HIVN COC Channel
🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን። 📢Youtube channel youtube.com/@HIVN 📢 Our group t.me/HIVN19 📢 Channel t.me/healthinovation 📢 facebook page: www.facebook.com/tenajobs
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام HIVN COC Channel
کانال HIVN COC Channel (@hivncoc) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 19 405 مشترک است و جایگاه 1 196 را در دسته پزشکی و رتبه 1 738 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 19 405 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 12 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 152 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 30 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 12.34% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.51% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 394 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 1 069 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 7 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።
📢Youtube channel youtube.com/@HIVN
📢 Our group t.me/HIVN19
📢 Channel t.me/healthinovation
📢 facebook page: www.facebook.com/tenajobs”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 13 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته پزشکی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 13 ژوئن | 0 | |||
| 12 ژوئن | +30 | |||
| 11 ژوئن | +10 | |||
| 10 ژوئن | +30 | |||
| 09 ژوئن | +3 | |||
| 08 ژوئن | +20 | |||
| 07 ژوئن | +7 | |||
| 06 ژوئن | +16 | |||
| 05 ژوئن | +5 | |||
| 04 ژوئن | +3 | |||
| 03 ژوئن | +10 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | +5 |
| 2 | የቅጥር ማስታወቂያ
ቀጣሪ ተቋም፦ አፍሪካ ሜዲካል ሰርቪስ
📍የስራ ቦታ፦ ዲማ ከተማ (ከሚዛን አማን ከተማ / ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 90 ኪ.ሜ ርቀት ላይ)
• የስራ መደብ፦ የሶሻል ሚዲያ ኮንቴንት ክሬተር እና ጂታል ማርኬተር (Social Media Content Creator & Digital Marketer)
• ደመወዝ፦ በተቋሙ የደመወዝ ስኬል
• የስራ ሰዓት፦ 9+ ሰአት
አስፈላጊ መስፈርቶች እና ክህሎቶች
• የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት::
(በማርኬቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ/አይቲ ወይም በህክምና ሙያ (በነርሲንግ፣ በጤና መኮንንነት ወይም በህብረተሰብ ጤና) ቢሆን ይመረጣል።)
• የኢዲቲን፣ የፎቶግራፍ እና የግራፊክስ ዲዛይን ስራዎችን በጥራት የማከናወን ችሎታ ያለው/ያላት እንዲሁም የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የኮንቴንት እቅድ የማውጣት ከፍተኛ ብቃት ያለው/ላት።::
• እንግሊዘኛ እና አማርኛ ማንበብ እና መፃፍ የምችል/የሚችል::
የስራ ልምድ፦ የግሉን ወይም የተቋማትን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች (በቲክቶክ፣ ቴሌግራም፣ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ወይም ሊንክዴን) በስትራቴጂ በመምራት እና ተደራሽነታቸውን በማሳደግ ረገድ የተረጋገጠ የስራ ልምድ ያለው/ላት። የስራ አፈፃፀሙን የሚያሳዩ ከዚህ ቀደም የተሰሩ ስራዎች ማሳያ (Portfolio/Links) ማቅረብ ግዴታ ነው።
ማሳሰቢያ፦ አመልካቹ/ቷ ወደ ስራ ቦታው በአካል በመገኘት ስራውን በአስቸኳይ ለመጀመር ዝግጁ መሆን አለበት/ባት።
ለማመልከት:- CV፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን እንዲሁም ከዚህ ቀደም የሰራችኋቸውን ስራዎች ማሳያ (Portfolio/Links) በመያዝ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ መላክ ትችላላችሁ፦
✈️የቴሌግራም አድራሻ፦ @Africamedicalservicereception
📞ስልክ ቁጥር:- 0954717272
Visit our channel: @healthinovation | 38 |
| 3 | VACANCY ANNOUNCEMENT |
Hiring Org: MERON MEDIUM CLINIC
We are seeking a qualified and motivated professional to join our healthcare team.
