fa
Feedback
ETHIO MEDICAL CPD CENTER

ETHIO MEDICAL CPD CENTER

رفتن به کانال در Telegram

#Health_Education ⭐️092 1785903 #ሳሪስ_መስመር_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ጎተራ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ላይ ያገኙናል።

نمایش بیشتر
2 461
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
Repost from INFO HEALTH CENTER
#የCPD_ሰልጠና_ለምትፈልጉ_በሙሉ፦ በተለያየ ምክንያት አርብን ጨምሮ ቅዳሜና እሁድ ላይ በምንሰጠው #የCPD ስልጠና መገኘት የማትችሉ የCPD ሰልጣኞች በየሳምንቱ ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙስ ላይ ስልጠናውን ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። #የስልጠና_ፕሮግራማችን፦ በየሳምንቱ 1. አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ዋናው ሲሆን 2. ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙሰ ደግሞ በመጀመሪያ ዙር ለማይመቻቸው የተዘጋጀ ነው። ➩ስለዚህ በሳምንት ሁለት ጊዜ ባዘጋጀነው የስልጠና ፕሮግራም ላይ እንደየ ምርጫዎ መሰልጠን ይችላሉ። COC ስልጠና የምትፈልጉ ሁሉ መመዝገብ ትችላላችሁ። ➩ COC LEVEL III ➩ COC LEVEL IV 09 21 78 59 03 #Ethio_Medical_Training_PLC CPD CENTER https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

Repost from INFO HEALTH CENTER
ለፋርማሲ ባለሙያዎች ብቻ የተዘጋጀ የCPD ስልጠና (Exclusive Training for Pharmacy Professionals) ETHIO MEDICAL CPD CENTER 👉 COURSE HEALTH COMMUNITY WAREHOUSE MANAGEMENT 👉 CEU = 15 👉 TRAINING FEE= 2500ETB የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶችን ጥራት፣ ደህንነትና ቀጣይነት ባለው መልኩ ማስተዳደር ለጤናው ዘርፍ ስኬት ወሳኝ ድርሻ አለው። ተቋማችን ኢትዮ ሜዲካል የሲፒዲ ማሰልጠኛ ማዕከል የፋርማሲ ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ የተዘጋጀውን ወሳኝ ስልጠና በታላቅ ደስታ ያቀርባል። ዋና ዋና የስልጠናው ይዘቶች (Course Highlights) 👉Good Storage and Distribution Practices (GSP/GDP): የመድኃኒት ክምችት አያያዝ ዓለም አቀፍ ስታንዳርዶች 👉Inventory Control & Management Systems: የክምችት ቁጥጥር እና የቢን/ስቶክ ካርድ (Bin/Stock Card) አጠቃቀም 👉Cold Chain Management: የሙቀት መጠን የሚፈልጉ መድኃኒቶችና ክትባቶች ቁጥጥርና አያያዝ 👉LMIS (Logistics Management Information System): የመረጃ ፍሰት እና የፍላጎት ትንበያ (Forecasting & Demand Planning) 👉Disposal and Safety Protocols: ጊዜያቸው ያለፈባቸውና የተበላሹ ግብዓቶች አወጋገድ ሥርዓት 0921785903 0932338485 https://t.me/jossiale2022

