698
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
አሉታዊ አስተሳሰብ
ለምንድን ነው ግን የሰው ልጅ ስለማይፈልገው ውጤት በማሰብ፣ የማይፈልገውን የባሰ ውጤት የሚያገኘው? ለምንድን ነው አሁን ያለውን ችግር በማማረር፣ የባሰ ችግር የሚጠራው? መልሱ ቀላል ነው፤ ማሰብ የአዕምሮ መሣሪያውን በትክክል ስለማይጠቀምበት ነው።
ማሰብ የአዕምሮ መሣሪያውን በትክክል የማይጠቀም ሰው፣ ስለ ችግሩ በማሰብ እና በማማረር የባሰ ችግር ያገኛል፤ የባሰ ውጤትም ያጭዳል። ይህ ማለት ግን እያገኘ ስላለው የማይፈልገው ውጤት ወይም ችግር መፍትሄ የለውም ማለት አይደለም። ማሰብ የአዕምሮ መሣሪያውን በትክክል በመጠቀም፣ አሁን ካለበት አሉታዊ ሁኔታ እና ችግር በመውጣት፣ ወደሚፈልገው አዎንታዊና የመፍትሄ ዓለም መግባት ይችላል።
ትልቅ ሕልም አለኝ! አንድ ብር ከ አንድ ዶላር እኩል ነው!
ዳዊት ድሪምስ
"በህይወትህ ትልቁ ጠላትህ ውስጥህ ያለው መጥፎ ሀሳብ ነው ስለዚህ መጀመሪያ እሱን ታግለህ አሸንፍ ከዛ ሌላው ቀላል ነው!"
''ለሰዉ የከበደዉ የወደቀን ማንሳት እንጅ የቆመን በርታ ማለት አይደለም፡፡''
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
🌟 ህይወት!
~ህይወት አዙሪት ናት ረጅም ርቀት የተጓዝክ ቢመስልህ የምትጨርሰው ከጀመርክበት ነው
ራቁትክን ትወለዳለህ እርቃንህን ወደ መቃብር ትወርዳለህ በጥርስ አልባው ድድህ እየጋጥክ ትጀምራለህ ጥርሱን ባረገፈው ድድህ እያልጎጠጎጥክ ትጨርሳለህ.
~ዘመንም ተምኔታዊ ነው መስከረም ጥቅምት ብሎ ያስጀምርህና መስከረም ብሎ ይመጣብሀል ሰኞ ማክሰኞ ብለህ ተጉዘህ እንደገና ሰኞ ትላለህ.
ህይወት አዙሪት ናት, መጀመሪያህ መጨረሻህ ነው. የጀመርክበትን አትናቀው ትጨርስበታለህና ተራ ሰው ሆነህ ትጀምራለህ ተምረህ ዕውቀት ብትጨምር ነግደህ ሀብት ብታገኝ ተሹመህ በህዝብ ላይ ብትሰለጥን ክቡረ ክቡራን ሆነህ የወርቅ ካባ ብትለብስ የምትጨርሰው እንደ ተራ ሰው አፈር ለብሰህ ነው.
~ባለማወቅ ትጀምራለህ በመዘንጋት ትጨርሳለህ ዕውቀት አላመጣህምና ዕውቀትም ይዘህ አትሔድም በለቅሶ ትጀምራለህ በጭንቅ ትጨርሳለህ በሰው እቅፍ ትጀምራለህ በሰው ሸክም ትጨርሳለህ.
ልደትህ ከሞትህ በምን ይለያል? ሞትህስ ከልደትህ በምን ይከፋል?
~ህይወት መጀመሪያዋ እና መጨረሻዋ አንድ ነው! ርቀህ የሔድክ ቢመስልህም ትልቅ ክብ ሰርተህ ትመለሳለህ.
📚መርበብት
✍️በአለማየሁ ዋሴ እሸቴ
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
የዛሬው ጥረትህ!
ጠንካራ ሰው ለራሱ ብቻ አይኖርም፤ አንተን የሚጠብቁ ብዙ ሰዎች አሉ፤ ላንተማ አንድ እንጀራ እና አንድ ክፍል ቤት በቂህ ነበር፤ እሱን ለማሳካት ትልቅ ዋጋ መክፈል አይጠበቅብህም፤ ትልቅ ነገር የሚፈልግ ግን ትንሹን ስራ እንኳን ለነገ አያሳድርም።
ከአልጋህ ተነስ፣ ስፖርቱን ስራ፣ ሻወሩን ውሰድ፣ መፅሀፉን ግለጥ ወይ ስራውን ጀምረው! ወዳጄ የዛሬው ጥረትህ ተጠራቅሞ ነው ታላቅ የሚያደርግህ!
Yoni motivation
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
ምንድነው የምትፈራው?