📍 Work Location: Lebu, near Garamart, Addis Ababa
Required position
1. BSC Nurse
• Job type: Full-time
• Education: Bsc degree Nurse Professional
• Experience: Up to 3 years in a private clinic
• Salary: As per Company Scale
HOW TO APPLY:
Candidates who meet the requirements can send your application via:
✈️Telegram: @Meronmed
📞For more info: 0989862424 | 212 |
| 4 | የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
ለውጭ ዝውውር ቅጥር አመልካቾች በሙሉ
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በቀን 01/7/2018 ዓ.ም ለጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነርስ ፕሮፌሽናል፣ ክሊኒካል ሚድዋይፈሪ ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት እና ቀዶ ህክምና ነርስ ባለሙያ በውጭ ዝውውር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የተመዝግባችሁ ከዚህ በወጣው ስም ዝርዝር መሠረት በ10/10/2018 ዓ.ም 7፡00 ሰዓት ለፈተና እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ለፈተና ሲመጡ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
የፈተና ቦታ፡- ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
ለፈተና የተመረጣችሁ ስም ዝርዝር ⤵️
https://t.me/tenaguideline/36352?single | 1 497 |
| 5 | ጋሞ ዞን ጤና መምሪያ ሙያ ፈቃድ ለምታሳድሱ የጤና ባለሙያዎች
ለሙያ ምዝገባ ፍቃድ መሟላት ያለባቸዉ ከጤና ባለሙያዎች የጤና ሚኒስቴር ሙያ ፈቃድ ፖርታል በመጠቀም ባሉበት ሆነዉ አንድታመልክቱ አናሳስባለን::
ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
🩺 ቻናል @healthinovation
🩺 ግሩፕ @HIVN19
🩺 #COC ግሩፕና ቻናል @HIVNCOC @healthadvert
🩺 መመሪያዎች ማግኛ @HIVNtech @tenaguideline
ሁሉንም የቴሌግራም ቻናሎች በአንድ ላይ ⤵️ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን::
ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena | 2 395 |
| 6 | የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ቀጣሪ ድርጅት: አፍሪካ ሜዲካል ሰርቪስ
📍 የስራ ቦታ:- ዲማ ከተማ (ከሚዛን አማን ከተማ / ከሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 90 ኪ.ሜ ርቀት ላይ)
የስራ መደብ: ጁኒየር ትሪያዥ ነርስ
• የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ጾታ: ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
🕒 የስራ ሰዓት: ሙሉ ቀን (ከስራ ፍሰት፣ ከአስቸኳይ ጊዜ ምላሾች እና ከደንበኞች እንክብካቤ ፍላጎት ጋር የሚቀያየር)
💵 ደመወዝ: በድርጅቱ የስኬል መሠረት
📋 ዋና ዋና ብቃቶች እና መስፈርቶች
• ትምህርት: በነርሲንግ ዲፕሎማ ያለው/ላት (እውቅና ካለው የጤና ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ)። የታደሰ ህጋዊ የሙያ ፈቃድ (License) መኖር ግዴታ ነው።
• የስራ ልምድ: በሆስፒታል ተግባራዊ ልምምድ (Internship) ወቅት በአስቸኳይ ጊዜ ህክምና፣ በተመላላሽ ታካሚዎች ክፍል ወይም በፈጣን ደንበኛ ምዘና (Triage) ላይ የተገኘ ልምድ ልዩ ትኩረት ይሰጠዋል።
• የሙያ ብቃት:
° ፈጣን የደንበኞችን ሁኔታ የመገምገም እና የህይወት ምልክቶችን (Vital Signs) የመተርጎም ችሎታ።
° የአስቸኳይ ጊዜ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ሁኔታዎች የመለየት እና ቀልጣፋ የክሊኒካል ሰነዶችን የመመዝገብ ብቃት።
° በከፍተኛ ጫና እና አስቸኳይ ሁኔታዎች ውስጥ ተረጋግቶ የማሰብ፣ የመወሰን እና የደንበኞችን ደህንነት የመጠበቅ ችሎታ።
• የባህሪ ስነ-ምግባር: አመልካቾች ከማንኛውም አይነት ሱሰኝነት (ትንባሆ፣ አልኮል፣ ጫት ወይም ከህክምና ሙያ ስነ-ምግባር ጋር የማይሄዱ ሌሎች ነገሮች) ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆን አለባቸው።
• ቋንቋ: በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሙሉ የስራ ግንኙነት ማድረግ የሚችሉ። የአካባቢውን ቋንቋ ማወቅ እንደ ተጨማሪ ብቃት ይቆጠራል።
ተጨማሪ ሁኔታ: በአስቸኳይ ወደ ስራ ቦታው (ዲማ ከተማ) በመሄድ ስራ ለመጀመር ሙሉ ዝግጁ የሆነ/ች።
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች የህይወት ታሪካችሁን (CV)፣ የታደሰ የሙያ ፍቃድ እና የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች መላክ ትችላላችሁ፦
✈️ ቴሌግራም: @Africamedicalservicereception
📞 ስልክ ቁጥር: 0946159000 | 887 |
| 7 | የ2019 የበጀት ማጠቃልያ ሙሉ ሰነድ ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል!
