698
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
Raise Motivate
Never Give Up
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Egg
When egg external power is broken the chiken inside it wil die.As the egg become broken from inside then it become a chiken!All huge ideas come from whithin
-change begins from inside
-Before we attempt to change others we should try to change ourselves
Raise motivate from Yoni Motivation
Yoni motivation
Never Give Up
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
የምታሳልፈው ጊዜ የለህም!
ማንም ትርፍና ከሰው የተለየ ተጨማሪ ጊዜ የለውም ። እያንዳንዳችን ያለን ጊዜ የተገደበ ፣ የተመጠነና ውሱን ነው ። ከዚህ ትንሽና ውሱን የመኖሪያ ጊዜ እየሸራረፍክ የምታሳልፈው ትርፍ ጊዜ የለህም ። ተመጥኖና ተለክቶ ተሰቶሃልና በስስት ፣ በመጠን ትኖረዋለህ ።
አዎ! ጀግናዬ..! የምታሳልፈው ጊዜ የለህም ፤ የምታባክነው ፣ የምትቀልድበት ፣ የምታፌዝበት ፣ የምታሾፍበት ትርፍ ጊዜ የለህም ። ገንዘብ ሊባክን ይችላል ፣ ንብረት ሊጠፋ ይችላል ፣ ነገር ግን አይተኬው ጊዜ መባከን ሲጀምር ነገሮች ሁሉ መበላሸት ይጀምራሉ ፤ እያየህ ዋጋ ያስከፍሉሃል ። ፊልም የምታይበት ፣ የምታፌዝበት ፣ አልባሌ ቦታ የምትውልበት ፣ ከማይሆኑ ሰዎች የምትገጥምበት ፣ ለረጅም ሰዓት የምታወራበት ጊዜ የሚያንገበግብህ ወቅት ይመጣል ።
አዎ! በፍፁም አትዘናጋ የምታባክነው ፣ የምታሳልፈው ትርፍ ጊዜ የለህም ። የዛሬዋ ጀምበር ስታዘቀዝቅ ከተሰጠህ የተወሰነ የህይወት መዝገብም አንድ ቀን እየተፋቀ ነው ። በጊዜ አትቀልድ ዋጋ ያስከፍልሃል ። በቻልከው መጠን አትራፊ ለማድረግ ሞክር ፤ ጊዜ ለማሳለፍ የምታደርገውን ተግባር አስወግድ ። ጊዜ አንተ ባታሳልፈውም በብረሃን ፍጥነት ማለፉን ይችልበታል ። የሚተካ ነገር ሊባክን ይችላል ጊዜ ግን በግልፅ እየታየ ሊባክን አይገባም ። አዎ! ምንም ይሁን ዛሬን ዋጋ ባለው ነገር አሳልፋት ፤ ህሊናህ የሚያርፍበት ፣ ለቀሪው ዘመንህ ስንቅ ሰንቅባት ፤ እንደ ትርፍ ሳይሆን ትርፋማ አድርጋት ።
Yoni motivation
Never Give Up
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች በራሳቸው ጥረት ብቻ የሚፈልጉት የስኬት ጫፍ ላይ ለመድረስ ሲታገሉ እንመለከታለን ። በተለይ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸው ሰዎች የሌሎችን እገዛ መጠየቅ የውድቀት መጀመሪያ መስሎ ይታያቸዋል ።
በዙሪያህ የሚያግዙ ሰዎች መኖር ጥንካሬና ብርታትን ይሰጣል ። ስለዚህ የሚያግዝህና ሃሳብህን የምታጋራው አስተዋይ ወዳጅ ይኑሩህ ።
Yoni motivation
Never Give Up
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
💪 ሰው ሰውን ሲያጣ ፣ ንብረቱን ሲያጣ ፣ የሚያስፈልገውን ሲያጣ መኖር ማይችል ይመስለዋል! ግን ሰው መኖሩን የሚያቆመው ሕልሙንና ተስፋውን ያጣ ቀን እና ለሽንፈት እጅ የሰጠ ዕለት ነው!!! ያኔ እድሜው የልጅ ቢሆን እንኳ ኑሮው የድካምና ያዛውንት ይሆንበታል!!!
💪 ወዳጄ ሕይወትህ ሳይቋጭ ፣ መዝገብህ ሳይከደን ስርኽን መሬት ለመሬት እየሰደድክ ባቅምህ እንደ ዛፉ ተወዛወዝ!!! ዛፍ ተገንድሶ እስካልወደቀ ድረስ እንቅስቃሴውን አያቆምም!!
