fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ።

ፍኖተ መጻሕፍት 📚FinoteBooks1623 ➮አድራሻ አዲስ አበባ ፒያሳ ገነተ ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ በኩር ሰንበቴ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ፦በ0913083816 ይደውሉ።

رفتن به کانال در Telegram

📚ፍኖተ መጻሕፍት @finoteBooks1623 ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 t.me/FinoteBooks1623

نمایش بیشتر
3 483
مشترکین
-124 ساعت
+37 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
"በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ" ልብ እናድርግ በአምላክ ፊት ክፋትም በጎ ግብርም ትደርሳለች ። በሀገራችን እንዲኹም በቤተክርስቲያናችን እየተፈጠረ ያለው ቀውስ እየተባባሰ የመጣው በምን ምክንያት ነው?? ዋና
"በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ" ልብ እናድርግ በአምላክ ፊት ክፋትም በጎ ግብርም ትደርሳለች ። በሀገራችን እንዲኹም በቤተክርስቲያናችን እየተፈጠረ ያለው ቀውስ እየተባባሰ የመጣው በምን ምክንያት ነው?? ዋና ዋናውን ብንጠቅስ ፦በእኛ ኃጢአት፣ልባዊ ሐዘን ማጣት እንዲኹም በከፉ ነገሮች ኹሉ ላይ የከፋ ልምምድ በማድረጋችን ነው ።«ከሰይጣን ይልቅ ልማድን ፍራ!» እንዲል። ...ግድ የለም የእስከዛሬው ይበቃል እናልቅስ እንዘን ቸሩ መድኃኔዓለምን እንለምነው በቀደሙት ዘመናት የገጠሙ ችግሮችን አባቶቻችን በምን መልኩ እንዳለፉት ከደገኛ መጻሕፍት እያነበብን ቢያንስ በአቅማችን የምንችለውን እንሞክር ። ቸሩ አምላካችን በማይታበል ቃሉ ያለውን እናስተውል ። “በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ምድራቸውንም እፈውሳለሁ እንዲል።" ❝2ተኛዜና መዋዕል ምዕራፍ 7፥14❞
ቸሩ አምላክ የሀገርና የቤተክርስቲያንን ሰላም የሕዝቦቿንም ደኅንነት ይመልስልን !
ይታረቀን !

"በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ" ልብ እናድርግ በአምላክ ፊት ክፋትም በጎ ግብርም ትደርሳለች ። በሀገራችን እንዲኹም በቤተክርስቲያናችን እየተፈጠረ ያለው ቀውስ እየተባባሰ የመጣው በምን ምክንያት ነው?? ዋና ዋናውን ብንጠቅስ ፦በእኛ ኃጢአት፣ልባዊ ሐዘን ማጣት እንዲኹም በከፉ ነገሮች ኹሉ ላይ የከፋ ልምምድ በማድረጋችን ነው ።«ከሰይጣን ይልቅ ልማድን ፍራ!» እንዲል። ...ግድ የለም የእስከዛሬው ይበቃል እናልቅስ እንዘን ቸሩ መድኃኔዓለምን እንለምነው በቀደሙት ዘመናት የገጠሙ ችግሮችን አባቶቻችን በምን መልኩ እንዳለፉት ከደገኛ መጻሕፍት እያነበብን ቢያንስ በአቅማችን የምንችለውን እንሞክር ። ቸሩ አምላካችን በማይታበል ቃሉ ያለውን እናስተውል ። “በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ምድራቸውንም እፈውሳለሁ እንዲል።" ❝2ተኛዜና መዋዕል ምዕራፍ 7፥14❞
ቸሩ አምላክ የሀገርና የቤተክርስቲያንን ሰላም የሕዝቦቿንም ደኅንነት ይመልስልን !
ይታረቀን !