ለጤና 6.1% በጀት ተመድቧል
ሙሉውን ሰነድ ለማንበብ (PDF)⤵️
https://t.me/healthinovation/55705 | 2 056 |
| 8 | Vacancy Announcement |
Alpha Cardiac and Medical Center would like to hire competent professionals for the following positions.
🔍 Position Requirements
1. Clinical Laboratory Technologist
• Required Number: 1
• Education: Diploma or BSc degree in Clinical Laboratory
• Experience: 0 – 5 years
2. Clinical Nurse
• Required Number: 1
• Education: Diploma or BSc degree in Clinical, Emergency, or Cardiac Nursing
• Experience: 0 – 5 years
3. Pharmacist
• Required Number: 1
• Education: BSc degree in Pharmacy
• Experience: 0 – 5 years
Hiw to apply:
Applicants are expected to bring their CV and academic credentials in person or send them via email.
• In-Person: Alpha Cardiac and Medical Center, situated at Megenagna, around Lem Hotel.
• Email: alphacsc16@gmail.com
Telephone: 📞 0951919191 /
📞 0940060708 | 945 |
| 9 | Vacancy Announcement |
Hiring organization: Medium clinic
🗓 Announcement date: 04-10-2018
⏰Deadline: 5 days from date of announcement
🗾Work location: Guje,Bureau/Ashewa meda, shaggar city
Required Position: Diploma nurse
• Education: Diploma nurse graduate from recognized institution.
• Experiance: 2 years and above
• Gender: Female/Male
• Salary: Negotiation
• Language: oromiffa and Amharic Good speaker
Applicants who live near Guje, kela preferred
How to apply:
candidates who meet the above requirements can send cv through telegram link @abugetch | 916 |
| 10 | Vacancy Announcement |
Hiring organization: Speciality Dental Clinic
Date of announcement: 03-10-2018
Deadline: 5 days from date of announcement
📍Work location: Bole Atlas, Addis Ababa
Required Position: Diploma nurse
• Education: Diploma nurse graduate from recognized institution.
• Experiance: 0-1 year
• Gender: Female
• Salary: Negotiation
• Language: Amharic and English Good speaker
Applicants who live near Bole atlas preferred
How to apply:
candidates who meet the above requirements can contact on Phone number 0985200000
@healthinovation | 913 |
| 11 | አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ |
ኦፕቲመም ፊዚዮተራፒ ልዩ ክሊኒክ
📍የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ (ለቡ ቫርኔሮ)
የስራ መደብ፦ ነርስ (Nurse)
• ፆታ፦ ሴት
• የትምህርት ደረጃ፦ በነርሲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላት
• የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
• ደሞዝ፦ በስምምነት
የማመልከቻ ዝርዝር መረጃ
• የማመልከቻ ቀናት፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜንም ጨምሮ)።
• የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር።
ለማመልከት፦
በአካል፦
1. ለቡ መብራት ሀይል አደባባይ ወደ ለቡ በሚወስደው መንገድ፣ ቫርኔሮ ሪል ስቴት ፊት ለፊት፣ ኦሳክ ታወር።
2. ቤተል በሚገኘው ቢሮ በመቅረብ።
✉️በኢሜይል፦ optimumphysiotherapy3@gmail.com ላይ በመላክ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 📞 0939290222 | 972 |
| 12 | የጤና ባለሙያዎች መደበኛ ዝውውር የመጨረሻ ውጤት - አማራ ክልል ጤና ቢሮ ⤵️
https://t.me/healthinovation/55664 | 4 657 |
| 13 | VACANCY ANNOUNCEMENT
Hiring Org: EBM Internal Medicine & Pediatrics Specialty Clinic
We are looking for competent and experienced professionals to join our team in Addis Ababa.