መቼስ የሁላችንም መልስ የሚሆነው ማጣትን ነው አይደል? ገንዘህብ ፤ ስራህን ፤ ፍቅረኛህን ፤ ክብርህን ፤ ሰላምን ሌላም ሌላም ብዙን ነገር ብቻ ሁሉም ውስጥ የምንፈራው እነዚህን ሁሉ ማጣትን ነው ታዲያ ማጣትን ፈርተህ ላለማጣት በመፍራት ብቻ ያለህን ሁሉ ለምን ትነጠቃለህ! መድረክን ፈርተህ ድፍረትህን ለምን ታጣለህ? የተሰጠህን እድል ገፍተህ የት ወጥተክ ትለማመዳለክ? ቤትክ ውስጥ ሰው በሌለበት ማንም ሳያይክ? ከዛስ? ዛሬ እንዳይሳቅብህ በማሰብ ብቻ የነገ ህልምህ ተቀምተክ ከመኖር ዛሬን ተሳስተክ ብትታረም ነገን ትልቅ ስንቅ ታዘጋጅለታለክ ስለዚህ ፍራና እየፈራክም አድርገው!
Yoni motivation
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
ትችለዋለህ የፈጀውን ያህል ቢፈጅም ትደርስበታለህ፤ ሩጫህን አታቁም ነገ ብሩህ ነው !!
ሁሉም ለውጦች የሚመጡት ከምቾት አከባቢ ስትወጣ ነው ሰለዝህ በርታ 💪💪💪
Yoni motivation
ለምርጥ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
🥇የሰዎችን አድናቆት እንደ ትልቅ መስፈርት መውሰድ ከጀመርክ በአንተ ላይ ሙሉ ስልጣን እየሰጠሀቸው ነው። ዛሬ አድናቆታቸው በደስታ ሰማይ ሊያደርስህ ይችላል ነገ ግን ከባድ ትችትና ስድባቸው ሞራልህን መሬት ፈጥፍጦ ራስህን እንድትጠላ ሊያደርግህ ይችላል።
ስለዚህ የሰዎች አድናቆትም ሆነ ትችት የእነሱን ምልከታ እንጂ ያንተን ትክክለኛ ቦታ አያሳይም! አስተያየታቸውን ግን ራስህን ለማሻሻል ትጠቀምበታለህ እንጂ በፍፁም አምነህ አትደገፍበትም።
♨️መልካም ቀን ወገን❤
Yoni motivation
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ
ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
የሰው ልጆች ብዙ ችግሮችን ለመቋቋም አቅሙ አለን ። አስቸጋሪ ውፍረትን ለመቀነስ የምንችለውን ያህል ከነ አስቸጋሪ ውፍረታችን መኖርም እንችላለን። ለሁለቱም ግን ውሳኔ ያስፈልጋልና ። ለአንዳንዶች ላይመስል ይችል ይሆናል ፣ ግን ለውጥ ግን በራቸውን እያንኳኳ ይሆናል ። ግን አንድም አንቀላፍተዋል አለዚያ ተስፋ ቆርጠዋል!!
Yoni motivation
ለምርጥ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
አው ያማል! አው ያሳዝናል! አው አውቃለሁ ! በጣም ልብን ይሰብራል ግን እስከ መቼ ነው የምታለቅሽይው ግን እስከ መቼ ነው ያለፈ ጉዳት እስረኛ ሆነሽ የምትኖሪይው ራስሽን ካለሽበት ቦታ ማን መጥቶ እስክያወጣ ነው ምትጠባበቅይው? አህቴ ላንች ያለሽ አንች ብቻ ነሽ ደይ ተነሽ ነገ ሌላ ቀን ነውና!!
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ሰወች አንተን ምንም ልሉህ ይችላሉ የኔሱ ወሬ በህይወትህ ላይ አንዳች ነገር እንደማይጨምርና አንዳች ነገር እንደማይቀንስ አትዘንጋ ምክንያቱም ሁል ግዘ አስትየት የምሰጡ ሰዎች ቁጭ ያሉ ናቸው ስለዝህ አንቴ ቁጭ ያሉ ሰዎች ለምሰጡክ አስትየት ጆሮ እንዴማትሰጥ እኔ እርግጠኛ ነኝ💪💪💪
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ነገ በዩቲዩብ ቻናል መጣለሁኝ Subscribe አርጉ
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
እያንዳንዱን ቀን ገና እንዴጀመርክ አድረገህ ኑር ከዛ ሳታስበው ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ፣ እስከሚደረግ ድረስ ሁሌም የማይቻል ይመስል ነበር ነገር ግን የማይቻል ነገር የለም
ይቻላል
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
ስኬት ምንድነው? እንዴት ልሳካልን ይችላል?