📚#ቤተ_ክርስቲያን_ዘኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን አስተዋጽዖ ፍትሕና ማሕበራዊ እኩልነት ✍️#በብርሃኑ_አድማስ ...የምሁር ኢየሱስ ሊቅ የነበሩት #መምህር_ወልደ_ኢየሱስም እንዲሁ አስደናቂ የፍ
📚#ቤተ_ክርስቲያን_ዘኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን አስተዋጽዖ ፍትሕና ማሕበራዊ እኩልነት ✍️#በብርሃኑ_አድማስ ...የምሁር ኢየሱስ ሊቅ የነበሩት #መምህር_ወልደ_ኢየሱስም እንዲሁ አስደናቂ የፍርድ አስተያየት ለቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እንዳቀረቡ ይነገርላቸዋል፡፡ ታሪኩ እንዲህ ነው፦አንዲት ሴት ካረገዘች በኋላ ባሏን መርዝዛ ትገድላለች በዚህ ጊዜ ሌሎች የገደለ ይሞት ዘንድ የገባዋል ብለው የፍርድ ሀሳብ ሲያቀርቡ ጃንሆይ የምሁሩን ሊቅ ሀሳብ እንዲያቀርቡ ሲጠይቁ ፍርዱ ትክክል ቢሆንም ሴቲቱ ርጉዝ ስለሆነች በርሷ ምክን ያት ጽንሱን ማለትም ሁለተኛ ሰው ጨምረን መግደል ተገቢ አይደለምና ወልዳ ትንሽ እስክታሳደግ ሊጠበቅ ይገባል ብለው ሀሳብ አቀረቡ፡፡ በኋላ ልጁ ከፍ ካለ በኋላ ሲጠየቁ ደግሞ እስኪ መጀመሪያ ልጁ ይጠየቅ ብለው አሁንም ሀሳብ ያቀርባሉ፡፡ በዚህ ጊዜ ልጁ አባትም እናትም የሌለው ልጅ ከምሆን እናቴን ማሩልኝ ብሎ ይጠይቃል፡፡ በዚህ ምክንያት ሴቲቱ ከሞት ቅጣት ትተርፋለች፡፡ ይህ ሁሉ የርኅራሔ እና ፍትሕ የመጠንቀቅ ሒደት ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ የተወሰደ ነው፡፡ እንደነዚህ ያሉ ሌሎችም በዙ ታሪኮች በትውልድ መካከል ይተረካሉ፣ ይተረጎማሉ፣ ፍትሕ በእግዚአብሔር ፊት ያለው ቦታ፣ በረከቱና መርገሙ ይሰበክባቸዋል። ሕዝቡም አእምሮው በዚህ የታነጸ ስለሆነ ለፍትሕ ከፍተኛውን ትኩረት እና ቦታ ይሰጣል፡፡ [ከውስጥ ገጽ] 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623

📚የትዳር አንድምታው [እንደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተምህሮ] ➥በዚህ መጽሐፍ ውስጥ መልስ የሚያገኙባቸው ነጥቦች... ✟ እግዚአብሔር በትዳር ውስጥ ያለውን ድንቅ ፈቃድ «ሚስት ለባልዋ ትገዛ» የ
📚የትዳር አንድምታው [እንደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተምህሮ] ➥በዚህ መጽሐፍ ውስጥ መልስ የሚያገኙባቸው ነጥቦች... ✟ እግዚአብሔር በትዳር ውስጥ ያለውን ድንቅ ፈቃድ «ሚስት ለባልዋ ትገዛ» የመባሉ ምክንያትና አተረጓጎም የባልና የሚስት እኩልነትና አንድ አካል ስለመሆናቸው የተሰጡ ድንቅ ማብራሪያዎች ✟ባልና ሚስት በየበኩላቸው ሊተገብሯቸው ስለሚገቡ ምግባራት ✟ ለትዳራችን ስኬት የሚጠቅሙን ሰማያዊ ፍልስፍናዎችና መንፈሳዊ ጥበባት ✟ ኢአማኒ የትዳር ጓደኛ ቢኖረን ምን እናደርግ ዘንድ እንደሚገባን ✟ ስለ ባርነት ትርጉም ✟ አሳፋሪና አስፈሪ ትእዛዛት ስላሏት ጨካኝ እመቤት ማንነት ✟ ስለ ትክክለኛው ድንግላዊ ሕይወት ✟ትኩረት ስላልተቸረው ነገር ግን ለብዙዎች ትዳር መፍረስ ዋና ምክንያት ስለሆነው «መከልከል›› በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን ምሳሌዎች እንዴት መረዳት እንዳለብንና ስለአተረጓጎም ስልታቸው መነሻ ነጥቦች ✟ሴቶች ጠጉራቸውን እንዲከናነቡ ወንዶች ግን እንዳይከናነቡ የመታዘዛቸው ምክንያት በትዳራችን ውስጥ ቅድሚያ ልንሰጣቸው ስለሚገቡን ተግባራት ✟እንዲሁም ለትዳራችን ስኬት ታላቅ ጠቀሜታ ያላቸውን እና ሌሎችም ቁም ነገሮችን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በጥልቀት ተዳስሰው ያገኟቸዋል። 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623

