ar
Feedback
Bureau of Labor and Skills-Dire Dawa

Bureau of Labor and Skills-Dire Dawa

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
1 064
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
+230 أيام
أرشيف المشاركات
በ2018 በጀት ዓመት በቢሯችን የሚከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ:- *** በቢሮው የተያዙ ፕሮጀክቶች *** የከተማና የገጠር ስራ እድል ፈጠራ *** ለዜጎች አጫጭርና መደበኛ ስልጠና እና *** የአሰ
+3
በ2018 በጀት ዓመት በቢሯችን የሚከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ:- *** በቢሮው የተያዙ ፕሮጀክቶች *** የከተማና የገጠር ስራ እድል ፈጠራ *** ለዜጎች አጫጭርና መደበኛ ስልጠና እና *** የአሰሪና ሰራተኛ ተግባራትን በቁርጠኝነት ለመፈፀም በዛሬው እለት ከአስተዳደሩ ም/ቤት ጋር ተፈራርመናል። አቶ ሮቤል ጌታቸው የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