fa
Feedback
5killo Jem'a official Channel

5killo Jem'a official Channel

رفتن به کانال در Telegram

This is the official channel of AAiT jem'a where we provide info abt 👉Jem'a Tutors 👉Trainings and Da'ewa programs 👉Weekly lunches and halaqas(circles) 👉qira'ts (Qur'an and other Kitabs) 👉Weekly Q&A sessions Group: https://t.me/+cw97UaRUF1YzMTg0

نمایش بیشتر
1 160
مشترکین
-124 ساعت
+27 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
" ለወላጆቼ ሀጅን እንዲወፍቅልኝ ዱዓ አድርጉልኝ" " አላህ ያሰብኩትን እንዲያሳካ ዱዓ አድርጉልኝ " ያሉ ሁለት እህት/ወንድሞች እያንዳንዳቸው 200+ 2ዐዐ ብር ለሰደቃ ገቢ አድርገዋል !! አላሁ አ
+1
" ለወላጆቼ ሀጅን እንዲወፍቅልኝ ዱዓ አድርጉልኝ" " አላህ ያሰብኩትን እንዲያሳካ ዱዓ አድርጉልኝ " ያሉ ሁለት እህት/ወንድሞች እያንዳንዳቸው 200+  2ዐዐ   ብር ለሰደቃ ገቢ አድርገዋል !! አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ💥 !! አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ 💥!! አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ💥 !! አላህ ወላጆቻቸውን ወደ ቤቱ ይጥራቸው 🤲፤ ያማረ የተስተካከለ ሀጅን ይወፍቃቸው🤲 ፤ ያሰቡትን አሳክቶ ሀያታቸውን በኸይር ይሙላው 🤲፤ የረሱልን ጉርብትና በጀነት ከሚያገኙት በውስጧም ለዘላለም ከሚዘወትሩት ያድርጋቸው🤲! በዚህች የኸይር ለይል እናንተም በዱዓችሁ ላይ አስታውሷቸው !! ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ “በሱ (ረመዳን) ውስጥ ከአንድ ሺህ ወር የምትበልጥ ለሊት አለች። የሷን ኸይር የተነፈገ በእርግጥም (ትልቅ ነገር) ተነፍጓል።” በ ቴምር ክፋይ እንኳን ከእሳት ተጠበቁ ተብሏል እና ባለን ለየቲም እና ሚስኪኖች እናግዝ ! ለሰደቃ እንሸቀዳደም!! ጉዟችን ወደ 100,000 ብር ነው! አላህ ያሳካልን! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ዲፓርትመንታችሁን እና ያስገባችሁበትን Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! 100 ብር ከ ኤሌክ ለጀመዓችን ገቢ ሆኗል !! ቀደም ብሎ 200 ብር ያስገባ ወንድማችን ነው! አላህ ይቀበለው ! ሰደቃችን
አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! 100 ብር ከ ኤሌክ ለጀመዓችን ገቢ ሆኗል !! ቀደም ብሎ 200 ብር ያስገባ ወንድማችን ነው! አላህ ይቀበለው ! ሰደቃችን  32,550 ብር ላይ ደርሷል !! ወሊላሂል ሐምድ ! ረሱል (ሰ.0.ወ) ትንሽም ብትሆን ኒያዋ የተስተካከለ ሰደቃን ሲገልፁ  እንዲህ ብለዋል፦ “አንዲት ዲርሃም (ብር) መቶ ሺህ ዲርሃምን ቀደመች (በለጠች)። ሶሐቦችም ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? በማለት ጠየቁ። እሳቸውም እንዲህ በማለት ልዩነቱን አብራሩ፦ አንድ ሰው ሁለት ዲርሀም (ብር) ብቻ ነበሩት፤ አንዷን ለሰደቃ (ለምፅዋት) ሰጠ። ሌላው ሰው ደግሞ ወደ ከከፊል ገንዘቡ (ሀብቱ) በመሄድ ከብዙ ሀብቱ ላይ መቶ ሺህ ዲርሀም (ብር) አንስቶ ለሰደቃ ለገሰ።” 27ኛው ለይል ነው እና በሁሉም ዒባዳዎች በኢኽላስ መበራታት አለብን!በኸይር ስራ ላይ እንጣደፍ! የቲሞችን እናስደስት ! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ዲፓርትመንታችሁን እና ያስገባችሁበትን Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