💧አዲስ መጽሐፍ 📚#ኦርቶዶክሳዊ_የመዳን_ትምህርት በክለርክ ቻርልተን ትርጉም በገብረ እግዚአብሔር ኪደ «መድሎተ ጽድቅ ቅጽ ፩ ላይ በምዕራፍ ደረጃ ካለው እና ማኅበረ ቅዱሳን ለኮርስ መማሪያ ካዘጋጃ
💧አዲስ መጽሐፍ 📚#ኦርቶዶክሳዊ_የመዳን_ትምህርት በክለርክ ቻርልተን ትርጉም በገብረ እግዚአብሔር ኪደ «መድሎተ ጽድቅ ቅጽ ፩ ላይ በምዕራፍ ደረጃ ካለው እና ማኅበረ ቅዱሳን ለኮርስ መማሪያ ካዘጋጃት አነስተኛ መጽሐፍ በቀር፥ በቅርብ ጊዜያት ከተጻፉ መጻሕፍት ውስጥ ነገረ ድኅነትን ትኩረቱ ያደረገ አላየሁም። ይህ መጽሐፍ ይህን የአገልግሎት ክፍተት ይሞላል የሚል እምነት አለኝ። » [ተርጓሚው] 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623

📚«#ድርገት»📚 #መጽሐፉን ለማዘጋጀት ያነሣሣኝ ምክንያት ከዚህ ቀደም በቅዳሴ እና በሥርዓቱ ዙሪያ ለተሠሩ ሥራዎች ላዘጋጆቹ መምህራን ከፍተኛ አክብሮት የምሰጥ መኾኑን እየገለጥኩ ኾኖም በተዘጋጁ መ
📚«#ድርገት»📚 #መጽሐፉን ለማዘጋጀት ያነሣሣኝ ምክንያት ከዚህ ቀደም በቅዳሴ እና በሥርዓቱ ዙሪያ ለተሠሩ ሥራዎች ላዘጋጆቹ መምህራን ከፍተኛ አክብሮት የምሰጥ መኾኑን እየገለጥኩ ኾኖም በተዘጋጁ መጻሕፍት ውስጥ ይህ ቢከታተት ጥሩ ይኾን ነበር ያልኳቸውንና በአገላለጥ ስወር ያሉትንና ያልተዳሰሱ ጉዳዮችን ከመጻሕፍትና ዐበይት መምህራን ካስተማሯቸው ትምህርት እንዲሁም ካቀረቧቸው ጥናታዊ ጽሑፎች በማጠናቀር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው ድረስ ያለውን የቅዳሴን ሥርዓትና የያዘውን መለኮታዊ ምስጢር ለመቃኘት ይህቺን «ድርገት» የተሰኘች አነስተኛ መጽሐፍ ለማዘጋጀት በቅቻለሁ:: ✍️ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምጸ 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623 ◉Tiiktok tiktok.com/@finotebooks1623

#አዘክሪ_ድንግል ረኃበ ወጽምዐ ምንዳቤ ወኀዘነ ወኵሎ ዐፀባ ዘበጽሐኪ ምስሌሁ። #ድንግል_ኾይ ረኃቡንና ጥሙን ችግሩንና ኀዘኑን ከርሱ ጋራ የደረሰብሽን ጭንቅ ሁሉ አሳስቢ። አባ ሕርያቆስ የማኅሌቱ ትጋ
#አዘክሪ_ድንግል ረኃበ ወጽምዐ ምንዳቤ ወኀዘነ ወኵሎ ዐፀባ ዘበጽሐኪ ምስሌሁ። #ድንግል_ኾይ ረኃቡንና ጥሙን ችግሩንና ኀዘኑን ከርሱ ጋራ የደረሰብሽን ጭንቅ ሁሉ አሳስቢ።
አባ ሕርያቆስ
የማኅሌቱ ትጋት ጥሩ ቢኾንም ከማኅሌቷ ባሻገር ፤#ስደቷን ረኃቧን ጥሟን እያዘከርን ለሌላቸው #ቸርነት እናደርግ ዘንድ ፍቅሯ ሊያስገድደን ይገባል፥በተቻለን እንሞክር! #መልካም_ዕለተ_ሰንበት

💧አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ 📚#ቤተ_ክርስቲያን_ዘኢትዮጵያ ➥በውስጥ ገጽ ከሰፈሩ ሐሳቦች መካከል .. ....የቤተ ክርስቲያንን ታሪክ በሚገባ የማያውቅ ሰው፣ የሚሆነው ነገር ሁሉ በእርሱ ዘመን ብቻ
💧አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ 📚#ቤተ_ክርስቲያን_ዘኢትዮጵያ     ➥በውስጥ ገጽ ከሰፈሩ ሐሳቦች መካከል .. ....የቤተ ክርስቲያንን ታሪክ በሚገባ የማያውቅ ሰው፣ የሚሆነው ነገር ሁሉ በእርሱ ዘመን ብቻ የሆነ ይመስለዋል፣ ስለዚህም ያለበትን የእርሱን ዘመን በመውቀስ ሊጠመድ ይችላል። ራሱን በሃይማኖት ለማጽናትና ቤተ ክርስቲያንን ለማገልገልም በጣም ሊቸገር ይችላል። [መምህር ያረጋል አበጋዝ] ....... በተለይ በእነዚህ ቅርብ ዓመታት ውስጥ ቤተ ክርስቲያን የምትቀበላቸው መከራዎች እና ፈተናዎች ብዙ ጥያቄዎችን እንድናነሣ እና ታሪካችንንም በአግባቡ እንድንፈትሽ፣ ያጎድልነውን እንድንመረምር፣ የሳትንበትን ፈልገን እንድናውቅ፣ ማድረግ ሲገባን ያላደረግነው እና አሁንም ልናደርግው ስለሚገባን ልንመርምር የሚጋብዙ ናቸው። [መምህር ብርሃኑ አድማስ ◎መጽሐፉ በመግዛት እኛ ተጠቅመን ገዳሙን እናግዛለን ! 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623

