698
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
فوریه '24
فوریه '24
+3
در 0 کانالها
ژانویه '24
+5
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+6
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+4
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+14
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+7
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+13
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+21
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+16
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+52
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+131
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+178
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+101
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+8
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+10
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+14
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+24
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+42
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+62
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+79
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+174
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+339
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 16 فوریه | 0 | |||
| 15 فوریه | 0 | |||
| 14 فوریه | 0 | |||
| 13 فوریه | 0 | |||
| 12 فوریه | +1 | |||
| 11 فوریه | 0 | |||
| 10 فوریه | 0 | |||
| 09 فوریه | 0 | |||
| 08 فوریه | +1 | |||
| 07 فوریه | 0 | |||
| 06 فوریه | +1 | |||
| 05 فوریه | 0 | |||
| 04 فوریه | 0 | |||
| 03 فوریه | 0 | |||
| 02 فوریه | 0 | |||
| 01 فوریه | 0 |
پستهای کانال
ማንም የምፈልግህ ስኖርህ ብቻ ነው፤ ከለለህ ማንም አይፈልግህም! ሁሉም ላለው ነው ምያሽቃብጠው፤ ሰለ ማንም ግድ እንዳይኖርህ! ከቤተሰቦችህ ውጭ ብኖርህም ባይኖርህም ሁል ጊዜ ከጎንህ ናቸው፤ ለእነሱ ብቻ ኑር!! ሰውን በደንብ ስታውቅ ውሻህን በጣም ትወደዋለህ ምክንያቱም ትላንት ያደረግከውን አይረሳምና! !
| 2 | ጠንካራ ሴት እጅ አትሰጥም
አንድ ቀን በር ዘግታ አልጋዋ ላይ ታለቅስ ይሆናል ነገር ግን እንደገና እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ሆና ትመለሳለች። ለሌሎች ውብ ሆና ትታያለች
ጠንካራ ሴት ቃል አይሰብራትም ውስጧ ከባህር ይሰፋል ተግባር ይገዛታል አላማዋንጂ ሰወችን አትከተልም በዚች ሴት ውስጥ
