fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 064 مشترک است و جایگاه 8 301 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 018 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 064 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 02 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -203 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.13% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.66% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 900 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 626 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 18 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 064
مشترکین
+124 ساعت
-557 روز
-20330 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a

أصبحنا غرباء، لكن الذكريات ما زالت بيننا. ما دمتَ سعيدًا، فسنستمر كأننا لا نعرف بعضنا يا صديقي. 🤗👹

Repost from N/a
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@Hu
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@HudHud_waver🕊

👉 የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ 😮       
☄️𝚜𝚖𝚒𝚕𝚎 𝚠𝚊𝚟𝚎𝚛☄️
🙂 1k+ subscribers ✔️ 🙂 10k+ subscribers ✔️ 🙂 15k+ subscribers ✔️ 🙂 20k+ subscribers ✔️ 🙂 50k+ subscribers ✔️ 🙂 100k+ subscribers ✔️ ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
" ⛔️ ከ𝟻𝟶𝟶 በታች ያላቹ እንዳትመጡ 🚫  ”
Link ልካቹ Wave ብላቹ አስቀምጡልኝ 🔗 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 ✉️@Smile_waverbot ✔️

የዐሹራእ ጾም‼ ========== (የነብዩ ﷺ ጉጉት እና የሰለፎች ጥልቅ ማስተንተን!) || ✍️ በእስልምና አስተምህሮ ውስጥ የሙሐረም ወር፣ በተለይም የዐሹራእ (የሙሐረም 10ኛ) ቀን እጅግ የላቀ ደረጃ አለው። ይህ ቀን ያለፈውን አንድ ዓመት ወንጀል የሚያስምር ታላቅ ጸጋ ነው። የዚህን ቀን ታላቅነትና ጾሙን በተመለከተ ትክክለኛ ሐዲሦችን እና የዑለማዎችን ድንቅ ንግግሮች ከነ ምንጫቸው እንመልከት፦ 1⃣ የነብዩ ﷺ ብርቱ ጉጉት፦ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ይህን ቀን ለመጾም ልዩ ጉጉት ነበራቸው። ታላቁ ሶሐባህ ዐብዱ-ል'ሏህ ኢብኑ ዐባስ ይህን የነብዩን ﷺ ጉጉት ሲገልጹ እንዲህ ይላሉ፡- «مَا رَأَيْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَتَحَرَّى صِيَامَ يَوْمٍ فَضَّلَهُ عَلَى غَيْرِهِ، إِلَّا هَذَا الْيَوْمَ ؛ يَوْمَ عَاشُورَاءَ، وَهَذَا الشَّهْرَ. يَعْنِي شَهْرَ رَمَضَانَ.» «ነብዩ ﷺ ከሌላው አብልጠው የዚህን ቀን (የዐሹራእን) እና የዚህን ወር (የረመዿንን) ጾም ለመጾም እንደሚጓጉት ለሌላ ቀን ሲጓጉ አላየሁም።» 📚[ሶሒሕ አል-ቡኻሪይ፡ 2006፣ ሶሒሕ ሙስሊም፡ 1132] 2⃣ «ካለፈ አይመለስም!» 🎀 የቀደምት ሰለፎች ለዐሹራእ ጾም የነበራቸው ቦታ አስገራሚ ነበር። ታላቁ ታቢዒይ ሙሐመድ ኢብኑ ሺሀብ አዝ-ዙህሪ በጉዞ ላይ እያሉ የዐሹራእን ቀን ጾሙ። በዚህ ጊዜ ሰዎች ተገረሙና እንዲህ ሲሉ ጠየቋቸው፡- (… فقيل له: لم تصوم وأنت تفطر في رمضان في السفر ؟! فقال: إن رمضان له عدة من أيام أخر، وإن عاشوراء يفوت.) «በረመዿን ወር በጉዞ ላይ ሆነህ ጾም እየፈታህ፣ ዛሬ (በጉዞ ላይ) ለምን ትጾማለህ?» ተብለው ሲጠየቁ፤ «ረመዿን በሌሎች ቀናት (ተቆጥሮ) ቀዷ ይወጣል (ይከፈላል)፤ የዐሹራእ ጾም ግን ካለፈ ያመልጣል (ቀዷ አይወጣም)!» ብለው መለሱ።» 📚 [ሸዕቡል-ኢማን ሊል-በይሀቂይ፡ 3518] ⬇️ በእርግጥም የረመዿንን ጾም በህመም ወይም በጉዞ ምክንያት የፈታ ሰው በሌላ ጊዜ መክፈል ይችላል። የዐሹራእ ጾም ግን ዓመት ጠብቆ የሚመጣና ቀዷ የሌለው በመሆኑ፣ ይህ ታላቅ ምንዳ እንዳያመልጠን ሰለፎች እስከዚህ ድረስ ይጓጉለት ነበር! 3⃣ ዓመትን በዒባዳህ መዝጋትና በዒባዳህ መክፈት! 🎀 ታላቁ ሊቅ ኢማም ኢብኑ ረጀብ አል-ሐንበሊ አላህ በሰጣቸው ጥልቅ እይታ፣ የዓመቱ መጨረሻ (ዙል-ሒጃ) እና የዓመቱ መጀመሪያ (ሙሐረም) ወራት ውስጥ ስላለው ጾም እንዲህ ይላሉ፡- «من صام من ذي الحجة وصام من المحرم، فقد ختم السنة بالطاعة وافتتحها بالطاعة فيرجى أن تكتب له سنته كلها طاعة، فإن من كان أول عمله طاعه وآخره طاعة فهو في حكم من استغرق بالطاعة ما بين العامين.» «ከዙል-ሒጃ (ባለፈው ዓመት መጨረሻ) እና ከሙሐረም (በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ) የጾመ ሰው፤ ዓመቱን በዒባዳህ (በታዛዥነት) ዘግቶ፣ አዲሱን ዓመትም በዒባዳህ ከፈተ ማለት ነው። በመሆኑም ዓመቱ ሙሉ በዒባዳ እንዳሳለፈ ይጻፍለታል ተብሎ ተስፋ ይደረጋል። ምክንያቱም የመጀመሪያውም ሆነ የመጨረሻው ስራው አላህን መታዘዝ የሆነ ሰው፣ በሁለቱ ዓመታት መካከል ያለውን ጊዜ ሙሉ በዒባዳ እንዳሳለፈ ይቆጠርለታልና።» 📚 [ለጧኢፉል መዓሪፍ ሊብኒ ረጀብ] ⏱ የዚህ ዓመት የዐሹራእ ጾም ቀናት! 📅 ነብዩ ﷺ ዐሹራእን ጾመው፣ ከአይሁዶች ለመለየት ሲሉ ቀጣዩ ዓመት ከደረሰ 9ኛውንም ቀን (ታሱዓእን) አብረው እንደሚጾሙ ተናግረዋል። በመሆኑም፣ የዘንድሮውን የሙሐረም 9ኛ እና 10ኛ ቀን የጾም ቀጠሯችንን እንደሚከተለው አድርገን ይህን የዓመት ወንጀል የሚያስምር ታላቅ ጸጋ እንቋደስ፦ ✅ ታሱዓእ (9ኛው ቀን)፦ ረቡዕ፣ ጁን 24 ✅ ዐሹራእ (10ኛው ቀን)፦ ሐሙስ፣ ጁን 25 አላህ ያለፈውን ዓመት ወንጀላችንን የምንማርበት፣ አዲሱን ዓመትም በዒባዳና በኸይር የምንጀምርበት ያድርግልን! (እነዚህን ቀናት ጓደኛ እና ቤተሰባችሁ እንዳይረሱት ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ሁኑ!) 🤍 t.me/MuradTadesse