✨ አዲስ መጽሐፍ -በቅርብ ቀን 📚#ቤተ_ክርስቲያን_ዘኢትዮጵያ ......ይህ የኢትዮጵያ ክርስትና የ፫ኛ ሺህ ዓመት የጣና ቂርቆስ መዘክር ነው! የጸሐፊዎቹ ተዋጽኦ ያጓጓል። ምሳሌነቱም በገዳም ደረጃ
✨ አዲስ መጽሐፍ -በቅርብ ቀን 📚#ቤተ_ክርስቲያን_ዘኢትዮጵያ ......ይህ የኢትዮጵያ ክርስትና የ፫ኛ ሺህ ዓመት የጣና ቂርቆስ መዘክር ነው! የጸሐፊዎቹ ተዋጽኦ ያጓጓል። ምሳሌነቱም በገዳም ደረጃ ያስመሰግናል። ገዳማት ያላቸውን ብራና እንኳ አስገልብጠው ለማሳተም ዳተኛ በሆኑበት፥ ጣና ቂርቆስ በጥናታዊ ጽሑፍ መድብል ልደቱን መዘክሩ ያኮራል። ጽሑፍ ያዋጡትን ክቡራን ወንድሞቻችንንም ስለቅንነታቸው እያሰብን መጽሐፉን በእጃችን ለማስገባት እንፋጠናለን። ✍️በአማን ነጸረ ➥አዘጋጆች ☞ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ☞መምህር ግርማ ባቱ ☞መምህር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል ☞መምህር ብርሃኑ አድማስ ☞መምህር ያረጋል አበጋዝ ☞መምህር በረከት አዝመራው
....በቅርብ ቀን በፍኖተ መጻሕፍት !
📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623 ◉Tiiktok tiktok.com/@finotebooks1623

📚#ቤተክርስቲያንህን_እወቅ -ለልዑል እግዚአብሔር ፍቅር መላ ሕይወታቸውን ከሰጡት፣ እስከ መጨረሻው ከእርሱ ጋር ከኖሩት፣ እግዚአብሔር በምድር ላይ ለምሕረቱ የሚሆን ሰው አጥቶ እንደ ቅፍርናሆም ሕዝቦ
📚#ቤተክርስቲያንህን_እወቅ -ለልዑል እግዚአብሔር ፍቅር መላ ሕይወታቸውን ከሰጡት፣ እስከ መጨረሻው ከእርሱ ጋር ከኖሩት፣ እግዚአብሔር በምድር ላይ ለምሕረቱ የሚሆን ሰው አጥቶ እንደ ቅፍርናሆም ሕዝቦች እንዳንሆን ካደረጉን የእግዚአብሔር ልጆች መካከል የክርስትና ፋና በዓለም መብራት በጀመረበት የመጀመሪያው መ/ክ/ዘመን የተነሡት ቅዱሳን ይገኙበታል።-#ይህ_መጽሐፍ የተዘጋጀው እነዚህን ቅዱሳን፣ ታሪካቸውን፣ ትምህርታቸውን፣ ተጋድሏቸውንና አርአያነታቸውን ከእነርሱ ብዙ ዘመን ዘግይቶ የተወለደው ይህ ትውልድ ያውቅ ዘንድ ነው። ነገር ግን በዚህች ትንሽ ጥያቄ በዚያ ዘመን የተነሡትን ቅዱሳን ታሪክ፣ ገድልና ትምህርት ሁሉንም ለመዘርዘር መሞከር ማለት ዓባይን በጭልፋ እንደሚሉት መሆን ነው።-ይሁን እንጂ ከረዥሙ በአጭሩ፣ ከብዙው በጥቂቱ፣ ቀንጭበን በረከታቸውንና ትሩፋታቸውን እንካፈል ዘንድ ለማቅረብ ሞክረናል። ይህ መጽሐፍ ሲዘጋጅ የሚከተሉትን ቁም ነገሮች እንዲይዝ የተደረገውም ለዚህ ነው።በመኾኑም  የሐዋርያት ትምህርት፣ ታሪክና ገድል ለኛ ስለደረሰቡት መንገድ ስለ ትውፊት....ወ.ዘ.ተ ይዟል። 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623 ◉Tiiktok tiktok.com/@finotebooks1623