" ዱዓ አድርጉልኝ ቁርአን እንዲገራልኝ፤ በዲኔም ላይ እንድፀና" ያለ ወንድማችን 200 ብር ለጀመዓው ሰደቃ ገቢ አድርጓል! አላሁ አክበር 🔥!! አላሁ አክበር🔥 !! አላሁ አክበር🔥 !! በዚች ለ
" ዱዓ አድርጉልኝ ቁርአን እንዲገራልኝ፤  በዲኔም ላይ እንድፀና" ያለ ወንድማችን 200 ብር ለጀመዓው ሰደቃ ገቢ አድርጓል! አላሁ አክበር 🔥!! አላሁ አክበር🔥 !! አላሁ አክበር🔥 !! በዚች ለሊት የየቲሞችን ራስ እያበሰ ፣ በዲኑ ጉዳይ ዱዓ ከሚያስደርግ የተሻለ ብልህ አለ ታዲያ ?? አላህ ቁርአንን የ አይኑ ማረፊያ የልቡ መርጊያ የቂያምም እለት ለሱ የሚመሰክርለት ያድርግለት🤲፤ ማንበቡንም መሀፈዙንም ገር በገር ያድርግለት  🤲፤ ለዲኑ የሚጠቅምን የሚሰራ ፤ መጨረሻውም ያማረ ያድርግለት🤲 !ኣሚን !! ወንድማችንን በዱዓችሁ አስታውሱት !! የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል :- "ስራዎች የሚለኩት በመጨረሻቸው ነው!" ዛሬ 27ኛው የረመዳን ለይል ላይ ነን፣ ከሰሀቦች መካከል ለይለተል ቀድር እንደሆነች ምለዉ የተናገሩባት .. ታዲያ በዚች ለይል በሰደቅናት ጥቂት ገንዘብ ለምን የ 1000 ወር በላይ አጅር አናገኝም ?!! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ዲፓርትመንታችሁን ያስገባችሁበትን Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

"ሀጃዎች አሉብኝ እና አደራ ዱዓ አድርጉልኝ" ያለች እህታችንን ጨምሮ ሁለት እህት/ወንድሞች እያንዳንዳቸው 250 + 1ዐዐ + 100 ብር ለሰደቃ ገቢ አድርገዋል !! አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ💥
+2
"ሀጃዎች አሉብኝ እና አደራ ዱዓ አድርጉልኝ" ያለች እህታችንን ጨምሮ ሁለት እህት/ወንድሞች እያንዳንዳቸው 250 + 1ዐዐ + 100  ብር ለሰደቃ ገቢ አድርገዋል !! አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ💥 !! አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ 💥!! አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ💥 !! አላህ ያሳሰባቸውን ሀጃ ይፈርጃላቸው 🤲፤ የረሱልን ጉርብትና በጀነት ከሚያገኙት በውስጧም ለዘላለም ከሚዘወትሩት ያድርጋቸው🤲! በዚህች የኸይር ለይል እናንተም በዱዓችሁ ላይ አስታውሷቸው !! አላህ (ﷻ) እንዲህ ይላል፦ "የእነዚያ ገንዘቦቻቸውን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ሰዎች (ልግስና) ምሳሌ በየዘለላው ሁሉ መቶ ቅንጣት ያለባቸውን ሰባት ዘለላዎች እንደ አበቀለች አንዲት ቅንጣት ብጤ ነው፡፡ አላህም ለሚሻው ሰው (ከዚህ በላይ) ያነባብራል፡፡ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡ " 🌼 ለጢፉ አንዲትን ሰደቃ በ700 እጥፍ እንደሚያበዛልን ቃል እየገባልን ነው፣ ለይሉ ደግሞ 27ኛው ነው! ከዚህ በላይ ማለት የሚጠበቅ አይመስለኝም ፤ የገባው ገብቶታል! ለሰደቃ እንሸቀዳደም!! ጉዟችን ወደ 100,000 ብር ነው! አላህ ያሳካልን! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ዲፓርትመንታችሁን እና ያስገባችሁበትን Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

