Moh-Anbessa 👑
Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Moh-Anbessa 👑
کانال Moh-Anbessa 👑 (@mohanbessa) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 26 133 مشترک است و جایگاه 2 343 را در دسته تجارت و رتبه 1 356 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 26 133 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 08 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 1 218 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 16 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 28.77% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.74% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 7 515 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 2 806 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 69 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“Welcome to Moh Anbessa
I’ll be sharing
- Actionable tips
- Practical Advice
- Business and Marketing.
Contact us:
@mohanbessasupport”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 09 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته تجارت تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 08 اکتبر | +16 | |||
| 07 اکتبر | +12 | |||
| 06 اکتبر | +5 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | +1 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | +45 |
| 2 | بدون متن... | 3 052 |
| 3 | የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇
https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l | 12 097 |
| 4 | የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇
https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l | 1 |
| 5 | ለ2019 ያወጣችኋቸው ዕቅዶች random day ላይ happen አያረጉም ወይም ድንገት አይሳኩም፣ everyday progress ልታረጉ እና ለዛ ነገር ዋጋ ልትከፍሉ ይገባል።
በባዶ ሜዳ አንድ ነገር እስኪፈጠር መጠበቅ 2018 ላይ ጥላችሁ የመጣችሁት ነገር ሊሆን ይገባል። ለመውደቅ መነሳቱ፣ ለመጋጋጡ ዝግጁ ሁኑ። Soft ከመሆን ይልቅ ጠንክራችሁ የቻላችሁትን ታግላችሁ የቀረውን ለፈጣሪ ስጡት፤ የለፋችሁበትን ነገር በእጥፍ ሲያሳድግላችሁ ታያላችሁ። | 3 995 |
| 6 | بدون متن... | 6 301 |
| 7 | አብዛኛው ሰው broke የሆነበት ምክንያት ድፍረት ስለሌለው ነው!
በዙሪያዬ ያሉ successful የምላቸውን ሰዎች smart ፣ ብዙ ነገር የሚያውቁ ሰዎች አይደሉም። እንደውም በብዙ ነገሮች ላይ ከኛ ያነሰ እውቀት ሊኖራቸው ይችላል።
ግን ከሌሎች የሚለያቸው ትኩረታቸው አንድ ነገር ላይ ነዉ በተጨማሪም የሚፈልጉትን ነገር ለመስራት ድፍረት አላቸው።
ብዙዎቻችን ግን ለመጀመር ስንፈልግ ሁሉንም ነገር እስክናውቅ፣ ሁሉም ሰው እስኪደግፈን እና ስንሞክር እስኪያደንቁን እንጠብቃለን።
ግን በተለይ ቢዝነስ ለመጀመር ሁሉንም ነገር አውቃቹ አይደለም፤ የማታውቁትን ነገር ለመማር ነገሮች በድፍረት ስትጀምሩ ነዉ።
ስለዚህ ማንም ሰው እስኪያደንቃችሁ አትጠብቁ።
ሁሉም ሰው እስኪረዳችሁ አትጠብቁ።
በራሳችሁ መንገድ መጓዝ ጀምሩ።
አንድ ነገር ምረጡ፣ ትኩረታችሁን ስጡት፣ እና ለመሞከር ድፍረት ይኑራችሁ። | 5 705 |
| 8 | Opportunity ከሀገር ወይስ ከአመለካከት?
አንድ ሰው ከሀገር ለመውጣት ሲያስብ፣
“ምንም ስራ ቢሆን እሰራለሁ።”
“ዝቅ ብዬ መጀመር ችግር የለውም።”
“ከዜሮ እንኳን ቢሆን እጀምራለሁ።”
ይላል።
ግን ከዜሮ ለመጀመር ያላቹ ፍላጎት ከሀገር መውጣት ጋር ብቻ ለምን ይመጣል?
እዚህ ያለውን ስራ ለምን አትጀምሩም?
እዚህ ያለውን እድል ለምን አትጠቀሙም?
እዚህ ለምን ከዜሮ አትጀምሩም?
ከሀገር መውጣት እና አዲስ እድል መፈለግም ችግር የለውም።ግን ለመጀመር ያላቹ ድፍረት ከሀገር መውጣት ጋር ብቻ ማያያዝ አይገባም።
ከየትም ብትሆኑ ጀምሩ። | 5 082 |
| 9 | በ24 ዓመቴ የመጀመሪያ ሚሊየን እንድሰራ ያስቻሉኝ 4 አስተሳሰቦች!
በርግጠኝነት ሚሊየነር ያደርጋችኋል ግን ከሰው ያራርቃችኋል! 👇
https://youtu.be/kR8mWNwdC6I?si=rADN8tF8412z90zx | 23 812 |
| 10 | በዙሪያችሁ ስለሚካሄዱ ነገሮች ንቁ ሆናችሁ ተመልከቱ!
