fa
Feedback
ASTU Muslim Students Jeme'a

ASTU Muslim Students Jeme'a

رفتن به کانال در Telegram

The aim of this Channel is to broadcast information and to assist muslim students in ASTU by sharing info about Qur'an and kitab derses,remembering others.So,please share it to muslim students For any questions,comment use this bot @ASTU_MSJ_Bot

نمایش بیشتر
2 443
مشترکین
+1524 ساعت
+497 روز
+11430 روز
آرشیو پست ها
ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ አዲስ ተማሪዎች፦ ከላይ የተቀመጠው መረጃ የየዩኒቨርሲቲ ጀመዓዎችን መረጃ የያዘ ሲሆን በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ስለ ዩኒቨርስቲዎቹ፤ ጀመዓዎች እንዲሁም ሌሎች መረጃዎ
ወደ  ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ አዲስ ተማሪዎች፦     ከላይ የተቀመጠው መረጃ የየዩኒቨርሲቲ ጀመዓዎችን መረጃ የያዘ ሲሆን በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ስለ ዩኒቨርስቲዎቹ፤ ጀመዓዎች እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች መጠየቅ ትችላላችሁ።    አላህ ለስኬት መሠረት የሆነን ቆይታ ያድላችሁ።

ኡስታዝ Abu Usam 17/09/2026

photo content

ሥንቅህን ፈትሽ፤ ምን ይዘሃል?
ሥንቅህን ፈትሽ፤ ምን ይዘሃል?

🌅 በአዲስ አመት የያንዳዳችን ትኩረት ወደ አዲስ ጉዞ ይቅጣጫል፣ እናልማለን፣ 🎯 አላማችንም ለማሳካት መራመድ እንጀምራሉን። 🚶‍♂️ ታድያ ስኬት በአጋጣሚ የሚገኝ ነገር አይደለምና፤ ማቀድ፣ 📝 መልፋት 💪 እና በአላህ ላይ መመካትን 🤲 ይጠይቃል። ኢስላምም ይህን አጥብቆ ያስተረናል። 📖 «وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا» 💬 “በእኛ መንገድ የሚጥሩ ሰዎችን በእርግጥ ወደ መንገዶቻችን እንመራቸዋለን።” 📚 (ሱረቱል ዐንከቡት፡ 69) 🔍 ይህን የስኬታችኝ ሚስጥር ለመመርመር፣ 🧐 በኢስላም መነፅር ለመቃኘትና፣ ስንቅ ለመሸከፍ 🎒 እነሆ ቀጠሮ ይዘናል። 🗓 ሐሙስ፣ መስከረም 17፣ 2026 ⏰ ከ21:00 / 03:00 PM (LT) ጀምሮ 🔴 በቀጥታ ስርጭት 📡 በ @ASTU_MSJ Telegram channel እንግዳችንን ይዝናኑ ብቅ እንላለን። 🎙️ የዚህ ዙር እንግዳችን፡ ተወዳጁና አንደበት ርቱዑ ወጣቱ ዳዒያችን ኡስታዝ Abu Usam ናቸው። 🌟 🎙️ ከአስተናጋጃችን፡ ወንድም Ziyad Ayub ጋር በመሆን 🤝 የማይረሳ ጊዜ እናስልፍ ዘንድ ጋበዝናችሁ። 💙💜 📢 እንዳያመልጣችሁ! 🔥 #የስኬት_ሚስጥር 🌟 #እቅድ_ልፋት_ዱዓ 📝💪🤲 #ASTUMSJ 💙💜 #LiveProgram 🔴📡 https://t.me/ASTU_MSJ

🌟 የስኬት ሚስጥር — እቅድ📝 + ልፋት💪 + ዱዓ 🤲
🌟 የስኬት ሚስጥር — እቅድ📝 + ልፋት💪 + ዱዓ 🤲

Repost from N/a
To All ASTU Undergraduate and Postgraduate(MSc and PhD) Regular students ============= The 2019 E.C Official Academic Calenda
To All ASTU Undergraduate and Postgraduate(MSc and PhD) Regular students ============= The 2019 E.C Official Academic Calendar is attached here.

photo content

Applicants who registered for and took the entrance examination for admission to Adama Science and Technology University(ASTU
Applicants who registered for and took the entrance examination for admission to Adama Science and Technology University(ASTU) and Addis Abeba Science and Technology University(AASTU) can check your examination results starting from today (September 12, 2026) 9:00 AM We wish all applicants the very best of luck! @ASTU_MSJ

አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ተቋማዊ ቁመናውን ለማጠናከር እንዲሁም የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የዘመናት ጥያቄ የነበረውን በአንድ የመደራጀት ፍላጎት እውን ለማድረግ ደረጃውን የጠበቀ ሲስተም አበልፅጎ አባላትን መመዝገብ ጀምሯል። እርስዎም አሁኑኑ በእጅዎ ባለው ስልክ ከታች በምናስቀምጠው ሊንክ ገብተው በመመዝገብ የዚህ የተቀደሰ አላማ አካል እንዲሆኑ በአላህ ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። . . መመዝገቢያ ሊንክ: https://membership.emyc.et/login

Barattoota Haaraa Galmooftaniif: Waa’ee yunivarsiitiiwwanii odeeffannoo dabalataa argachuuf; waa’ee wantoota isin barbaachisanii gaafachuu fi hubachuuf, bakka bu’oota Jama’aa armaan gadii qunnamuu dandeessu. 1) Yunivarsiitii Saayinsii fi Teeknooloojii Adaamaa ፨ Sebonsa Ahmed — Amiira Waliigalaa 📞 0962107675 ፨ Abdunasir Mohammed — Itti Aanaa Amiiraa 📞 0977924127 2) Yunivarsiitii Kotobee ፨ Abdussalam — Itti Aanaa Amiiraa 📞 0909970083 3) Yunivarsiitii Walloo ፨ Abuzer Kemal 📞 0917147293 ፨ Ahmed Awol 📞 0945693349 4) Yunivarsiitii Walaaytaa Sooddoo ፨ Bekam Gemedi 📞 0964106353 ፨ Kemal 📞 0928628523 5) Yunivarsiitii Arbaa Mincii ፨ Emran Suleiman 📞 0916218328 ፨ Abdureuf Mohammed 📞 0980465031 6) Yunivarsiitii Waliqixxee ፨ Abdurhman Hussein 📞 0944489141 ፨ Mansur — Academics 📞 0943590777 7) Yunivarsiitii Haramaayaa ፨ Amiira Waliigalaa 📞 +251996155680 @Humsj_general_Amir ፨ Itti Aanaa Amiiraa 📞 +251996089385 @Humsj_vise_amir 8) Yunivarsiitii Saayinsii fi Teeknooloojii Finfinnee ፨ Salim Ahmed 📞 +251986164265 ፨ Mesud 📞 +251919817799 9) Yunivarsiitii Amboo ፨ Us. Musa — Amiira Waliigalaa 📞 0917544231 ፨ Salahadin — Itti Aanaa Amiiraa 📞 0920912286 10) Yunivarsiitii Waraabee ፨ A/Hamid Reshid 📞 0955354953 ፨ A/Hakim Musema 📞 0919289727 11) Yunivarsiitii Salaalee ፨ Gemechis Hedato 📞 0931322211 ፨ Abdurrahamaan Ibraahiim 📞 +251946506651 12) Yunivarsiitii Jimmaa Main Campus ፨ Muhammeddin Muhidin — Itti Aanaa Amiiraa 📞 +251906135682 Kito Campus (JIT) ፨ Said Muhammed — Amiira KJUMJ 📞 +251994103863 13) Yunivarsiitii Booranaa ፨ Abdul-Fatah Abdul-Jebar 📞 +251949458857 ፨ Munir Nasre 📞 +251948650667 📌 Yaadachiisa: Bakka bu’oota armaan olitti tarreeffaman qunnamuun, waa’ee yunivarsiitiiwwan keessanii odeeffannoo dabalataa, wantoota isin barbaachisan, akkasumas dhimmoota biroo barbaachisoo ta’an gaafachuu dandeessu. @MohammadamminKassaw