Repost from INFO HEALTH CENTER
«አሁን እኔ የምፈልገው፣ እባቡን ከሆዴ በቀዶ ጥገና እንድታወጡልኝ ብቻ ነው!» የመጀመሪያ ዓመት የሬዚደንሲ ቆይታዬን ልጠቀልል ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውኛል። በሆስፒታሉ ተመላላሽ ታካሚዎች ክፍል ውስጥ ተቀምጬ ሳለ ነበር የ22 ዓመቷ ወጣት በሩን አንኳክታ የገባችው። ገና ከፊቷ ገጽታና ከአረማመዷ የምታሳየው ነገር ቢኖር በነገሮች የመሰልቸትና በህይወት የመዛል ስሜትን ነበር። ልክ ወንበሩ ላይ እንደተቀመጠች፣ በድካም ዝቅ ባለ ድምፅ «ዶክተር፣ ሆዴ ይጮኻል፣ ይነፋፋል... ደግሞም ቶሎ ቶሎ ይርበኛል» አለችኝ። እንደ አንድ የህክምና ባለሙያ፣ የበሽታውን መነሻ ለመለየት ያሉብኝን ጥያቄዎች በቅደም ተከተል መጠየቅ ጀመርኩ። ሆኖም፣ ገና ጥቂት ጥያቄዎችን ሳልጨርስ አንድ ነገር ትኩረቴን ሳበው። በየደቂቃው ብድግ ትልና ጥግ ወዳለው የቆሻሻ መጣያ ቅርጫት ተራምዳ ምራቋን ትተፋለች። ይህ ድርጊቷ ሲደጋገም፣ ነገሩ ከተራ የምራቅ መብዛት በላይ እንደሆነ ገባኝ። «ለመሆኑ ቶሎ ቶሎ የምትተፊው ምን እንደሆነ ልትነግሪኝ ትችያለሽ?» አልኳት፣ ድምፄን ለስለስ አድርጌ። እዚህ ጋ ነበር የንግግራችን አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ የተቀየረው። የክፍሉ አየር በአንዴ የጸጥታ ድባብ ለበሰ። ረጋ ብላ ዓይኖቼን እያየች እንዲህ አለችኝ፦ «ሆዴ ውስጥ ከአከርካሪዬ ተነሥቶ እስከ ላንቃዬ የተዘረጋ ትልቅ እባብ አለ። እባቡ መርዙን አፌ ውስጥ ይረጨዋል፤ እኔም የምተፋው መርዙ አፌ ውስጥ ሲጠራቀምብኝ ነው። ቶሎ ቶሎ የሚርበኝም የምበላውን ምግብ እባቡ ቀድሞ ስለሚበላብኝ ነው... ሆዴ የሚጮኸውና የሚነፋፋውም በእባቡ መጋለብ ምክንያት ነው።» ይህን ስትናገር በዓይኖቿ ውስጥ ምንም ዓይነት የጥርጣሬ ጥላ አይታይም ነበር። ሙሉ በሙሉ በእውነት ላይ የተመሰረተ እምነት ነበር። ይህንን ሃሳብ እንዴት ልታምን እንደቻለች ለማወቅና ከተጨባጭ እውነታ ጋር ለማገናኘት በተዘዋዋሪ የተለያዩ ጥያቄዎችን ደጋግሜ ብጠይቃትም፣ ቅንጣት ታህል ሃሳቧን ለመቀየር ፈቃደኛ አልነበረችም። ይልቁኑ በቁርጥ የአማርኛ ቃላት የመጨረሻ ውሳኔዋን አሳወቀችኝ፦ «አሁን እኔ የምፈልገው፣ እባቡን ከሆዴ በቀዶ ጥገና እንድታወጡልኝ ብቻ ነው!» ነገሩ የአእምሮ ህመም (ሳይኮሲስ/Delusion) እንደሆነ ስለገባኝ፣ ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ከተጨባጭ እውነታ የራቁ ነገሮችን እንዴት አምነው እንደሚቀበሉ በሳይንሳዊ መንገድ ላስረዳት መሞከር ጀመርኩ። ነገር ግን የቃላቶቼ መውጣት በውስጧ የነበረውን የህመም እና የብቻነት ግድግዳ አፈረሰው። ወዲያውኑ ወለሉ ላይ ተዘርግታ እየተንከባለለች ማልቀስ ጀመረች። «ሁሉም ሰው ‘የአእምሮ ህመም፣ የአእምሮ ህመም’ ይለኛል! እሺ እኔ የት ሄጄ አቤት ልበል?» እያለች ክፍሉን በጩኸትና በእሪታ አቀለጠችው። ጩኸቷን ሰምተው ሌሎች ታካሚዎችና የህክምና ባለሙያዎች በሩ ላይ ተሰበሰቡ። ሁኔታው ከአቅሜ በላይ እየሆነ ስለመጣ፣ መረጋጊያ መርፌ እንድትወጋ አደረግኩ። በመቀጠልም ስልኬን አንስቼ ለሲኒየር መምህሬ የተፈጠረውን ሁኔታ በዝርዝር አስረዳሁት። መምህሬም ሳይዘገይ በአካል መጣ። በእርጋታና በፍቅር አነጋገራት፣ ከጎኗ መሆኑን አሳያት። በመጨረሻም ከሰዓት በኋላ ቤተሰቦቿን ይዛ እንድትመጣ አዘዛት። ነገሩ ሙሉ በሙሉ ባይዋጥላትም፣ ከሰዓት በኋላ ቤተሰቦቿን አስከትላ ተመለሰች። ከዚያ ቀን ጀምሮ ባለው የጊዜ ሂደት ውስጥ፣ በረጅም ንግግሮችና በሳይኮ-ትምህርት (Psychoeducation) የታገዘ ጥረት ካደረግን በኋላ፣ መድኃኒት ለመውሰድ ተስማምታ ክትትል ጀመረች። በሂደቱ ውስጥ ካጋጠሙኝ ነገሮች ሁሉ ግን በአእምሮዬ የታተመውና መቼም የማልረሳው የአንዱ ቤተሰቧ ጥያቄ ነበር። በአንዱ የክትትል ቀጠሮዋ ወቅት፣ ያንን ሁሉ ሳይንሳዊ ማብራሪያ ሰጥተን ሳለ፣ ከቤተሰቦቿ አንዱ ወደ እኔ ጠጋ ብሎ በሹክሹክታ እንዲህ ሲል ጠየቀኝ፦ «ለመሆኑ ዶክተር... የምትወስደው መድኃኒት ግን እባቧን ይገድላታል?» ያ ጥያቄ በአገራችን ውስጥ የአእምሮ ጤና ግንዛቤ ምን ያህል ጥልቅ የሆነ የማህበረሰብ ሥራ እንደሚፈልግ ያስገነዘበኝ ትልቅ ትምህርት ነበረ። የአእምሮ ህመም አንዳንድ ጊዜ ከአካላዊ ስሜቶች ጋር ተደባልቆ የተለየ እውነታን ይዞ ሊመጣ ስለሚችል፣ ለህመምተኞችም ሆነ ለሚወዷቸው ቤተሰቦች ፈታኝና ግራ የሚያጋባ ጉዞ መሆኑ አይቀሬ ነው። ይህንን ውስብስብ ስሜት ለመረዳትና ተደራሽ የሆነ የሕክምና ድጋፍ ለመስጠት የሕክምና ባለሙያዎች፣ ቤተሰቦችና የሕብረተሰብ ክፍሎች በጋራና በትብብር መስራት ይኖርባቸዋል። ሰፊ ግንዛቤን በመፍጠርና በፍቅር በመደጋገፍ ብቻ ሁሉንም የታመሙ ልቦች ወደተሻለ ጤናማ ሕይወት መመለስ እንችላለን። ዶ/ር አበባየሁ ሳህሌ: የአእምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ደብረብርሀን https://t.me/jossiale2022