10,000 የኢትዮጵያ ብር!!!! ተክቢርርር : አላላላሁሁሁሁ አክክክበበበርርር🔥🔥 ተክቢርርር : አላላላሁሁሁሁ አክክክበበበርርር🔥🔥 ተክቢርርር : አላላላሁሁሁሁ አክክክበበበርርር🔥🔥 ተክቢርር
10,000 የኢትዮጵያ ብር!!!! ተክቢርርር : አላላላሁሁሁሁ አክክክበበበርርር🔥🔥 ተክቢርርር : አላላላሁሁሁሁ አክክክበበበርርር🔥🔥 ተክቢርርር : አላላላሁሁሁሁ አክክክበበበርርር🔥🔥 ተክቢርርር : አላላላሁሁሁሁ አክክክበበበርርር🔥🔥 32 ሺሺሺሺሺሺ ብር ገብተናል!! ጉዞዋችን ወደ 100,000 ነው!!🔥 ለ ጀመዓችን ልጆች እንዳሏት እንደማታሳፍሩንም አውቀን ነበር!! የቀረንም ጉዞን ከአላህ ጋር እናሳካዋለን !! ያ ሙተሰዲቅ አላህ ይቀበልህ! ከቀብር 0ዛብ ፤ ከቂያም ጭንቀት ይጠብቅህ ! ዱኒያህንም አኺራህንም የተዋበ ያድርግ! አሚን የተሻሻለው ሪከርዳችን ታዲያ🔥🔥 1ኛ 10000 2ኛ 5500 3ኛ 5000 4ኛ 1000 ነው !አላሁ አክበርርርርር ታዲያ በዚች ታላቅ ምንዳ በሚታፈስባት 27ኛዋ  ለሊት  ሁላችንም የኸይር አሻራችንን እናሳርፍ !! አሏህ በተከበረ ቃሉ እንዲህ ይለናል : መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡( ቁርአን 97:3) 📌 ታዲያ በአንድ ለሊት ስራው የ80 አመት በላይ ምንዳን መሸመት የማይፈልግ አለ?? 📌 አላህስ "አበድረኝ" ሲለው እንቢ የሚል አለ?? ሀያ ኢለ ሶደቃ !! ሀያ ኢለል ጀነህ !!! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ዲፓርትመንታችሁን እና ያስገባችሁበትን Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

አላህ (ሱ.ወ) በቁርዓን ላይ እንዲህ ይለናል፦ ❞ إِنَّ ٱلۡمُصَّدِّقِينَ وَٱلۡمُصَّدِّقَٰتِ وَأَقۡرَضُواْ ٱللَّهَ قَرۡضًا حَسَنࣰا يُضَٰعَفُ لَهُمۡ وَلَهُمۡ أَجۡرࣱ كَرِيمࣱ ❝ “ የመጸወቱ ወንዶችና፣ የመጸወቱ ሴቶች፣ ለአላህም መልካምን ብድር ያበደሩ ለእነርሱ መልካም ምንዳ አልላቸው”፡፡ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ሰደቃ ከንብረት አይቀንስም" (ሙስሊም) ዛሬ የሰጠኸው ነገ ይጠብቅሃል እስካሁን ድረስ ያስገባችሁ ወንድሞችና እህቶች  ጃዛኩሙላሁ ኸይረን! አላህ ይቀበላችሁ፣ በብዙ ያባዛላችሁ፣ ዱንያ በአኺራችሁን አላህ ይባርክላችሁ። 👉 እስከ አሁን ያላስገባችሁስ ማንን ትጠብቃላችሁ¿ አሁኑኑ ባላችሁ አቅም የቻላችሁትን አበርክቱ እንጅ ። ታዲያ ዛሬ ይተኛል እንዴ ያ አብደላህ ያአመተላህ....100,000ብርር ሳንደርስ ንቅ ንቅ የለም..... 🌴 ለይሉ 27ኛው ነው በሁሉም ዒባዳዎች በኢኽላስ መበራታት አለብን!በኸይር ስራ ላይ እንጣደፍ! የቲሞችን እናስደስት ! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ዲፓርትመንታችሁን እና ያስገባችሁበትን Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