📚#መልካአ_ሥዕል_ንባቡና_ትርጓሜ #በድጋሚ_ታትሟል! 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ
📚#መልካአ_ሥዕል_ንባቡና_ትርጓሜ #በድጋሚ_ታትሟል! 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623 ◉Tiiktok tiktok.com/@finotebooks1623

📚#ሃይማኖተ_አበው📚 [ከቀድሞ አባቶች ሲወርድ የመጣው ንባቡና ትርጓሜው በአንድምታ] ➾ይህም፡መጽሐፍ፡በአራት፡ዐበይት፡ክፍላት፡ይከፈላል፡በአራቱ፡ክፍላተ ወንጌል፡አምሳል፡፡ከመጀመሪያው እስከ፡ኤጲፋንዮስ
📚#ሃይማኖተ_አበው📚 [ከቀድሞ አባቶች ሲወርድ የመጣው    ንባቡና ትርጓሜው በአንድምታ] ➾ይህም፡መጽሐፍ፡በአራት፡ዐበይት፡ክፍላት፡ይከፈላል፡በአራቱ፡ክፍላተ ወንጌል፡አምሳል፡፡ከመጀመሪያው እስከ፡ኤጲፋንዮስ፡ያለው፡አንድ፡ክፍል፡፡ከኤጲፋንዮስ፡እስከ፡እመልዕክተ ሲኖዲቆን፡ሁለት፡ከእመልዕክተሲኖዲቆን፡እስከ፡ግዘት፡ሦስት፡፡ግዘትና፡ስምዓት፡እስከ፡መጨረሻው፡አራት ፡ተደርጎ በከፋፈል፡ክቡር፡ጌታው ሊቀሊ ቃውንት፡መንክር፡መኰንን፡ያዘጋጁበትን ረቂቁን፡እንደገና፡በመጻፍና በማዘጋጀት፡ሙሉ፡ንባቡ ከትርጓሜ ው፡ይዘቱን፡እንደጠበቀ፡የአብነት መምህራን፡ጉባኤ፡አስፍተው፡እንዲያስምሩበት፡ደቀ፡መዛሙርት ተምረ ው፡እንዲተኩበት፡ሕዝበ፡ክርስቲያን፡በሙሉ፡ሃይማኖታቸውን አውቀው ተረድተው፡በተዋሕዶ፡ሃይማኖታ ቸው ጸንተው፡ከክሕደት፡ከኑፋቄ እንዲጠበቁበት፡መናፍቃንን ተከራክረው እንዲረቱበት፡ቤተ፡ክርስቲያና ቸውን በሕግና፡በሥርዓት፡ጸንተው፡እንዲያገለግሉበት፡ፈጣሪያቸው፡እግዚአብሔርን፡እንዲያመሰግኑበት፡በማሰብ፡ለመጀመሪያ፡ጊዜ፡በጉባኤ፡ቤቱ፡ስም፡ታትሟል፡፡በማለት በ[ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ]የቀረበልንን ምግበ ነፍስ ለመመገብ አንዘግይ !!! 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623 ◉Tiiktok tiktok.com/@fenotebooks1623

"በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ" ልብ እናድርግ በአምላክ ፊት ክፋትም በጎ ግብርም ትደርሳለች ። በሀገራችን እንዲኹም በቤተክርስቲያናችን እየተፈጠረ ያለው ቀውስ እየተባባሰ የመጣው በምን ምክንያት ነው?? ዋና ዋናውን ብንጠቅስ ፦በእኛ ኃጢአት፣ልባዊ ሐዘን ማጣት እንዲኹም በከፉ ነገሮች ኹሉ ላይ የከፋ ልምምድ በማድረጋችን ነው ።«ከሰይጣን ይልቅ ልማድን ፍራ!» እንዲል። ...ግድ የለም የእስከዛሬው ይበቃል እናልቅስ እንዘን ቸሩ መድኃኔዓለምን እንለምነው በቀደሙት ዘመናት የገጠሙ ችግሮችን አባቶቻችን በምን መልኩ እንዳለፉት ከደገኛ መጻሕፍት እያነበብን ቢያንስ በአቅማችን የምንችለውን እንሞክር ። ቸሩ አምላካችን በማይታበል ቃሉ ያለውን እናስተውል ። “በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ምድራቸውንም እፈውሳለሁ እንዲል።" ❝2ተኛዜና መዋዕል ምዕራፍ 7፥14❞
ቸሩ አምላክ የሀገርና የቤተክርስቲያንን ሰላም የሕዝቦቿንም ደኅንነት ይመልስልን !
ይታረቀን !