Repost from INFO HEALTH CENTER
በኢትዮ ሜድካል ሲፒዲ ማዕከል ይስልጥኑ! የሙያ ብቃትዎን ለማሳደስ እና የሲፒዲ ስልጠናዎን ለመውሰድ ኢትዮ ሜድካል  አብረዎት ነው! 🏢 Ethio Medical CPD Center ክፍያ፦ 15 CEU = 750 ብር ብቻ! 👉✍  የስልጠና አማራጭ፦ 🛰💻 በኦንላይን (Online) እና            🏌.🧍    በአካል (Face-to-Face) 📚 የምናሰለጥናቸው ኮርሶች በከፊል 👉Child Growth & Development 👉 Advanced Obstetrics Ultrasound 👉Health Commodity Warehouse Management  👉Healthcare Leadership 👉 Continuous Quality Improvement (CQI) 👉MCH Updates 👉Advanced Life Support (ALS) 👉Pediatric ALS (PALS) 👉 Medical Ethics & Patient Safety 👉Emergency Medicine 👉Infection Prevention & Control (IPC) 👉 Basic Life Support (BLS) 👉 Syndromic Managementof STI 👉 Comprehensive HIV Care 👉 Non-Communicable Diseases (NCD) 👉 Pain Management 👉Respectful Maternal Care (RMC) 👉Gender-Based Violence (GBV) 👉 Neonatal Intensive Care Unit (NICU) 👉Palliative Care | 👉 AMR ጥራታችን፦ በTOT አሰልጣኞች የሚሰጥ አስተማማኝ እና ሕጋዊ የ 15 CEU ሰርተፍኬት! 📞 አሁኑኑ ተመዝግበው ይስልጥኑ፦ 📲 0921785903 📲 0932338485       0934237928 🌐 የቴሌግራም ቻናላችን፦ https://t.me/IHCDrJo

