cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Muya space

Muya Space is a platform for professional, hand-crafting courses to discover and develop your skills, you can explore vast handcrafting skill courses like crochet, pottery, macrame, painting, basket weaving... Contact us: @dave_Gadisa @zoe_z16

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 046
مشترکین
-124 ساعت
+177 روز
+15630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ክረምቱን በሙያ ምዝገባ ሊያልቅ 4 ቀን ቀረው! በክረምቱ ለልጆች እንዲሁም ለአዋቂዎች የምንሰጣቸውን የሸክላ፣ የኪሮሽ እንዲሁም የስዕል ስልጠናዎቻችን የምዝገባ ቀን ሊያልቅ 4 ቀን ቀረው! አሁኑኑ መጥተው ይመዝገቡ! ለልጆችም ለአዋቂዎችም የተዘጋጀ ለመመዝገብ ሲፈልጉ - በስልክ ቁጥር 0942049910 ይደውሉ አድራሻ - ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ, 6ኛ ፎቅ 601 ሙያ ስፔስ @muyaspace በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን: Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
نمایش همه...
👍 2🔥 1
Repost from Shega Media
Photo unavailableShow in Telegram
Muyaspace Builds Community, Opportunity Through Handcrafts Handcrafting is not only an art form but also a means of expression, cultural preservation, and economic opportunity. Muyaspace’s programs are designed to equip young people with valuable skills that can open doors to various career paths. https://shega.co/post/muyaspace-builds-community-opportunity-through-handcrafts/ Partner Content
نمایش همه...
🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
ዋ! ጭቃ ታቦኩና አልተባልንም ድሮ? የልጅነት ትውስታዎን ልንመልስልዎት እንዲሁም ለልጆችዎም ይህንን ትውስታ እንዲያጋሩ በሙያ ስፔስ ተጋብዘዋል ለልጆችም ለአዋቂዎችም የተዘጋጀ ለመመዝገብ ሲፈልጉ - በስልክ ቁጥር 0942049910 ይደውሉ አድራሻ - ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ, 6ኛ ፎቅ 601 ሙያ ስፔስ @muyaspace በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን: Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
نمایش همه...
3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ምሽት 2፡00 ጀምሮ ስለ እንጨት ቅርጻቅርጽና ጌጦች አሰራር መርሃግብር ላይ ለተሳተፋቹ ቤተሰቦቻችን ልባዊ ምስጋናችንን ማቅረብ እንፈልጋለን። በመርሃግብሩም ጥሩ ልምድ እንደወሰዳቹ እናምናለን። ፋሲካ ተ/ማሪያም በሙያው ያለሽን ልምድ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን። ያላቹን ሀሳብ አስተያየት ኮመንት ቦታ ላይ አስቀምጡልን። በቀጣይ ሳምንት በሌላ የሙያ ዓይነት ከሌላ ባለሙያ ጋር እስክንገናኝ መልካም ሳምንት እንዲሆንላቹ ተመኘን። መላካም አዳር!☺️ "ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያስፔስ ጋር ያሳልፉ" በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን: Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook www.muyaspace.com
نمایش همه...
👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ተጀምሯል ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይሳተፉ👇 https://meet.google.com/csy-zmhx-cgx
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የእንጨት ቅርጻቅርጾችና ጌጦች አሰራር መርሃግብር ከ30 ደቂቃ በኋላ 2፡00 ይጀምራል። ለተመዘገባቹ የምትሳተፉበት ሊንክ የላክን ሲሆን ላልተመዘገባቹ ደግሞ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መሳተፍ ትችላላቹ👇 https://meet.google.com/csy-zmhx-cgx
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌟 በፋሲካ የተሰሩ 🌟 ከላይ በምስሉ የምትመለከቷቸው የእንጨት ጌጣጌጦች በፋሲካ እጆች የተሰሩ ልዩ ውጤቶች ናቸው። እነዚህን ውብ ውጤቶች ዲዛይን የምታረግበትን ልምድ የምታካፍልበት ፕሮግራም ስለሆነ ፈጥነው በመመዝገብ ይሳተፉ 👇 🌟 Link:  https://bit.ly/craftinghandsweek26 Type: ኦንላይን ቀን📆: ቅዳሜ, ሰኔ 29 ምሽት 2፡00 ክፍያ💰 : ነጻ መርሃግብር #WoodJewelry #HandcraftedBeauty #ArtisanCrafts #RegisterNow በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን: Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook www.muyaspace.com
نمایش همه...
🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌟 Made By Fasika 🌟 Explore the stunning creations of Fasika, who transforms wood into exquisite jewelry pieces. Each design is a unique blend of nature and craftsmanship. Register now to admire these beautiful works and learn the art behind them! 🌟 Type: Online Date📆: July 6 (Saturday Night 8:00 pm) Payment💰: Free session Link:  https://bit.ly/craftinghandsweek26 #WoodJewelry #HandcraftedBeauty #ArtisanCrafts #RegisterNow @muyaspace Follow us on Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook www.muyaspace.com
نمایش همه...
🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጉዞ ወደ ባለሙያነት ለልጆችም ለአዋቂዎችም የተዘጋጀ 15% ልዩ ቅናሽ ለቤተሰብ እንዲሁም ለጓደኞች ለመመዝገብ ሲፈልጉ - በስልክ ቁጥር 0942049910 ይደውሉ አድራሻ - ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ, 6ኛ ፎቅ 601 ሙያ ስፔስ @muyaspace በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን: Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
نمایش همه...
🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
የልጅነት ጊዜ....... ለልጆችም ለአዋቂዎችም የተዘጋጀ ለመመዝገብ ሲፈልጉ - በስልክ ቁጥር 0942049910 ይደውሉ አድራሻ - ቡልጋሪያ ዲምኘል ህንፃ, 6ኛ ፎቅ 601 ሙያ ስፔስ @muyaspace በእነዚህ ማህበራዊ ድረገጾች ይከታተሉን ቤተሰብም ይሁኑን: Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
نمایش همه...
🔥 2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.