📚#የቤተክርስቲያን_መረጃዎች ....ከ፫፻(300) በላይ የሚኾኑ በርካታ ዘመናትን ያስቆጠሩ፤ ጥንታዊ፣ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው የብራና ጽሑፎችን ፣ ልዩ ልዩ መዛግብትን፣ ደብዳቤዎችን፣ ጥቅ
📚#የቤተክርስቲያን_መረጃዎች ....ከ፫፻(300) በላይ የሚኾኑ በርካታ ዘመናትን ያስቆጠሩ፤ ጥንታዊ፣ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው የብራና ጽሑፎችን ፣ ልዩ ልዩ መዛግብትን፣ ደብዳቤዎችን፣ ጥቅል ሰነዶች የታላላቅ ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናትን አመሠራረት የሚገልጹ ያልታተሙ ጽሑፎችን፣ የጉዞ ማስታወሻዎች በሀገር ውስጥና በውጪ ቋንቋ የተጻፉትን የታሪክ መጻሕፍትን በካልዓይ የመረጃ ምንጭነት በመጠቀም እንደዚሁም በርካታ የታሪክ አባቶችን ታዋቂ ሰዎችንና አገልጋዮችን ከቦታው ድርስ በመገኘትና ቃለ መጠይቅ በማድረግ በቀዳማይ የመረጃ ምንጭ በሰበሰባቸው መረጃዎችና ማስረጃዎች ጎልብቶ የተዘጋጀ በመሆኑ ሥራውን “የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ገዳማት አድባራት ኢንሳይክሎፒዲያ” ያደርገዋል፡፡ ስለዚህ እንደቅርስ በቤትዎ ሊቀመጥ፣ ለልጅዎ ሊወረስ ለወዳጅዎ ሊበረከት የሚገባ በመሆኑ እነሆ ለሁተኛ ጊዜ ተሻሽሎና በፎቶ ማስረጃዎች ታግዞ ለንባብ ቀረበልዎ፡፡ ✍️ማኅበረ ቅዱሳን 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623 ◉Tiiktok tiktok.com/@finotebooks162

📖#ሰፌልያ📖 .....#ቅዱስ ጳውሎስ የቤተ ክርስቲያን ብርሃን ፣ የክርስቶስ ምርጥ ዕቃ ፣ የመናንያን አርኣያ ፣ የሰባኪያን መምህር ፣ የአገልጋዮች ሁሉ አርማ ነው:: ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ መ
📖#ሰፌልያ📖 .....#ቅዱስ ጳውሎስ የቤተ ክርስቲያን ብርሃን ፣ የክርስቶስ ምርጥ ዕቃ ፣ የመናንያን አርኣያ ፣ የሰባኪያን መምህር ፣ የአገልጋዮች ሁሉ አርማ ነው:: ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ መጻሕፍትን የጻፈውን ይህንን ሐዋርያ ማወቅ ሐዲስ ኪዳንን ለማወቅ እጅግ ወሳኝ የሆነ ቅድመ ሁኔታ ነው:: #መልአከ ሰላም ቀሲስ ያሬድ ገብረ መድኅን ኆኅተ ሰማይና በመሳሰሉ መጻሕፍቶቻቸው የቤተ ክርስቲያኒቱ ዘመነኛ የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ላይ አሻራቸውን ከተዉ ቀደምት ጸሐፍት መካከል አንዱ ናቸው:: በትንታግ አንደበታቸው በሰበኳቸው ድንቅ ትምህርቶቻቸውና "ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ?"ን በመሳሰሉ ውብ የዝማሬ ግጥሞቻቸው ብዙ የተጠቀምንባቸው መልአከ ሰላም ያሬድ አሁን ደግሞ የቅዱስ ጳውሎስን ሕይወት የሚዳስስ እና ከመጠራቱ እስከ ዕረፍቱ ድረስ ያለውን ሐዋርያዊ ጉዞ የሚያስቃኝ በደንብ የተደከመበት ሥራ ይዘውልን ብቅ ብለዋል:: ቅዱስ ጳውሎስ ስለ ክርስቶስ ይናገር ዘንድ ምርጥ ዕቃ እንደነበረ ይህ ሰፌልያ የተሰኘ መጽሐፍም መጽሐፍ ቅዱስ ጥናታዊ ይዘት ያለው ስለ ጳውሎስ ይናገር ዘንድ የተዘጋጀ ምርጥ ዕቃ ነው:: #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623 ◉Tiiktok tiktok.com/@finotebooks162