ጥልቅ ሚስጥር አለ 💝 | 264 |
| 3 | ሰዎች አባት አባት የማይሉት ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ?
አባት ሕመሙን አብዝቶ ስለሚደብቅና ስለማያሳይ እንድሁም ቻይ ስለሆነ ነው።አባት ያልተገጠመለት ጀግና ነው።ለ አባቶች የተገጠመ ግጥም ብትፈልጉ ትንሽን እንጂ አታገኙም። አባት ከልጆቹ ጋር የሚያወራው በ ዓይኑ ነው።ያልተካሰ ግን የተጎዳ፣የተራበ ግን ያላወራ አባት ማለት ጀግና ነው።
አባት የሚችለውን ሁሉ አድርጎ የልጆቹን ስኬት እንጂ ምንዳን የሚጠብቅ ሰው አይደለም ። | 258 |
| 4 | VID_20231206_191310.mp3 | 241 |
| 5 | بدون متن... | 199 |
| 6 | بدون متن... | 867 |
| 7 | بدون متن... | 204 |
| 8 | ✍ ቤርሙዳ ትሪያንግል ✍
#የቤርሙዳ ትሪያንግል ሚስጥር በምድር ላይ ካሉ ሚስጥራዊ ስፍራዎች አንዱ የቤርሙዳ ትሪያንግል ነው ። ቤርሙዳ ትሪያንግል በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ ይገኛል ። ከአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት ዝቅ ብሎ የሚገኝ ሲሆን በስተደቡብ በኩል የካሪቢያን ደሴት ያዋስነዋል ።
#ቤርሙዳ ትሪያንግልን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየው ክርስቶፈር ኮለምበስ ሲሆን ዘመኑም 1449 አ.ም ነበር ። ተጓዡ ክርስቶፈር አለምን በሚያስስበት ወቅት እዚህ ስፍራ ደርሶ አንድ ነገር ተመለከተና በማስታወሻው ፃፈ ። ይህንን ያየውን ነገር ሲያሰፍር እንዲህ በማለት ነበር ። "በአድማስ ላይ የሚደንስ እንግዳ የሆነ የብርሀን ጮራ" "በሰማይ ላይ የነገሰ የእሳት ነበልባል" "የአቅጣጫ መጠቆሚያ ኮምፓስን የሚያመሰቃቅል ሀይል" ይለዋል ።
#ቤርሙዳ ትሪያንግል ባልታወቀ ሚስጥር በርካታ መርከቦችና የሰውን ልጅ ህይወትና ሀብት እንደያዙ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጠፍተዋል ። በአለማችን ላይ ከፍተኛ የመርከብና የአየር ትራንስፖርት እንቅስቃሴ በሚደረግበት በዚህ ስፍራ ላይ እንዲህ አይነት እንቅስቃሴ ወይም እንግዳ የሆነና ሁሉን ውጦ የሚያስቀር ገደል መገኘቱ የሰውን ልጅ ግራ አጋብቷል ።
#ይህቺን ቁም ነገር ለምትወዳቸው ጓደኞቻቹ ሼር በማድረግ እውቀትን በነፃ ተገበያዩ እንዲሁም ላይካችሁና ኮመንታችሁ አይለየኝ ። | 217 |
| 9 | ስንፀልይ ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል እያልን የምንፀልየው ፀሎት ከንቱ ነው ማለትነው? ።
ይቅር ካላልን እግዚአብሔር ይቅር እንደማይለን እናውቃለን ሰወች እኛን የበደሉን እኛ እግዚያብሔርን ከበደልነው በልጦ አይደለም ነገር ግን.......
እኛ ነገ እንሞት ዛሬ አናውቅም
አንዲት ሴትዮ ነበረች ልጅ መውለድ ፈልጋ ፈጣሪዋን ስትጠይቅ ቆየች እና የዘገየ ወይም ያልሰማት መሰላት እና ቸኩላ እሽ ሰይጣን ልጅ ስጠኝ አንድ ጋቢ እሰጥሀለው ብላ አለችው አሉ ከዚያ ፈጣሪዋ ልጅ ሲሰጣት ሰይጣን የሰጣት መስሏት የትነው የማገኘው ሰይጣንን ስትል ጠየቀች ሰይጣን ማለት እርቅ የማይወድ ነው አሏት ሰወች። ከእለታት አንድ ቀን ሁለት ሰወች የተጣሉ ነበሩ እና አንደኛው አልታረቅም ብሉ እምቢ አለ ከዛ ያች ሴት እየሩጠች ከቤቷ ሂዳ ያንጋቢ አንጥታ አለበሰችው አሉ ። ከዛ ሰውየው ምን ሆነሽነው ሲላት እርቅ የማይወድ ሰይጣነው ተብሏል ሰለዚህ ስለቴን ተቀበለኝ ስትለው እየሩጠ ሂዶ ታረቀ ይባላል። እናምይቅር በሉ ይቅር እንድትባሉ ተብለናል !!