ብዙ ሰዎች አንድ ስራ ሲሰጣቸው በዚያ ስራ ላይ ብቻ focus ያደርጋሉ። የተሰጣቸውን ስራ አጠናቀው መጨረስ ነው የሚያስቡት።
ግን በዙሪያቸው ምን እየተካሄደ እንዳለ፣ ሌሎች ሰዎች ምን እየሰሩ እንደሆነ፣ ስራው ከሌሎች ነገሮች ጋር እንዴት እንደሚገናኝ… ብዙ ጊዜ አይመለከቱም።
ምንም ነገር እየሰራችሁ ብትሆኑ፣በዙሪያችሁ ስለሚሰሩ ነገሮች እወቁ። ሌሎች ሰዎች ምን እየሰሩ እንደሆነ ተመልከቱ። ስራው እንዴት operate እንደሚያደርግ ለመረዳት ሞክሩ።
ምክንያቱም ዛሬ የምትሰሩት አንድ ስራ ብቻ ሳይሆን፣ አጠቃላይ ሂደቱን መረዳታችሁ ነው ነገ የበለጠ ነገር እንድትሰሩ የሚያግዛቹ።
የተሰጣችሁን ስራ ብቻ አትስሩ፤ የምትሰሩበትን አካባቢ መረዳትም ተማሩ። | 6 758 |
| 11 | ስለ ቅዱስ ቁርባን ግራ የሚገቡኝ ጥያቄዎች ተመለሱልኝ! | ዲያቆን እስጢፋኖስ👇
https://youtu.be/L6L7PyOqRYg | 6 760 |
| 12 | መልካም የመስቀል በዓል ! | 6 326 |
| 13 | መልካም የደመራ በአል ይሁንላችሁ!🎊🎊 | 6 394 |
| 14 | بدون متن... | 6 337 |
| 15 | በ2018 በከባዱ የተማርኳቸው ትምህርቶች እና የ2019 እቅዶቼ!👇
https://youtu.be/PsVSuoXGOi0 | 6 662 |
| 16 | Good morning everyone! you have a message from Yonas moh! 🔥
የ 90 ቀናት Freelancing accelerator program ምዝገባችን ዛሬ በይፋ ይዘጋል!
በቀጣዮቹ 90 ቀናት freelance የምታደርጉበትን marketable skill ተምራችሁ ፣ client ይዛችሁ ገንዘብ መስራት እስክትጀምሩ ድረስ በየቀኑ ከ 5 - 10 የስራ እድሎችን እየሰጠናችሁ አብረናችሁ የምንሰራበት program ነው!
👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው።
አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/
ወይም በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ! | 5 440 |
| 17 | ሁላችንም ለስኬት አቋራጭ መንገድ እንፈልጋለን። ግን ብዙ ጊዜ አቋራጩን ለማግኘት ራሳችን ሁሉንም ነገር ከመጀመሪያ ለመስራት እንሞክራለን::
ይህ ደግሞ ጊዜ፣ ገንዘብ እና energy እንድናባክን ያደርገናል።ነገር ግን ከፊታችሁ የሄደ ሰው ካለ፣ ለምን በተመሳሳይ ስህተቶች ላይ ጊዜያችሁን ታጠፋላችሁ?
ሁሉንም ነገር በራሳችሁ ለመፍታት አትሞክሩ!
ከእናንተ ቀድመው የሄዱትን አግኙ፣ ተረዱ፣ ከስህተታቸው ተማሩ፣ ከዚያ የራሳችሁን መንገድ አሻሽላችሁ ይዛችሁ ቀጥሉ። | 6 427 |
| 18 | بدون متن... | 5 884 |
| 19 | በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ Freelancer ላድርጋችሁ!
ያለ ልምድ፣ ያለ ዲግሪ ፤ በ90 ቀናት ውስጥ Freelancer ሆናችሁ የመጀመሪያ ደንበኛችሁን የምታገኙበትን የFreelance Accelerator ፕሮግራም አዘጋጅቼላችኋለሁ።
ፕሮግራሙን ስትቀላቀሉ
✅ Freelance ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁን skills(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የመረጣችሁንት ትማራላችሁ።
✅ Yonas Moh AI (Assistance)
✅ ነጻ ሁለት ኮርሶች (Freelancing እና Professional English)
✅ በሁለት ሳምንት አንዴ live session እና በወር አንድ ጊዜ በአካል Yonas Moh የሚገኝበት workshop
✅ Productivity, professionalism እና Job Readiness Live session training
✅ በየቀኑ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንሰጣለን
👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር አብረን ስለምንሰራ እና ያሉን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ።
ለመመዝገብ 👉 https://accelerator.khilx.academy/ | 6 983 |
| 20 | ብዙ ጊዜ የሆነ ነገር ከመስራታችሁ በፊት በጣም ነገሩን Overthink የምታደርጉት ከሆነ Most probably ስራውን አትሰሩትም።
ለዚህ ነው እኮ ትንሽ እውቀት ያላቸው ግን ቶሎ Action የሚወስዱ ሰዎች የሚሳካላቸው። ከአንድ ሺ ሀሳብ አንድ ነገር ወደ ተግባር መቀየር ትልቅ ለውጥ ያመጣል። So stop overthinking and just do it! | 6 059 |