📚ወላዲተ አምላክ በነገረ ድኅነት ...#በእውነት ከመጻሕፍት ተዋውቆ፡ መምህራንን ጠይቆ ምሥጢርን ከምሥጢር አራቆ፣ በብዕር አግዝፎ፡ በትዕግሥት ጽፎ ለትውልድ ማቅረብ ልዩ ዕድል /ስጦታ/ ነው:: ይህ
📚ወላዲተ አምላክ በነገረ ድኅነት ...#በእውነት ከመጻሕፍት ተዋውቆ፡ መምህራንን ጠይቆ ምሥጢርን ከምሥጢር አራቆ፣ በብዕር አግዝፎ፡ በትዕግሥት ጽፎ ለትውልድ ማቅረብ ልዩ ዕድል /ስጦታ/ ነው:: ይህ መጽሐፍ ለአእምሮ ረቆ፣ ለአንደበት ርቆ ዕፁብ ለተነግሮ የሆነውን ነገረ ድንግል ማርያምን ከነገረ ድኅነት ጋር በማገናዘብ ከብሉያት፣ ከሐዲሳት፣ ከሊቃውንትና ከሌሎችም መጻሕፍት ለቅሞ በምሥጢር አጣጥሞ፣ በጥሩ አቀራረብ ቀምሞ እንደ ቅብዐ ዘይት ጨምቆ ይዞ ቀርባል፡፡ ስለሆነም በጥርጥር የጠወለገ ባለማወቅ የደረቀና ከጠለ ምሥጢር የራቀ ልብን ያለሰልሳል፤ ✍️መጋቤ ሐዲስ ደጉ ዓለም ካሣ [በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲ የመጻሕፍተ ሐዲሳት ትርጓሜ መምህር] 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623 ◉Tiiktok tiktok.com/@finotebooks1623

📚#የብርሃን_እናት ◎14ተኛ ኅትም 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መ
📚#የብርሃን_እናት ◎14ተኛ ኅትም 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623 ◉Tiiktok tiktok.com/@finotebooks1623

እናቴ ማን ናት? ጌታችን በወንጌል እናቴ ማን ናት? አለ። ለምን? እንድናውቃት ከፍ አድርጎ ሲገልጣት። ማቴ ፲፪:፵፰። እናቱ ማን እንደኾነች ሲያጠይቅ አስከትሎ ይናገራል። “በሰማያት ያለውን የአባቴን
እናቴ ማን ናት? ጌታችን በወንጌል እናቴ ማን ናት? አለ።  ለምን? እንድናውቃት ከፍ አድርጎ ሲገልጣት። ማቴ ፲፪:፵፰። እናቱ ማን እንደኾነች ሲያጠይቅ አስከትሎ ይናገራል። “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ኹሉ፣ እርሱ ወንድሜ፣ እኅቴም እናቴም ነውና” ብሎ። እናት ለመባል የአባቱን ፈቃድ ማድረግ እንዲገባ መስፈርቱን አስቀምጧል።  እመቤታችን በዚህ መስፈርት መሠረት እናት ተብላ ለመጠራት አንደኛ እና ብቸኛ ናት። የሰማዩ አባቱን ፈቃድ በማድረግ የሚተካከላት ቀርቶ የሚመስላት የለምና። እግዚአብሔር አብ ልጁ ሰው እንዲኾን በፈቀደ ጊዜ እንበለ ዘርዐ ብእሲ ትወልጃለሽ መባልን ይኹንልኝ ይደረግልኝ ብላ የተቀበለች አይደለችምን? ሊቁም እንጅ “እስመ በፈቃዱ ወበሥምረተ አቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ መጽአ ወአድኃነነ - በእርሱ ፈቃድ፣ በአባቱ ፈቃድ፣ በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ መጥቶ አዳነን” ይላል። ቅዱስ ኤፍሬም በማክሰኞ ውዳሴ ማርያም።    መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልንስ ያ ኹሉ ሙግት የገጠመው ፈቃዷን ለማግኘት አልነበረምን? ቁጡው መልአክ ገራም የኾነው ከመሽቆጥቆጥ በቀር ኃይለ ቃል ያላወጣው እንደ ቃልህ ይኹንልኝ የሚለውን ሥምረቷን እስኪሰማ አይደለምን? ስለዚህ ለማንም የማይቻለውን ለእርሷ ብቻ የተሰጠውን እኔን ለመውለድ እሺ በጄ ብላ የአባቴን ፈቃድ የፈጸመች ናትና እናቴ መባል ይገባታል ብሎ በምስጢር ማክበሩን ልብ ይሏል። ወልደ ዳዊት በሥጋ ወልደ ዮሴፍ በአሳዳጊነት ወልደ አብ በባሕርይ ይባላል። በእናት ወገን ግን ወልደ ማርያም ከሚባል በቀር ሌላ እናት የለውም።