እኔ ይቅር ብያለሁ ለበደሉኝ ሰወች!! | 163 |
| 10 | بدون متن... | 166 |
| 11 | بدون متن... | 1 |
| 12 | ይህች ቀን ታልፍና ድሮ ትባላለች
ሳአቷ ያልቅና ታርክ ትሆናለች
እስክ ልቤ ታገስ ሂወት እንደዚህ ነች | 150 |
| 13 | አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል ። ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መናገር አልቻለም ።
#_በቃ_እሷዋን_እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳስባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል ።
#_እናም ሲፈራ ሲቸገር በጣም እንደሚወዳት❤ ይነግራታል እሷም ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው "ውይ በጣም ይቅርታ እንኳዋን የፍቅር ጥያቄህን ልቀበልህ ይቅርና በአለም ላይ ማንን ትጠያለሽ ብባል አንተን ነው😡 የምለው እና ይሄን ጥያቄ ደግመህ እንዳታነሳብኝ"
#_ልጁም_ምንም _እንዳልተፈጠ ተረጋግቶና ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል ። ጓደኞቹም ፈገግታውን ሱያዩ ልጅቷ የፍቅር ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው በደስታ ተቀበሉት ።
#_አንደኛው_ጓደኛው "እሽ አለችህ አይደል በጣም ደስ ይላል "ሲለው ወጣቱ ልጁ አረ በፍፁም እንዲውም በአለም ላይ እንደኔ የምትጠላው ሰው እንደሌለ ነው የነገረችኝ አላቸው ።
#_ጓደኞቹ_ግራ_ተጋብተው ታድያ እንዴት አላዘንክም ? እንዴት አልተከፋህም ? "አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል መለሰላቸው ።
#_ለምን_እከፍለሁ_ለምንስ_አዝናለሁ ? እኔ እኮ ያጣሁት በአለም ላይ ከምንም በላይ የምትጠላኝን ልጅ ነው ። እሷ ግን ያጣችው በአለም ላይ ከምንም በላይ የሚወዳትን❤️ ሰው ነው ። ስለዚህ እኔ ሳልሆን ማዘንም መክፋትም ያለባት እሷ ናት"አላቸው ።
#_ይሄ_ታሪክ የብዙዎቻችን ነው ። አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም ሲርቀን እንከፋለን😔 እናዝናለን እናለቅሳለን😢 ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛ አልነበርንም ።
ኮሜንት እና ሼር | 158 |
| 14 | የዘጉህን ሰወች አብዝተህ በማንኳኳት አታስከፍታቸውም፣ ይልቅ አንገትህን ሰብረህ ራስህን ዝቅ አድርገህ ስራ፣ ነጌ ልያበረታቱ ደጅህን ቀድሞ ምያንኳኩ እነሱ ናቸው፣ ያኔ ግን አንቴ በተራህ ምንም ሳትል ተቀበላቸው፣ ምክንያቱም ከፈጣር በታች የዘጉኝ ሰወች ናቸው የስኬተ ምክንያት ብየ ሰለማስብ!!
መልካም ምሽት | 169 |
| 15 | ዴስታህን ከሰው ውጭ አድርግ ፣በራስህ ህይወት ለብቻህ ዴስተኛ መሆንን ተለማመድ፣ ካልሆነ እንብ ያሉ ቀን ስታለቅስ ትውላለህ፣ እውነት ነው !! | 181 |
| 16 | የሆነ ሳአት አጠገብህ ያሌ ሁሉም ሰው የምሆነውም፣ የምታየውም፣ ልያሰጠላክ ይችላል ።የውስጥህን ማንም አይረዳህም፣ ከአምላክህ ውጭ ዛሬ ሰሞቶ ነገ ለምሰለችህ ሰው ምስጥርህን ህመምህን አትናገር ።ሁሌም ስትከፍም፣ ስትራብም፣ ስትጠማም፣ ከጎንህ ያለው አምላክህ ብቻ ነው ።ምስጥርህን ለሱ ብቻ ተናገር፣ በዝህ አለም ለራስህ ያለሃው አንቴ ብቻ ነህ !በቃ እወነቱ ይህ ለብቻህን ነህ፣ ከእግዚአብሔር ውጭ ማንም ላንተ የለም! ይህን ስታውቅ ውስጥህ አይከፍም፣ በምንም አታዝንም ሁሉም ነገር እንደምያልፍ ይገባሃል !! | 225 |
| 17 | የሆነ ጊዜ አሌ አንተን የበደሉ ሰወች የምሸማቀቁበት ፣አንገትህን ያስደፉ የሚያፍሩበት ፣ዝቅ አድርገው ያዩክ ክብርህን ለማየት የሚጋፉበት ፣ያ ጊዜ ቅርብ ነው ።አየመጣ ነው ሁሉም ነገር እንደ ጎርፍ እያለፈ ነው ተመሰገን! ! | 214 |
| 18 | አልሞት አልኳቹ አየመጣቹ የምትወጉኝ ምን አርግ ነው ምትሉኝ? | 2 |
| 19 | ይህም ያልፍል አይዞ | 200 |
| 20 | ያልፍል | 200 |