Repost from N/a
💎 የማታ እና የቀን መላእክት የሚሰበሰቡበት ሰላት የትኛው ነው?
ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው!
✍️​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•✍️ ©️ Free promoter ✨ 📱@smile_Waverbot

🌙የጠዋትና የማታ አዝካር🌙 መቶ(100) ጊዜ ያለ 👉አስር ባሮችን ነፃ እዳወጣ ይቆጠርለታል 👉መቶ ሀሰናት(አጅር) ይፃፍለታል ። 👉መቶ ወንጀል ይሰረዝለታል ። ሙስሊም ዘግቦታል ። Muslim  4/2071 لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ. (100× إذا أصبح) l«ላኢላሀ ኢልለሏህ ወህደሁ ላሸሪከ ለሀ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሃምዱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር ።» ☞ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግሥና ለርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢው ነው፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡››- ✔ምሽት / ንጋት ላይ መቶ ጊዜ፡፡ ©

"የዚችን ዓለም ጭንቀቶች አትሸከም፤ ምክንያቱም ይህች ዓለም የአላህ ናትና። የሪዝቅን (የሲሳይን) ጭንቀት አትሸከም፤ ምክንያቱም እርሱ ከአላህ ዘንድ ነውና። ስለ መጪው ጊዜም ስጋት አይደርብህ፤ ምክንያቱም እሱ በአላህ እጅ ነውና። አንዲት ነገርን ብቻ ተሸከም (አስብ)፦ አላህን ማስደሰትን ብቻ። ምክንያቱም እርሱን ካስደሰትከው፤ እርሱ ያስደስትሃል፣ ሙሉ ያደርግሃል፣ እንዲሁም ያበለጽግሃል።"
ኢብኑ አል-ቀይም 🤎