ተክቢር!!!! አላሁ አክበርርርር ! ለጀመዓችን አንድ እህት/ወንድማችን 300 ብር በማስገባት 22,000 ብር ሞልተውልናል !! ጀዛኩሙላሁ ኸይራ! ታዲያ ይቺን ለሊት መጠቀም የምትፈልጉ ሌሎች እህት ወ
ተክቢር!!!! አላሁ አክበርርርር ! ለጀመዓችን አንድ እህት/ወንድማችን 300 ብር በማስገባት 22,000 ብር ሞልተውልናል !! ጀዛኩሙላሁ ኸይራ!   ታዲያ ይቺን ለሊት መጠቀም የምትፈልጉ ሌሎች እህት ወንድሞችስ የታላችሁ? ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “በቴምርም ቢሆን ሰደቃ ‘ምፅዋት’ አድርጉ።” አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ዲፓርትመንታችሁን እና ያስገባችሁበትን Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! 50+ 100 ብር ለጀመዓችን ገቢ ሆኗል !! ሰደቃችን 21 700 ብር ላይ ደርሷል !! ረሱል (ሰ.0.ወ) ትንሽም ብትሆን
+1
አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! 50+ 100 ብር ለጀመዓችን ገቢ ሆኗል !! ሰደቃችን 21 700 ብር ላይ ደርሷል !! ረሱል (ሰ.0.ወ) ትንሽም ብትሆን ኒያዋ የተስተካከለ ሰደቃን ሲገልፁ  እንዲህ ብለዋል፦ “አንዲት ዲርሃም (ብር) መቶ ሺህ ዲርሃምን ቀደመች (በለጠች)። ሶሐቦችም ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? በማለት ጠየቁ። እሳቸውም እንዲህ በማለት ልዩነቱን አብራሩ፦ አንድ ሰው ሁለት ዲርሀም (ብር) ብቻ ነበሩት፤ አንዷን ለሰደቃ (ለምፅዋት) ሰጠ። ሌላው ሰው ደግሞ ወደ ከከፊል ገንዘቡ (ሀብቱ) በመሄድ ከብዙ ሀብቱ ላይ መቶ ሺህ ዲርሀም (ብር) አንስቶ ለሰደቃ ለገሰ።” 🌴 ለይሉ 27ኛው ነው በሁሉም ዒባዳዎች በኢኽላስ መበራታት አለብን!በኸይር ስራ ላይ እንጣደፍ! የቲሞችን እናስደስት ! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ዲፓርትመንታችሁን እና ያስገባችሁበትን Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

📌 ከ ረመዳን ለሊቶች መካከል ጎዶሎዋ ፤ በዐሽረል አዋኺር የምትገኘው እንዲሁም ለይለተል ቀድር ነች ተብሎ በብዙዎች የምትጠበቀው ለይል፣ 27ኛው ለይል ላይ ነን! ሶላት፣ ቁርኣን መቅራት፣ አዝካር፣ ድምፅን ዝቅ፣ ቀልብን ስብር አድርጎ ደግሞ ደጋግሞ በዱዓእ የሙጥኝ ማለት እንዲሁም አላህ ከሰጠን ለየቲሞች እና መሳኪን መመፅወት ያስፈልጋል። 📌ታዲያ ኒያን ማስተካከል ፤ ኢኽላስ እና ኹሹዕ መዘንጋት የሌለባቸው ትጥቆች ናቸው‼️ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ “በሱ (ረመዳን) ውስጥ ከአንድ ሺህ ወር የምትበልጥ ለሊት አለች። የሷን ኸይር የተነፈገ በእርግጥም (ትልቅ ነገር) ተነፍጓል።” አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ዲፓርትመንታችሁን እና ያስገባችሁበትን Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

"ሀጃ አለብኝና በዱዓ አትርሱኝ" ያለች እህታችን 150 ብር ለጀመዓዋ ሰድቃለች ! አላህ ያስጨነቃትን ሀጃ ሁሉ ይፈርጅላት! ዱኒያ አኺራዋን ያሳምር! ለእህታችን ያሳሰባትን ሁሉ እንዲያሳካላት ዱዓ አድ
"ሀጃ አለብኝና በዱዓ አትርሱኝ" ያለች እህታችን 150 ብር ለጀመዓዋ ሰድቃለች ! አላህ ያስጨነቃትን ሀጃ ሁሉ ይፈርጅላት! ዱኒያ አኺራዋን ያሳምር! ለእህታችን ያሳሰባትን ሁሉ እንዲያሳካላት ዱዓ አድርጉላት! ዛሬ በጉጉት ስንጠብቃት የነበረችው እና ለይለተል ቀድርን ከምንከጅልባት ለሊቶች መካከል የሆነችው  27ኛ ለይል በሀያት እና በአፊያ ተወፍቀናል እና እንጠቀምባት ! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ያስገባችሁበትንም Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