📍Location : Addis Ababa (Around Ayat)
Position: Radiology Specialist (Radiologist )
• Required Number: 01
• Working Hours: Monday to Friday 2:30 - 11:30 local time and
Saturday morning 2:30 to 6:30
• Salary: Negotiable
How to Apply:
Interested applicants should send their CV and credentials via Telegram to:
0910406803 / 0910866506 | 2 936 |
| 14 | የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
1. የፈተናው መርሃ-ግብርም፦
▪ በ17/10/2018 ዓ.ም…… Medicine, Public Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Medical Radiology Technology እና Pediatric and Child Health Nursing
▪ በ18/10/2018 ዓ.ም……, Nursing, Human Nutrition, Optometry, Physiotherapy እና Surgical Nursing
▪ በ19/10/2018 ዓ.ም…… Pharmacy, Anesthesia, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health እና Psychiatric Nursing,
ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::
2. በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
3. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
4. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል።
5. ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን attachment የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል።
ማሳሰቢያ፦
ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
የተፈታኞች ስም ዝርዝርና የፈተና ጣቢያ ⤵️
https://t.me/HIVNtech/1623?single | 1 366 |
| 15 | VACANCY ANNOUNCEMENT
Hiring Org: Dr. Teshome Primary Hospital
We are seeking to recruit qualified, competent, and experienced professionals for the following vacant positions at our facility.
Required Positions:
1. Internist
Education: MD with Specialization in Internal Medicine
Experience: 1 year and above
Required Number: 1
2. Radiologist
Education: MD with Specialization in Radiology
Experience: 1 year and above
Required Number: 1
3. General Practitioner (GP)
Education: Doctor of Medicine (MD)
Experience: 1 year and above
Required Number: 3
4. Health Officer (HO)
Education: BSc Degree in Public Health / Health Officer
Experience: 1 year and above
Required Number: 2
5. Laboratory Technologist
Education: BSc Degree in Medical Laboratory Science
Experience: 1 year and above
Required Number: 3
6. BSc Nurse
Education: BSc Degree in Nursing
Experience: 1 year and above
Required Number: 3
7. Administration
Education: Degree/Diploma in Management, Business Administration, or related fields
Experience: 1 year and above
Required Number: 1
FOR ALL ABOVE POSITIONS
Job Type: Permanent
• Salary: Negotiations - Attractive
Location: Central Ethiopia Region, Kembata Zone, Lesho Mazoria Town
Date of Announcement: 02-10-2018 EC.
Deadline: 7 days
How to Apply:
Interested and qualified applicants can apply via telegram on following phone numbers:
📞 0911753523
📞 0953775508 | 2 773 |
| 16 | የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ድርጅት:- ዙማን ዶ/ር አብዱ መካከለኛ ክሊኒክ
📍የሥራ ቦታ:- ቻግኒ 01 ቀበሌ፣ መተላለፊያ ሰፈር፣ ባጃጅ ተራ አካባቢ
ክሊኒካችን ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
💼 ክፍት የሥራ መደቦች
1. የሜዲካል ላቦራቶሪ ባለሙያ (Medical Laboratory)
• ብዛት: 2
• የትምህርት ደረጃ: በሜዲካል ላቦራቶሪ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
• የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
2. ኤም.አር.ቲ (MRT / Medical Radiologic Technologist)
• ብዛት: 2
• የትምህርት ደረጃ: በራዲዮግራፊ/ሜዲካል ኢሜጂንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
• የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
3. ቢ.ኤስ.ሲ ነርስ (BSc Nurse)
• ብዛት: 2
• የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ የባችለር (BSc) ዲግሪ
• የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
4. ፋርማሲ ባለሙያ (Pharmacy)
• ብዛት: 2
• የትምህርት ደረጃ: በፋርማሲ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
• የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
5. የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢ (Cashier)
• ብዛት: 1
• የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ መስክ ዲፕሎማ/ሰርተፍኬት
• የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
6. ካርድ ክፍል (Card Room Officer)
• ብዛት: 1
• የትምህርት ደረጃ: በኮምፒውተር፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማጅ መስክ ዲፕሎማ/ሰርተፍኬት
• የሥራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ተጨማሪ አጠቃላይ መስፈርቶች
• የሙያ ፈቃድ: ለጤና ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) እና የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት።
የሥነ-ምግባር ሁኔታ: ታማኝነት፣ ለደንበኞች በጎ አቀራረብ እና በቡድን የመስራት ችሎታ።
• ደመወዝ: በተቋሙ የደመወዝ ስኬል መሠረት
📝 የምዝገባ ሁኔታ
አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ፡
🚶♂️ በአካል: ክሊኒኩ ድረስ በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።
📞 በስልክ ቁጥር: 0935728134 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ።
@healthinovation | 951 |
| 17 | JOB VACANCY:
Company: Arsema Yohannes Medium Clinic PLC
📍Location: Sheger City, Gefersa Guje Sub-City, Egdu Wereda (Specific Area: Kela)
Required position: CLINICAL OPERATIONS & MARKETING MANAGER
• Education: Degree in Healthcare Administration, Business Management, Marketing, or a related field.
