስትነቃ ያደረገችው የመጀመሪያ ነገር የተጋለጠውን የሰውነቷን ክፍል መሸፈን ነበር።
በጥንቁቅነቷ አትገረሙምን?! እኔ ግን በአላህ ፍራቻ የተዋጀ ሐያእዋ ሩቅ መንደር አክንፎኛል።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ጌታዬ ሆይ! ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ Mahi mahisho ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
11 065
በጓደኝነት እና በአብሮ በመዋል መሃል ትልቅ ልዩነት አለ (ብዙዎች ይሄ ይምታታባቸዋል)።
∞
ስማ! አብረን ዋልን ማለት ጓደኛ ሆን ማለት አይደለም እሺ]
ጓደኝነት የዕለት ተዕለት conversation ወይም እያንዳንዱን ጊዜ አብሮ ማሳለፍ አይደለም። አንዳንድ ጓደኝነት ጠንካራ ሆኖ ለመቀጠልም የማያቋርጥ ግንኙነት/constant contact ማድረግ አያስፈልገውም። It is about the deep connection that remains, no matter how much time passes. True friends understand that life gets busy, responsibilities grow, and priorities change, but their bond remains unchanged.
¤
የምንወዳቸውን የምንወደው በነጋ በጠባ ቁጥር ስለምናወራቸው አይደለም። ልባችን ላይ ስለተደላደሉ እንጂ! መውደዳችንን በዕለታዊ ወጋችን ልክ የሚመትሩትን ስመለከት እውነት ወዳጅነት መለኪያው ምንድነው? ያስብለኛል!
አንዳንድ ጓደኝነት አለ የጊዜ ብዛትና ማነስ ፣ ማጣት ማግኘት የማይለዋውጠው ፣ ወረት የማይደርሰበት ፤ የቀናት ሳይሆን የአመታት መራራቅ እንኳን የማያደበዝዘው ልክ የትላንት ያህል የሚሰማ ፣ ለመራራቅህም የማትወቃቀስበት፣ በየእለቱ ባለመገናኘትና ባለመደዋወል የማይቀንስ ግና ለሰዓታት ለደቂቃዎች በመገናኘትህ ምክንያት ብቻ በብዙ የምትደሰትበት
¤
Friendship real ሲሆን ምንም አይነት ዕለታዊ ማረጋገጫ አይፈልግም። በቃ የእውነት ጓደኛ ከሆንክ ለትንሽ ጊዜ ባትነጋገር እንኳ እንድትቀራረብ የሚያደርግ ያልተነገረ በርካታ ጥልቅ ትስስር አለ። እንዲሁ በእይታ መግባባት በዝምታ ውስጥ መነጋገር የምትችልበት፣ even በአካል ባለመኖር ውስጥ እንኳን አብሮ መኖርን የሚያሳይ አብሮነት ይሆናል።
∞
That kind of connection is something to be grateful for because not everyone is lucky enough to have it.
11 065
🔥በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ
ቻናል ይፈልጋሉ ⁉️ሁሉን አቀፍ ቻናል
በዚህ 𝐅𝐎𝐋𝐃𝐄𝐑 ይገኛል[𝐉𝐎𝐈𝐍]✅
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
🌙ሀዲስ እና ቁርኣን✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🌴የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክ✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክ✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📚ኢስላማዊ ብይን✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
👤ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN🔠📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
👤እስላማዊ ህይወት✅JOIN🔤📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📖እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN🅰️©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🤩ሴቶች በእስልምና✅JOIN🅰️📱 ©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🎙ማራክ ንግግሮች✅JOIN 🅰️📱©️
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
📖እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🔥🇵🇸
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
👈🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅
⭐️⭐️⭐️⭐️
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
11 065
⚰በቴሌግራም ምርጥ ምርጥ
እስላማዊ ቻናል ይፈልጋሉ❓
ስልኩን📞 በመጫን ብቻ ይቀላቀሉን😀
📞📞ለመ🀄️ለ🀄️ል📞📞
≼😀😀👇≽
┌───────────┐╯
│⫸╭─━━━━━━╮⫷│╯
│⫸│ ╰─ ━ ─╯ │⫷│╯
│⫸│▅▅▅▅▅▅▅│⫷│╯
│⫸│╰╮ • ★•╭╯ │⫷│╯
│⫸┃┊ 🄷🄷🅆 ┊ ┃⫷│╯
│⫸┃┊ 🄳🄳🅅 ┊ │⫷│╯
│⫸┃┊ 🄷🄳🄴 ┊ ┃⫷│╯
│⫸┃┊ ▓⓪▓ ┊ ┃⫷│╯
│⫸┃╰─◦◇◦╯ ┃⫷│╯
│⫸┃██████ ┃⫷│╯
│⫸│→ ━ ←┃⫷│╯
│⫸╰━━━━━━━╯⫷│╯
╰━━━━━━━━━━━╯╯
❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