27ኛው ሌሊት ገብቷል! ሌሊቱ ለይለተልቀድር ከሌሎቹ በተለየ የሚከጀልበት ነው። በያላችሁበት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ዱዓ አድርጉ። በእነርሱ ላይ የወጣው ጨቋኝ መመሪያ ተሻሽሎ መብታቸውን የሚያከብር፥ ለመብታቸው ከለላ የሚሆን መመሪያ እንዲወጣ ዱዓ አድርጉ። ይህ መልዕክት ለሁሉም የዩኒቨርሲቲ ጀመዓዎች ነው፤ ይህ መልዕክት ለሁሉም የመስጂድ ኢማሞች ነው። ወንድም እህቶቻችሁን በቁኑት ውስጥ አስቧቸው። መልዕክቱን ላልሰማ አሰሙ። በአላህ ፈቃድ ፍትሕ ይመጣል። በአላህ ፈቃድ የአላህ ነስር ቅርብ ነው። @aaumsu

🔥ተክቢር!!! አላሁ አክበር!!! 🔥ተክቢር!!! አላሁ አክበር!!! 🔥ተክቢር!!! አላሁ አክበር!!! እህቶች አልተቻሉም ፣ اللَّهُمَّ بَارِكْ فِيهِنَّ وَاحْفَظْهُنَّ! 1
🔥ተክቢር!!! አላሁ አክበር!!! 🔥ተክቢር!!! አላሁ አክበር!!! 🔥ተክቢር!!! አላሁ አክበር!!! እህቶች አልተቻሉም ፣ اللَّهُمَّ بَارِكْ فِيهِنَّ وَاحْفَظْهُنَّ! 1000 ብር አሏህ ጋር ያላት አካውንት ውስጥ አስገብታለች አንድ ጀግኒት! "ኒዕማዬ ከአሏህ ነው፣ እሱ ባዘዘኝ ላይ እንዴት አላውለውም?" ትላለች አንዲት ውብ ነፍስ!!! "እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ሰዎች ምሳሌ፤ እንደ አንዲት ቅንጣት ሰባት ዘለላዎችን እንደበቀለች፣ በየዘለላውም ሁሉ መቶ ቅንጣት እንዳለባት (ቅንጣት) ነው፡፡ አላህም ለሚሻው ሰው (ከዚህ በላይ) ያርባባለታል፤ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡" ሱረቱል በቀራህ (2:261) አላህ ሆይ! የሰጠሀቸውን አንተን በማስደሰት የሚያውሉትን ሁሉ ከጀሀነም እሳት ፈርጀህ ፣ ከጀነትም ፊርደውሰል ጀነትን ወፍቃቸው ፣ የቲሞችን እንደደገፉት አንተ በመላው ሀያታቸው ድጋፍ ሁናቸው! 🤲አሚን ያረበል አለሚን🤲 ጉዟችን ወደ 100,000ብር ነው!!! ፍጥነት እንጨምር ሸባብ!!! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ያስገባችሁበትንም Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