• Employment: Full-time (Permanent)
• Salary: Negotiable
• Experience: 1+ years in an administrative or managerial role (healthcare setting preferred).
Core Responsibilities
• Operations & Control: Supervise HR, Finance, Store, and Purchasing departments to eliminate resource wastage and ensure financial accountability.
• Marketing & Growth: Drive digital marketing (Telegram, TikTok) and local outreach to increase patient influx and enhance clinic visibility.
• Reporting: Conduct inventory and financial audits, providing weekly/monthly reports to the Executive Director.
Requirements:
• Strong leadership, high integrity, and proven skills in business development.
How to Apply:
Interested applicants can apply within 7 days through any of the following methods:
✈️ Via Telegram: 0965003366
📞 By Phone: Call 0711951623
📍 In-Person Application: Bring your documents directly to our clinic located at Gefersa Guje Sub-City, Egdu Wereda (Kela) | 923 |
| 18 | አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ማኒሳይ ሜዲካል ሰንተር የፅንስና ማህፀን ልዩ ክሊኒክ
፠ ተፈላጊ ሙያ መደብ:- ሚድዋይፍ (Midwife)
• ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ
• ኦሪጅናል የስራ ፈቃድ ያላት
• የስራ ልምድ - ከ0 አመት ጀምሮ
• ጾታ - ሴት
፠ የስራ ቦታ - ከሊኒኩ በሚገኝበት ፊጋ የትራፊክመብራት አጠገብ፤ የአመልካች የመኖርያ አድራሻ ለስራቦታው ቅርብ ቢሆን ይመረጣል
፠ የማመልከቻ ጊዜ - በሚቀጥሉት 7 ተከታታይ የሥራቀናት
ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
🩺 ቻናል @healthinovation
🩺 ግሩፕ @HIVN19
🩺 #COC ግሩፕና ቻናል @HIVNCOC @healthadvert
🩺 መመሪያዎች ማግኛ @HIVNtech @tenaguideline
ሁሉንም ቻናሎች በአንድ ላይ ⤵️ https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን:: | 978 |
| 19 | Vacancy Announcement
Hiring Org: Time MCH and Surgical Center
📍Location: Jakros Meta, Addis Ababa
We are seeking qualified and committed professionals to join our team for the following positions:
Required Positions
1. Nurse professional
• Required number: 2
• Education: Diploma or BSc Degree in Nursing
• Experience: 2-3 year relevant experience, who has EPI Training is more preferable,
2. Midwife
• Required number: 2
• Education: BSc Degree in Midwifery
• Experience: Minimum 2-3 year relevant experience
Requirements:
• Valid professional license
• Good communication and interpersonal skills
• Ability to work effectively in a team environment
• Commitment to quality patient care
Application Procedure:
Interested applicants who fulfill the above requirements are invited to submit the following documents:
Application Letter
Updated CV
Copies of Educational Credentials
Professional License
Work Experience Certificates
submit your CV and credentials
- In person: HR office 6th floor office No. 606
-✈️ Telegram: @Time602
🕐Deadline: June 15/2026 | 970 |
| 20 | VACANCY ANNOUNCEMENT |
Hiring Org: Cure Dental Clinic
Cure Dental Clinic is seeking a dedicated, professional, and compassionate individual to join our dental clinic team.
📍Work Location: Mexico, Addis Ababa
Position: Nurse - Female
• Education: BSc Degree or Diploma in Nursing
• Experience: 0 years and above
° Valid Professional License
• Working hours: Full-Time (Monday to Saturday)
Additional Skills
• Excellent interpersonal and communication skills.
• Strong team-player attitude with a passion for patient care.
How to Apply:
Interested candidates who meet the specified requirements are invited to
Apply via:
✈️ Telegram: @Cure_dent
📞 For Inquiries: 0945015333 | 1 015 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