Yoni motivation
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
የነጋበት ጅብ ሰዎችን በብዛት ሲያይ መደነባበርና መሯሯጥ ይጀምራል፤ ምንም ያኽል ጠንካራ ቢሆንም በዛ ሰዓት ግን የሱ መገኛ ስላልሆነ አቅሙ ይከዳዋል! እናም መሸሸጊያ ፍለጋ ይራወጣል!
የሰው ፍጥረትስ መሆን እና መኖር ባለበት ጊዜና ቦታ ጎድሎ ቢኖር በንጋቱ ሰዓት ማሟላትና መሆን የነበረበትን ስላልሆነ ምሽግ ይፈልግ ይሆን???
ለሱ የተፈቀደለትን ጊዜ ሳይጠቀምበት ከሌሎቹ ላይም ሰርቆ ሲኖር ምድር በተተኪዎች ስትመላ አቅሙን ማጣት ይጀምር ይሆን???
ለሀሉም ፍጥረት ተሰፍሮ የተሰጠው ጊዜ አለ፡ በመጀመሪያ ያን ጊዜ አስቀድሞ ማወቅ መልካም ነው። ሲቀጥል ያቺን ጊዜ መከፋፈልና እንደአስፈላጊነቱ መመደብም አስፈላጊ ነው።
'ሚጠበቅብንን ከሰራን የንጋት ጸሐይ ስትፈነጥቅ ምንሸሽ ሳይሆን በሐሴት የምንጎማለልባትና የምንሞቃት ነው ሚሆን!!!
Yoni motivation
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ከሴለ ለእሳት ቶሎ የማይበገሬው ለምን ይመስላቸዋል? በፊት የተሰቃየበት ጉዳይ ስለሆነ ነው ፣ታድያ አንድ አይነት ችግር ስያጋጥመን ሁሌ የምንፈራው ለምንድነው?? ለምንድንነው ችግሮችን ከመጋፈጥ ይልቅ መሸሽ የቀለሌን? ቢገባን ሁሌ ምንሰቃየው አብሮን በኖር ችግር ነው፣ ራሳችሁን እዩ አትሸነፉ!!
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
👉ጠላታችን ያለው አይምሯችን ውስጥ ነው፤ እስክንሞት የሚያስጨንቀን...የሚያንገበግበን... ሊሰብረን ሊያቆመን የሚታገለን...ህልማችንን ሊያዳፍን የሚዋጋን...በቃ ፍልሚያው ጭንቅላት ውስጥ ነው! ባንክ የቆጠብናት አካውንት ውስጥ አይደለም! ስራችን ውስጥ አይደለም! ግንኙነት ትዳራችን ውስጥ አይደለም! ወዳጄ በሰዎች አዝነህ ልብህ እንዳይሰበር ውጊያው አይምሯችን ውስጥ ነው!
Yoni motivation
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
#_ወዳጄ_ሆይ #ላም ለመንደሩ ሙሉ የሚሆን #ወተት ታልባ እንኳ ምንም #አትጮህም ። #ዶሮ ግን ለአንድ ህፃን ልጅ ቁርስ እንኳን የማይሆን #እንቁላል ጥላ ሀገር ምድሩን በእወቁልኝ #ጩኸት ታናጋዋለች ። ስለዚህ ወንድሜ #የሚጮህ ሁሉ ቁም ነገር የሰራ አይምሰልህ ። #በዝምታ ከጎናችን ሆነዉ ትልልቅ ነገሮችን የሚሰሩ ትልልቅ ሰዎች አሉ ። አስተዉለን እንጓዝ !!
Yoni motivation
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ሁል ጊዜ እነዝህን ጽሑፎች ታያለህ ነገር ግን ምን እንደምሉ እንኳን ለማየት ፍቃደኛ አይደለህም ምናልባት የምጠቅሙ ልሆኑም ይችላሉ ነገር ግን ችላ ስላልክ አልተጠቀምክም በተደጋጋሚ ወዴ አንተ ለምን እንደምመጡ ታውቃለህ??
ራስህ ጠይቅ??
ሁል ጊዜ ምያስቁ ነገሮችን ማየት ምያስደስትህ ከሆነ ሁል ጊዜ መሳቅ ካማረህ የት እንደሆንክ ራስህን ፈትሽ!!
ህይወት ሁል ጊዜ ሳቅታ አይደለችም እና ተጠንቀቅ!!
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
የሚትፈልገውን ነገር ካልተከልከው ፍሬውን ልትጨብጠው አትችልም፣ካልጠየከውም መልሱ ሁሊጊዜ ዝምታ ነው፣ ወዳጄ ወደፊት መራመድ ካልቻልክ ዘወትር እራስህን የሚታገኘው ባለህበት ቦታ ነው
Raise Motivat