💥💥 በ5000 ብር ተይዞ የነበረውን ሪከርዳችንን ወንድማችን በ5500 ብር ሰብሮታል 💥💥 ከቢሩ ረበኩም!!! አላሁ አክበር🔥🔥 ወሊላሂል ሐምድ !! አላሁ አክበር🔥🔥 ወሊላሂል ሐምድ !! አ
💥💥 በ5000 ብር ተይዞ የነበረውን ሪከርዳችንን ወንድማችን በ5500 ብር ሰብሮታል 💥💥
ከቢሩ ረበኩም!!!
አላሁ አክበር🔥🔥 ወሊላሂል ሐምድ !! አላሁ አክበር🔥🔥 ወሊላሂል ሐምድ !! አላሁ አክበር🔥🔥 ወሊላሂል ሐምድ !! አላህ በተከበረ ቃሉ እንዲህ ይለናል :- የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡(ቁርኣን 3:92) አላህ እውነትን አለ! ወንድማችን ሆይ፡ የ ሰደቃህን ምንዳ በ ዱኒያም በአኺራም አጊኘው !! ለአላህ ያበደርከውን ብድር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመልስልህ !! ለየቲሞች እና ሚስኪኖች ጭንቅ አቤት እንዳልከው አላህ ሁሌም ጥሪህን አቤት ይበልህ !! የቂያም እለትም በሰደቃ በር የምትጠራ ያድርግህ !! ወንጀልህንም ያብስ !! ይህን መልካም ምሳሌነት ሁላችንም የምንከተል ያድርገን !! ከአቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) በተያዘ ሐዲስ፡ እንዲህ ይለናል፦ “አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ በላጩና ትልቅ ምንዳ ያለው ሰደቃ የቱ ነው? ‘በላጩ ሰደቃ አንተ ጤና ላይ እያለህ፣ ነፍስህ ስስታም ሆና ሳለ፣ ሀብትን እያሰብክና ድህነትን እየፈራህ የምትሰጠው ነው፡፡ ነፍስህ ለመውጣት ተቃርባ ለእገሌ ይህን ያህል ለእገሌ ይህን ያህል እስከምትልበት ጊዜ ድረስ (ሰደቃን) አታቆይ። ያኔ በርግጥም የእገሌ ሆኗልና።’” 🌼 በርግጥም ነፍሳችን ሰሳች እና ከኸይር ከልካይ ነች ! እንታገላት እና ለአኺራችን እንሸምት !!! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ያስገባችሁበትንም Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! አሏህ ከሰጠን ምንዳ ላይ ማካፈል በራሱ ግን ምንኛ ያማረ ምንዳ ነው?? "500 ብር ለአኼራዬ" ብላለች እህታችን!! "ለየቲ
አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! አላሁ አክበርርር🔥 !! አሏህ ከሰጠን ምንዳ ላይ ማካፈል በራሱ ግን ምንኛ ያማረ ምንዳ ነው?? "500 ብር ለአኼራዬ" ብላለች እህታችን!! "ለየቲሞች" ብለሽ እንደሰጠሽው፣ አሏህ "ለአንቺ" ብሎ ከሰፊው ሪዝቁ ይሸልምሽ ፣ የምትሰጪው ይስጥሽ!!! አሚን በሉላት!🤲 [ከአማኞቹ በእርሱ ላይ ለአላህ ቃል ኪዳን የገቡበትን በእውነት የፈጸሙ ወንዶች አልሉ፡፡] ( ቁርአን 33:23 ) ረሱል (ሰ.0.ወ) እንዲህ ብለዋል: እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ አውጡ (ምፅዋት አድርጉ)። ምህረትን መለመንም አብዙ። አብዛኛው የእሳት ሰዎች እናንተ ሆናችሁ ተመልክቼያለሁና።” ሰደቃን በጀነት መበሸሪያችን፣ በላዕን መመለሻችን እናድርጋት፣ አሏህ ለመፅዋቾች በድርብ ድርብርብ እጥፍ ሰጪ ነውና። 27ተኛው ለይል መሆኑን አትርሱ ፣ ይቺን ቀን በቻላችሁት ኸይር ስራ ሁሉ አሳምሯት! ዳይ ወደ ሰደቃ!!! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ያስገባችሁበትንም Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