Yoni motivation
Never Give Up
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ህይወት
እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም…
ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ…
አልረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል…
አልተውህም ያለህ ይተውሀል…
የመረከው ይረግምሀል…
ያሳከው ያስለቅስሀል…
ወዳጄ ያልከው ጠላትህን ይሆናል…
እናም ተመስገን ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለፈጣሪ ተወው።
Yoni motivation
Never Give Up
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
በቀን ውስጥ 24ሳዓት ተሰጥቶአል ከዛ ውስጥ 6ቱን ተጠቅመህ የቀረውን ባንክ ማስቀመጥ አትችልም ያለህን ጊዜ በአግባቡ ተጠቀም ከቀለድክ መልሶ ይቀልድባሃል ከተጠቀምንበት ውጠታማ የማንሆንበት ምንም አይነት ምክንያት የለም!!
Yoni motivation
Never Give Up
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ሓሳቡን የማይቀይረው የሞተ ሰው ብቻ ነው ምንም ያህል በተሳሳተ መንገድ ብትጓዚም አይበጂም ተመለስና አንድ ብለህ ጀምር ትችላልህ! ታሳካዋለህ !ጠንካራ ጎንህን ስላላዎክ እንጂ ከማንም አንሰ ወይም ሰነፈ ስለሆንክ አይደለም
ሓሳብህን ቀይር አመለካከትህን አስተካክል
Yoni motivation
Never Give Up
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ተነስና አድርገው❗️
መዋኘት እያማረህ መርጠብ ግን አትፈልግም፤ መለወጥ ትፈልጋለህ መጀመር ግን አልቻልክም። ወዳጄ ተኝተህ ፈጣሪ ያውቃል አትበል። ካልተነሳህ ፈጣሪ የሚያውቀው እንቅልፋም መሆንህን ነው። በራስህ መታገል አለብህ❗️ ብቻህን ስንፍናህን ማሸነፍ አለብህ እንጂ ነገሮች ሁሌም ምቹ አይሆኑም።
መርፌ የሚፈውስህ እያሳመመህ ነው። በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሆነህ ማቆም እየፈለክ ጉዞህን ወደፊት ስትቀጥል ባይፃፍልህም ታሪክ እየሰራህ ነው።
ስለዝህ ነገሮችን ቆም ብለህ አስብ ማድርግ የምትችለውን ነገር ዛሬውን ጄምር
Yoni motivation
Never Give Up
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
ጦር የተሰራው በተራ ሰዎች ነው ፣ ሮኬት ግን በረቀቁ ባለሙያዎች! እናም በሕይወትህ ረቂቅ ባለሙያዎችን አትጠብቅ! በራስህ ስራ
ወደ ግብህ ለመገስገስ የራስህን መንገድ መከተል ያዋጣሃል ። አዎ የስኬት መንገድ የቴለቪዥን ቻናል እንደ መምረጥ ይቀልላል እያልኩ አይደለም ነገር ግን የማይቻል አይደለም!!💪💪💪💪
Yoni motivation
ለምርጥ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
የአንዳንድ ሰዎችን ንግግርና ተግባር ስትመለከት በጣም ትገረማለክ ጥፋታቸውን ሁሉ አንተ ላይ ብቻ ያደርጋሉ ምንም እንደማያጠፉ እርግጠኛ ይሆናሉ ከዛም አንተ ጥፋቴ ምንድነው? ብለክ ራስክን ስትመረምር ጥፋትክ እነሱን መተዋወቅ ብቻ ሆኖ ታገኘዋለክ!!
Yoni motivation
Never Give Up
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
"በህይወትህ ትልቁ ጠላትህ ውስጥህ ያለው መጥፎ ሀሳብ ነው ስለዚህ መጀመሪያ እሱን ታግለህ አሸንፍ ከዛ ሌላው ቀላል ነው!"
