1 064
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
+3
በ2018 በጀት ዓመት በቢሯችን የሚከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ:-
*** በቢሮው የተያዙ ፕሮጀክቶች
*** የከተማና የገጠር ስራ እድል ፈጠራ
*** ለዜጎች አጫጭርና መደበኛ ስልጠና እና
*** የአሰሪና ሰራተኛ ተግባራትን በቁርጠኝነት ለመፈፀም በዛሬው እለት ከአስተዳደሩ ም/ቤት ጋር ተፈራርመናል።
አቶ ሮቤል ጌታቸው
የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