Repost from N/a
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

ይድረስ ለአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክቡርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ‼ ======================================== (የእናቱን አስክሬን ቤት ውስጥ አስቀምጦ ፈተና የፈተነው የ14 ዓመ
ይድረስ ለአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክቡርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ‼ ======================================== (የእናቱን አስክሬን ቤት ውስጥ አስቀምጦ ፈተና የፈተነው የ14 ዓመቱ ብርቱ ታዳጊ እና የታናናሾቹ የእንባ የመታደግ ጥሪ!) || ✍️ ሰሞኑን የሁላችንንም ልብ የሰበረ፣ ነገር ግን ለሀገር ተስፋ የሚሆን ብርቱ ስነ-ልቦና ያለው አንድ የ14 ዓመት ታዳጊ የገጠመውን ፈተና በሁላችንም ዘንድ ተሰራጭቷል። ይህ ታዳጊ ኻሊድ ይባላል። በሸገር ከተማ አስተዳደር፣ የካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ሲሆን፤ በMuuxxannicha) ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነው። ኻሊድ ከሁለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር ያደገው በብርቱ እናቱ እቅፍ ውስጥ ነበር (ወላጅ አባቱ ርቆ ጂጂጋ ከተማ ሌላ ትዳር መስርቶ ይኖራል)። 🔗የዚህ ልጅ ታሪክ የጀግንነትም፣ የጥልቅ ሐዘንም ተምሳሌት ነው። ሰሞኑን እናቱ በጽኑ ታመው በነበረበት ወቅት፣ ኻሊድን ወደ አልጋቸው ጠርተው «እኔ አንድ ነገር ብሆን እንኳ፣ ምንም ቢፈጠር ዓመት ሙሉ የለፋህበትን ፈተና እንዳታቋርጥ!» በማለት ጥብቅ አደራ እና ቃል ያስገቡታል። እናት ይህንን ኑዛዜ መሰል አደራ በሰጡ በነጋታው፣ የስምንተኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ሊጀመር ጥቂት ሰዓታት ሲቀረው ሕይወታቸው ያልፋል። ገና የ14 ዓመት ታዳጊ የሆነው ኻሊድ፣ በእናቱ ድንገተኛ ሞት ከፍተኛ ሐዘንና ድንጋጤ ቢሰማውም፣ ለብርቱ እናቱ የገባውን የመጨረሻ ቃል ለማክበር ሲል፤ የወላጅ እናቱን አስክሬን እቤት ውስጥ ከታናናሽ ወንድሞቹ ጋር ትቶ፣ እንባውን እያበሰ የጠዋቱን ፈተና ተፈተነ! ከሰዓት በኋላ ደግሞ ወደ ቤት ተመልሶ እናቱን አልቅሶ ከቀበረ በኋላ፣ ዳግም ወደ ፈተና ማዕከል በመመለስ የከሰዓቱን ፈተና አጠናቋል! ይህ የኻሊድ የውስጥ ጥንካሬ፣ ቆራጥነት እና ቃሉን ጠባቂነት የሁላችንንም ልብ በሐዘን የሰበረ፣ በተመሳሳይ ደግሞ አቅሙን ያደነቅንበት ክስተት ነው። አሁን ላይ ኻሊድና ታናናሽ ወንድሞቹ እናታቸው ላይ አፈር አልብሰው ተመልሰዋል፤ አባት በአጠገባቸው የለም። የ14 ዓመቱ ኻሊድ የሁለት ታናናሽ ወንድሞቹ ብቸኛ "አባትም እናትም" ሆኖ ከባዱን የህይወት ኃላፊነት ተሸክሟል። በእድሜው ማነስ ምክንያት በህግ የባንክ አካውንት በብቸኝነት ማንቀሳቀስ አይችልም። እነዚህ ህጻናት አሁን ላይ ትልቁ ስጋታቸው የመኖሪያ ቤት እጦት እና የጎዳና ህይወት ነው። ይህን የመሰለ ቆራጥ፣ ታዛዥ እና ጽኑ አዕምሮ ያለው ተማሪ፣ በመኖሪያ ቤት እጦት ተንገላቶ፣ ትምህርቱን አቋርጦ፣ ከነ ታናናሽ ወንድሞቹ ጎዳና ላይ ወጥቶ የጎዳና ተዳዳሪ እንዲሆን የትኛውም ኢትዮጵያዊ ህሊና አይፈቅድም። በመሆኑም እርስዎ በተለያዩ ጊዜያት ለችግረኞችና ቤት አልባዎች እንደሚያደርጉት ሁሉ፤ ይህ በጽናቱ ለብዙዎች አርዓያ የሆነ ታዳጊ የጀመረውን የትምህርት ጉዞውን ተረጋግቶ ከጫፍ ያደርሰው ዘንድ፣ እንዲሁም ታናናሽ ወንድሞቹን ከጎዳና ህይወት ይታደግ ዘንድ፤ የከተማ አስተዳደሩ የመኖሪያ ቤት ድጋፍ (የጋራ መኖሪያ ቤት/ ኮንዶሚኒየም) እና ቋሚ የትምህርት ስፖንሰርሺፕ እንዲያመቻቹለትና በእናትነት ስሜት እንዲመለከቱት በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን። ኻሊድን እና ወንድሞቹን መደገፍ፣ አንድን ቤተሰብ ከማዳን ባሻገር፤ ቆራጥነት፣ ተስፋ አለመቁረጥ እና ቃልን ማክበር መጨረሻው ብርሃን እንደሆነ ለመላው የሀገራችን ወጣቶች ትልቅ ትምህርት (Moral lesson) የሚሰጥ ተግባር ይሆናል። የብርቱዋን እናታቸውን ነፍስ አላህ በጀነት እንዲያኖርልን፤ ለኻሊድ እና ለወንድሞቹም ጽናቱን እንዲሰጣቸው አላህን እንለምናለን! (ይህ መልዕክት ለክቡርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ይደርስ ዘንድ፣ ሁላችሁም ሼር በማድረግ የነዚህ የጀግና እናት ልጆች ድምጽ እንሁን!) || t.me/MuradTadesse