''ለሰዉ የከበደዉ የወደቀን ማንሳት እንጅ የቆመን በርታ ማለት አይደለም፡፡''
Yoni motivation
Never Give Up
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
በዚህ አለም የሚያረጋጋ ቃል ቢኖር አንዱ "ሁሉም #ያልፋል" የሚለው ነው ፤ #ሀዘኑም ያልፋል ፣ደስታውም ያልፋል ፣ ንዴቱም ያልፋል ፣ እርካታውም ያልፋል ፤ ሌላውን ተወው አንተም እኔም #እናልፋለን! በፍጥረት አለም ፀንቶ የሚኖር ነገር ቢኖር አምላክ ብቻ ነው ።
ታዲያ ለሚያልፍ ችግር ለምን አብዝተህ ትጨነቃለህ ? ለሚያልፍ ቀን ለምን ራስህን ትጎዳለህ ? ህይወትህን ነብስ ዝራበት ፤ የምትወደውን ስራ ፣ የምትወዳትን የራስህ ለማድረግ ተዘጋጅ ፣ #መንፈሳዊነትህን ሳትለቅ የምድርን በረከት ሁሉ አጣጥም ፤ #ሳታልፍ በፊት #ኑር ወዳጄ
Never give up💪💪💪💪
Yoni motivation
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ሰነበታችሁ❗️
ከሌለን፤ ከጎደለን ነገር ይልቅ ያለን ነገር ይበልጣል። ከምንማረርባቸው ነገሮች ይልቅ ልናመሰግንባቸው የሚገባን ብዙ መልካም ነገሮች አሉ።
ምናልባት የምትፈልገው ስፍራ ላይ አልተቀመጥክ ወይንም የምትመኘውን ነገር አላገኘህ ይሆናል። ይሁን እንጂ አዲስ ቀን ሲሰጥህ ከብዙዎች በላይ እድለኛ ነህ። ስለዚህም ፈጣሪህን ባለህ ነገር አመስግን። በሰላም ውሎ በሰላም ማደር እጅግ ትልቅ ነገር ነው። አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ነው።
አንተ ለብቻህ የሆነብህ ነገር የለም። አንተ ጋር የጎደለህን ሌላው ጋር ስታይ 'ሁሉ የሞላለት' መስሎህ ነው። ባወቅኸው ልክ የሰውን ህይወት አትመዝን፤ የራስህንም አታቃል።
ስለዚህ በምንም አይነት የህይወት ትግል ውስጥ ብትሆን በመኖርህ ብቻ ደስታን ምርጫህ አድርግ። አዲስ ቀን እንድታይ ስለተፈቀደልህ ብቻ ለፈጣሪ ምስጋና ልታቀርብ ይገባል።
መልካም ቀን
Yoni motivation
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ቃላት አጥንት የላቸውም ግን አጥንትን ይሰብራሉ፤ መልካም ከሆኑ ደግሞ አጥንትን ያለመልማሉ፤ ለሰዎችም ሆነ ለራስህ የምትናገረው መልካም መሆን አለበት ፤ እኔ ድንቅ ነኝ እኔ ልዩ ነኝ ስትል ታላቁ ማንነትህ ተኝቶ እንዳረፈደ አንበሳ ይነሳል።
በቃላት ብቻ ተዓምር መስራት ትችላለህ ፤ ቃላት ህይወትህን ገሀነምም ገነትም ማድረግ ይችላል ፤ ለራስህ ምርጡን ብቻ ተናገር ምክንያቱም በህይወትህ የሚገለጠው በአንደበትህ የዘራኸው ነው
ቃላት አጥንት የላቸውም ግን አጥንትን ይሰብራሉ፤ መልካም ከሆኑ ደግሞ አጥንትን ያለመልማሉ፤ ለሰዎችም ሆነ ለራስህ የምትናገረው መልካም መሆን አለበት ፤ እኔ ድንቅ ነኝ እኔ ልዩ ነኝ ስትል ታላቁ ማንነትህ ተኝቶ እንዳረፈደ አንበሳ ይነሳል።
በቃላት ብቻ ተዓምር መስራት ትችላለህ ፤ ቃላት ህይወትህን ገሀነምም ገነትም ማድረግ ይችላል ፤ ለራስህ ምርጡን ብቻ ተናገር ምክንያቱም በህይወትህ የሚገለጠው በአንደበትህ የዘራኸው ነው
👉ራስህን የምታይበት የህይወት መስተዋት ዓለምን የምታይበትን መነፅር ይሰጥሃል።
👉በዙርያህ ላለው ዓለም የምትሰጠው ምላሽ ለራስህ ከሰጠሄው ቦታ አንጻር ነው።
👉ራስህን የምታይበት ዓለምን የምታይበት ነው።
👉ለራስ ያለህ አመለካከት ካልተለወጠ በዙርያ የምታያቸው ነገሮች ትናንትም ዛሬም ያው ናቸው።
👉ራስህን መለወጥ ዓለምን መለወጥ ነው። ለምን? ሰላራስህ ማንነት ለየት ያለ እይታ ካለ ዓለምን የምታይበት ይለያል።
Yoni motivation
ለአነቃቂ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