" ለወንድሞቼ እና ለአጎቶቼ አላህ ከወጣትነት ፊትና እንዲጠብቃቸው እና ተቅዋ እንዲሰጣቸው ዱዓ አድርጉልኝ፤ ለእናት አባቴም አላህ ሀያታቸውን በጤና ላይ እንዲያረዝምልኝ" ያለች እህታችን 200 ብር ለ
" ለወንድሞቼ እና ለአጎቶቼ አላህ ከወጣትነት ፊትና እንዲጠብቃቸው እና ተቅዋ እንዲሰጣቸው ዱዓ አድርጉልኝ፤ ለእናት አባቴም አላህ ሀያታቸውን በጤና ላይ እንዲያረዝምልኝ" ያለች እህታችን 200 ብር ለጀመዓዋ ሰደቃ ገቢ አድርጋለች! አላሁ አክበር !! አላሁ አክበር !! አላሁ አክበር !! ብልጥ ማለት እንዲህ ነው! የቲሞችን እያገዘ ለቤተሰቦቹም ዱዓ ያስደርጋል! አላህ ወንድሞቿን ፣ አጎቶቿን ፣ ሁሉንም ወጣት ሙስሊሞችን ከፊትና እና ሸህዋ ይጠብቅ🤲፤ የወላጆቿንም ሀያት በኢማን እና በ ዓፊያ የተሞላ ያድርግ 🤲፤ በረዘመውም እድሜያቸው ኸይርን የሚጨምሩ ወደ አላህም የሚቃረቡ ያድርጋቸው🤲 ! ለእህታችን ሁላችንም ዱዓ እናድርግላት! የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል :- "ስራዎች የሚለኩት በመጨረሻቸው ነው!" ዛሬ 27ኛው የረመዳን ቀን ላይ እንገኛለን፣ እንግዳችንን ልንሰናበት በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ናቸዉ የቀሩን ፣ ብዙ ያላሟላናቸው ዒባዳዎች ቢኖሩብንም መጨረሻው ካማረ ሁሉም ይስተካከላል እና ለኸይር ስራ እንጣደፍ! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ያስገባችሁበትንም Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! በ ሰደቃማ ማንም ሊበልጠን አይገባም ያሉ ጀግና እንስቶች 100 + 1000 ብር ገቢ አድርገዋል
+1
ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! በ ሰደቃማ ማንም ሊበልጠን አይገባም ያሉ ጀግና እንስቶች 100 + 1000 ብር ገቢ አድርገዋል ! ሰደቃችን 14200 ብር ደርሷል !! አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ! የእህቶቻችንን ሰደቃ አላህ ይቀበል 🤲፤ ምንዳውንም በ700 እጥፍ ያብዛላቸው 🤲፤ ሀፊዘል-ቁርኣንም ያድርጋቸው🤲፤ ጀነትን ከሚወርሷትም ያድርጋቸው🤲 ። አላህ በሱረቱል አህዛብ ላይ እንዲህ ይለናል ፦ {ሙስሊሞች ወንዶችና ሙስሊሞች ሴቶች፣ ...  መጽዋቾች ወንዶችና መጽዋቾች ሴቶችም፣...አላህ ለእነርሱ ምሕረትንና ታላቅን ምንዳ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡} (ቁርኣን 33፡35)ከጌታው ዘንድ ምህረት እና ታላቅን ምንዳ አግኝቶ ጀነትን መውረስ የማይፈልግ ይኖራልን ??✨ አሏህ ይወፍቀን ! በአንድነት የቲሞች እና መሳኪኖችን ከሀዘን እና ትካዜ እንዲወጡ እናድርግ ! ያማረ ዒድ እንዲያሳልፉ ምክንያት እንሁን! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ያስገባችሁበትንም Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! በ ሰደቃማ ማንም ሊበልጠን አይገባም ያሉ ጀግና እንስቶች 100 + 1000 ብር ገቢ አድርገዋል
+1
ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! ተክቢርርር 🔥 አላሁ አክበር !! በ ሰደቃማ ማንም ሊበልጠን አይገባም ያሉ ጀግና እንስቶች 100 + 1000 ብር ገቢ አድርገዋል ! ሰደቃችን 14200 ብር ደርሷል !! አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ! የእህቶቻችንን ሰደቃ አላህ ይቀበል 🤲፤ ምንዳውንም በ700 እጥፍ ያብዛላቸው 🤲፤ ሀፊዘል-ቁርኣንም ያድርጋቸው🤲፤ ጀነትን ከሚወርሷትም ያድርጋቸው🤲 ። አላህ በሱረቱል አህዛብ ላይ እንዲህ ይለናል ፦ {ሙስሊሞች ወንዶችና ሙስሊሞች ሴቶች፣ ...  መጽዋቾች ወንዶችና መጽዋቾች ሴቶችም፣...አላህ ለእነርሱ ምሕረትንና ታላቅን ምንዳ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡} (ቁርኣን 33፡35)ከጌታው ዘንድ ምህረት እና ታላቅን ምንዳ አግኝቶ ጀነትን መውረስ የማይፈልግ ይኖራልን ??✨ አሏህ ይወፍቀን ! በአንድነት የቲሞች እና መሳኪኖችን ከሀዘን እና ትካዜ እንዲወጡ እናድርግ ! ያማረ ዒድ እንዲያሳልፉ ምክንያት እንሁን! አካውንት፡ 1000626274718 (Abdulfetah Y. / Umer A. / Hayat F.) ያስገባችሁበትንም Screenshot በ @fivekjemaa_bot ላኩልን !