አዲስ ገቢ ተማሪዎች፦ ስለ ዩኒቨርስቲዎች ቀሪ መረጃዎችን ለማግኘት፤ ስለሚያስፈልጉ ነገሮች ለመጠየቅ እና ለማወቅ የሚከተሉትን የጀመዓ ተወካዮች ማናገር ትችላላችሁ። 1) አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፨ Sebonsa Ahmed — General Amir 📞 0962107675 ፨ Abdunasir Mohammed — Vice Amir 📞 0977924127 2) ኮተቤ ዩኒቨርስቲ ፨ Abdussalam — Mikkitil Amir 📞 0909970083 3) ወሎ ዩኒቨርስቲ ፨ Abuzer Kemal 📞 0917147293 ፨ Ahmed Awol 📞 0945693349 4) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ፨ Bekam Gemedi 📞 0964106353 ፨ Kemal 📞 0928628523 5) አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ፨ Emran Suleiman 📞 0916218328 ፨ Abdureuf Mohammed 📞 0980465031 6) ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ፨ Abdurhman Hussein 📞 0944489141 ፨ Mansur — Academics 📞 0943590777 7) ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ፨ General Amir 📞 +251996155680 @Humsj_general_Amir ፨ Vice Amir 📞 +251996089385 @Humsj_vise_amir 8) አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፨ Salim Ahmed 📞 +251986164265 ፨ Mesud 📞 +251919817799 9) አምቦ ዩኒቨርስቲ ፨ Us. Musa — Gen. Amir 📞 0917544231 ፨ Salahadin — Vice Amir 📞 0920912286 10) ወራቤ ዩኒቨርስቲ ፨ A/Hamid Reshid 📞 0955354953 ፨ A/Hakim Musema 📞 0919289727 11) ሰላሌ ዩኒቨርስቲ ፨ Gemechis Hedato 📞 0931322211 ፨ Abdurrahamaan Ibraahiim 📞 +251946506651 12) ጅማ ዩኒቨርስቲ Main Campus ፨ Muhammeddin Muhidin — V. Amir 📞 +251906135682 Kito Campus (JIT) ፨ Said Muhammed — KJUMJ Amir 📞 +251994103863 13) ቦረና ዩኒቨርስቲ ፨ Abdul-Fatah Abdul-Jebar 📞 +251949458857 ፨ Munir Nasre 📞 +251948650667 📌 ማስታወሻ፦ ከላይ የተዘረዘሩትን ተወካዮች በማናገር ስለ ዩኒቨርስቲዎቻችሁ ተጨማሪ መረጃ፣ የሚያስፈልጉ ነገሮች እና ሌሎች ጠቃሚ ጉዳዮችን መጠየቅ ትችላላችሁ። @MohammadamminKassaw

አዲስ ገቢ ተማሪዎች፦ ስለዩኒቨርስቲዎች ቀሪ መረጃዎችን ለማግኘት፤ ስለሚያስፈልጉ ነገሮች ለመጠየቅ እና ለማወቅ የሚከተሉትን የጀመዓ ተወካዮች ማናገር ትችላላችሁ። 1)አዳማሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፨ Sebonsa Ahmed - General Amir 0962107675 ፨ Abdunasir Mohammed - Vice Amir 0977924127 2) ኮተቤ ዩኒቨርስቲ ፨ Abdussalam -  mikittil Amir  -  0909970083 3)ወሎ ዩኒቨርስቲ ፨ 0917147293 abuzer kemal ፨ 0945693349 ahmed awol 4) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ፨ Bekam Gemedi = 0964106353 ፨ Kemal = 0928628523 5) አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ፨ Emran Suleiman 0916218328 ፨ Abdureuf mohammed 098 046 5031 6) ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ፨ 0944489141 Abdurhman Hussein. ፨ 094 359 0777 Mansur (Academics) 7) ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ፨ +251996155680 / /@Humsj_general_Amir ፨ +251996089385 //@Humsj_vise_amir 8) አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፨ +251986164265 Salim ahmed ፨ +251919817799 Mesud 9)አምቦ ዩኒቨርስቲ Salahadin  0920912286 @MohammadamminKassaw

photo content

ስለ ASTU ጥያቄ ያላችሁ @ASTU_MSJ_Academic_Sector_bot የጀመዓው አካዳሚክ ሴክተር bot ነው። ያግዛቹሃል :: @astu_msj

Only 15 minutes are left, be ready!

Only 17 minutes left ! Be ready !!

አድምጣችሁ ምን ተረዳችሁ ወንድም እህቶች? በcomment ላይ አስፍሩልን። ባረከላሁ ፊኩም! Dhaggeeffattanii maal irra barat Abboleeyyan? Comment jala nuuf Khaya!

የ12ኛ ክፍል ፈተናን አልፈው ASTU መግባት ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁ Shareአድርጉላቸው አህባቦች። ባረከላሁ ፊኩም!