እናቴ ማን ናት? ጌታችን በወንጌል እናቴ ማን ናት? አለ። ለምን? እንድናውቃት ከፍ አድርጎ ሲገልጣት። ማቴ ፲፪:፵፰። እናቱ ማን እንደኾነች ሲያጠይቅ አስከትሎ ይናገራል። “በሰማያት ያለውን የአባቴን
እናቴ ማን ናት? ጌታችን በወንጌል እናቴ ማን ናት? አለ።  ለምን? እንድናውቃት ከፍ አድርጎ ሲገልጣት። ማቴ ፲፪:፵፰። እናቱ ማን እንደኾነች ሲያጠይቅ አስከትሎ ይናገራል። “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ኹሉ፣ እርሱ ወንድሜ፣ እኅቴም እናቴም ነውና” ብሎ። እናት ለመባል የአባቱን ፈቃድ ማድረግ እንዲገባ መስፈርቱን አስቀምጧል።  እመቤታችን በዚህ መስፈርት መሠረት እናት ተብላ ለመጠራት አንደኛ እና ብቸኛ ናት። የሰማዩ አባቱን ፈቃድ በማድረግ የሚተካከላት ቀርቶ የሚመስላት የለምና። እግዚአብሔር አብ ልጁ ሰው እንዲኾን በፈቀደ ጊዜ እንበለ ዘርዐ ብእሲ ትወልጃለሽ መባልን ይኹንልኝ ይደረግልኝ ብላ የተቀበለች አይደለችምን? ሊቁም እንጅ “እስመ በፈቃዱ ወበሥምረተ አቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ መጽአ ወአድኃነነ - በእርሱ ፈቃድ፣ በአባቱ ፈቃድ፣ በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ መጥቶ አዳነን” ይላል። ቅዱስ ኤፍሬም በማክሰኞ ውዳሴ ማርያም።    መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልንስ ያ ኹሉ ሙግት የገጠመው ፈቃዷን ለማግኘት አልነበረምን? ቁጡው መልአክ ገራም የኾነው ከመሽቆጥቆጥ በቀር ኃይለ ቃል ያላወጣው እንደ ቃልህ ይኹንልኝ የሚለውን ሥምረቷን እስኪሰማ አይደለምን? ስለዚህ ለማንም የማይቻለውን ለእርሷ ብቻ የተሰጠውን እኔን ለመውለድ እሺ በጄ ብላ የአባቴን ፈቃድ የፈጸመች ናትና እናቴ መባል ይገባታል ብሎ በምስጢር ማክበሩን ልብ ይሏል። ወልደ ዳዊት በሥጋ ወልደ ዮሴፍ በአሳዳጊነት ወልደ አብ በባሕርይ ይባላል። በእናት ወገን ግን ወልደ ማርያም ከሚባል በቀር ሌላ እናት የለውም።

#፭ተኛ እትም 📚#ምሥጢረ_ምሥጢራት-፩ #ምሥጢረ_ምሥጢራትን_እንደ ጎበኘኋት፡፡✍️ [በመምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ] ዘመኑ በመጻሕፍት አቅርቦት በኩል ምቹ ነውና ብዙ መጻሕፍትን የማንበብ እ
#፭ተኛ እትም 📚#ምሥጢረ_ምሥጢራት-፩ #ምሥጢረ_ምሥጢራትን_እንደ ጎበኘኋት፡፡✍️ [በመምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ] ዘመኑ በመጻሕፍት አቅርቦት በኩል ምቹ ነውና ብዙ መጻሕፍትን የማንበብ እድል ገጥሞኛል። ምሥጢረ ምሥጢራት ግን እንደ ሥያሜዋ ከሌሎች ለየት ብላ አግኝቻታለሁ፡ በምሥጢረ ሥላሴ ላይ ብቻ ትኩረት ማድረጓ አንድ ልዩ ነገር ሁኖ፣ ከዚያውም ዘንድ ወደ ባሕረ ምሥጢሩ ስባ ጎትታ የምታስገባና በጥሩ የሊቃውንት መቅዘፍያ እየቀዘፈች ብዙ ሰዎች ወደ አላዩት የምሥጢር ወደብ የምታደርስ፤ ከይዘት አንጻር ከተመዘነች በምጥቀትና በጥልቀት ለዘመናችን የመጀመሪያ የምትባል መጽሐፍ ናት፡፡ መጽሐፏን የምትመለከቱ ሁሉ፦ በትሐት ሰብእና፣ በንጹሕ ልቡና፤ በቅጥነተ ኅሊና ሁናችሁ እንድትመለከቷት ወንድማዊ ምክሬ ነው። መልካም ንባብ!! ◉ በመ/ር ገብረ መድኅን እንየው እና በመ/ር መዝገበ ቃልገብረ ሕይወት ተዘጋጅቶ በሊቃውንት ተመርምሮ የቀረበ። 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623 ◉Tiiktok tiktok.com/@finotebooks1623