27ኛዋ ሌሊት! ~ ስለ ለይለተል ቀድር የትኛውም ቁጥር ቢገመት የ27ኛዋ ግን ይለያል። ከየትኛውም ሌሊት በተለየ ከፍ ያለ ግምት ይሰጣታል። ስለሆነም ለዚችኛዋ ሌሊት የበለጠ ትኩረት መስጠት ይገባል።
27ኛዋ ሌሊት! ~ ስለ ለይለተል ቀድር የትኛውም ቁጥር ቢገመት የ27ኛዋ ግን ይለያል። ከየትኛውም ሌሊት በተለየ ከፍ ያለ ግምት ይሰጣታል። ስለሆነም ለዚችኛዋ ሌሊት የበለጠ ትኩረት መስጠት ይገባል። ሶላት፣ ቁርኣን መቅራት፣ አዝካር፣ ድምፅን ዝቅ፣ ቀልብን ስብር አድርጎ ደግሞ ደጋግሞ በዱዓእ የሙጥኝ ማለት ያስፈልጋል። ኢኽላስ እና ኹሹዕ መዘንጋት የሌለባቸው ትጥቆች ናቸው። ባይሆን የሱብሕን ነገር አደራ! ብልጥ ነጋዴ ትርፍ ፍለጋ ወረቱን አይጥልም። = ©ibnuMunewor #Ramadan26 @fivekjemaa

"የሚመለከተው የዩኒቨርሲቲው አካል ነገ መጥቶ ለጥያቄያችሁ ምላሽ እንዲሰጥ እናደርጋለን።" - የፌደራል ፖሊስ ሐሙስ ምሽት ፊት ለተነሳው የመብት ጥያቄ የኢፍጣር ዝግጅት ላይ ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ፊት ለፊት "ጥያቄ አለን!" በማለት ድምፃቸውን ካሰሙ ቡሃላ በነበረ ስብሰባ ላይ ከሐሙስ ማግስት ጁምዓ ለጥያቄያችን ምላሽ እንደሚሰጥ ተማሪውን ሰብስበው የነበሩት የፀጥታ አካላት ቃል ገብተው ነበር። ሆኖም ጁምዓ ደርሶ ተማሪው በቀጠሮው መሰረት ጥያቄውን ለውይይት አቅርቦ መልስን ለመሻት ሲሞክር ከበላይ አመራሮች በመጣ ሐሳብ እና ድርድር ውይይት ሰፋ ብሎ በመጪው ሰኞ እንደሚካሄድ ተገልፆላቸዋል። እስከዚያው ድረስ ሁሉም ተማሪ በዱዓ በትዕግስት እና ወኔ እንዲጠብቅ ጥሪያችን ነው። ይህ መልዕክት የሚደርሳችሁ የዩኒቨርሲቲ ጀመዓዎች፤ የመስጂድ ኢማሞች እና አስተዳደሮችም በየመስጂዳችሁ በ27ኛዋ ሌሊት ቁኑት ላይ በዱዓ እንድታስታውሱን መልዕክታችን ነው። በአላህ ፈቃድ መፍትሔው ቅርብ ነው። በጀመርነው ጥረት፥ በሚኖረን ትብብር እና ቅንጅት ፍትሐዊ መልስ ይመጣል። ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣም ጥያቄያችንን ሳንታክት በሁሉም መልክ እናቀርባለን። ጥያቄ አለን: ዛሬም ነገም! ጥያቄ አለን: ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ!! ጥያቄ አለን: ቢሮ ውስጥም በአደባባይም! @aaumsu