🗣ዛሬ እሁድ ነው
የቻለ ያግባ ያልቻለ ሚዜ ይሁን 🙌

Repost from N/a
🎊🎉 ልዩ የምስራች 🎊🎉 አል ተርቲል ኦን-ላይን የቁርዓን ትምህርት ማዕከላችን በኦን_ላይን ከቃዒደቱ አል-ኑራኒየህ ጀምሮ እስከ ሂፍዝ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ላይ ይገኛል። 📚የም
🎊🎉 ልዩ የምስራች 🎊🎉 አል ተርቲል ኦን-ላይን የቁርዓን ትምህርት ማዕከላችን በኦን_ላይን ከቃዒደቱ አል-ኑራኒየህ ጀምሮ እስከ ሂፍዝ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ላይ ይገኛል። 📚የምንሰጣቸው ትምህርቶች ✅️ ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ✅️ ቁርኣን ነዞር የተጅዊድ ትምህርት ጋር ✅️ ቁርኣን ሂፍዝ ✅️ ቁርኣንን ሀፍዘው ሙራጀዓህ ለሚያደርጉ በተጨማሪም የተጅዊድ ትምህቶች 📱ቂርአቱ የሚሰጥበት አፕ 🔵 በቴሌግራም 🎞 በዙም 📱 በዋትሳፕ ✍ ለመመዝገብና ለተጨማሪ መረጃ 🌐 በዚህ የቴሌግራም አድራሻ @Altertil ⚠️ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️
አል ተርቲል ኦን-ላይን የቁርዓን ትምህርት

ቀለል መስራት መስራት ምትፈልጉ @ibn_meryem ላይ አዉሩኝ

"ልጅ በወላጆቹ ላይ አደራ መሆኑን እወቅ፤ ልቡም ለማንኛውም ዓይነት ቅርጽ (ጽሕፈት) ክፍት የሆነ ያልተቀረጸ ዕንቁ ነው። ስለዚህ መልካም ነገር ከተጋረጠለት (ከተማረ) በእሱ ላይ ያድጋል፣ በምንዳውም (በአጅሩም) ከወላጆቹ ወይም ከአስተማሪዎቹ ጋር ይጋራል። ነገር ግን ክፉ ነገርን ከተለመደ በእሱ ላይ ያድጋል፤ የዚያም ኃጢአት (ሸክም) በእሱ አንገት ላይ እንዲሁም በዚያ ላይ ባሳደጉት (ኮተኮቱት) ሰዎች አንገት ላይ ይሆናል።"
ኢብኑ ቁዳማህ 🤎

ዘንድሮ በቻናላችን ውስጥ ምን ያህል የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች አላችሁ ? እስኪ ተፈታኞች 👍

ጃቢር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹እያንዳንዱ ሰው በሞተበት አኳኋን (ሲሞት የነበረውን ባህሪይ እንደያዘ) ይቀሰቀሳል፡፡ ሐዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