Basic Life Support (BLS) Training 15 CPD Points! Ethio Medical CPD CENTER invites all healthcare professionals to join our up
Basic Life Support (BLS) Training 15 CPD Points! Ethio Medical CPD CENTER invites all healthcare professionals to join our upcoming Basic Life Support (BLS) training session. 🔹 Date: Starts Next Saturday, June 21, 2026 (ሰኔ 14 ቅዳሜ) 🔹 CPD Points: 15 CEU 🔹 Fee: 750 ETB 📍 Location: Addis Ababa, Gotera Momo, Rami Building, 2nd Floor 📞 Register Now: 0921785903 / 0932338485 Secure your spot today and upgrade your lifesaving skills! #EthioMedical #CPDTraining #BLSTraining #HealthcareEthiopia #MedicalEducation #AddisAbaba

በኢትዮ ሜድካል ሲፒዲ ማዕከል ይስልጥኑ! የሙያ ብቃትዎን ለማሳደግ እና የሲፒዲ ስልጠናዎን ለመውሰድ ኢትዮ ሜድካል  አብረዎት ነው! 🏢 Ethio Medical CPD Center ክፍያ፦ 15 CEU = 750 ብር ብቻ! 👉✍  የስልጠና አማራጭ፦ 🛰💻 በኦንላይን (Online) እና            🏌.🧍    በአካል (Face-to-Face) 📚 የምናሰለጥናቸው ኮርሶች በከፊል 👉Child Growth & Development 👉 Advanced Obstetrics Ultrasound 👉Health Commodity Warehouse Management  👉Healthcare Leadership 👉 Continuous Quality Improvement (CQI) 👉MCH Updates 👉Advanced Life Support (ALS) 👉Pediatric ALS (PALS) 👉 Medical Ethics & Patient Safety 👉Emergency Medicine 👉Infection Prevention & Control (IPC) 👉 Basic Life Support (BLS) 👉 Syndromic Managementof STI 👉 Comprehensive HIV Care 👉 Non-Communicable Diseases (NCD) 👉 Pain Management 👉Respectful Maternal Care (RMC) 👉Gender-Based Violence (GBV) 👉 Neonatal Intensive Care Unit (NICU) 👉Palliative Care | 👉 AMR ጥራታችን፦ በTOT አሰልጣኞች የሚሰጥ አስተማማኝ እና ሕጋዊ የ 15 CEU ሰርተፍኬት! 📞 አሁኑኑ ተመዝግበው ይስልጥኑ፦ 📲 0921785903 📲 0932338485 🌐 የቴሌግራም ቻናላችን፦ https://t.me/IHCDrJo

#የCPD_ሰልጠና_ለምትፈልጉ_በሙሉ፦ በተለያየ ምክንያት አርብን ጨምሮ ቅዳሜና እሁድ ላይ በምንሰጠው #የCPD ስልጠና መገኘት የማትችሉ የCPD ሰልጣኞች በየሳምንቱ ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙስ ላይ ስልጠናውን ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። #የስልጠና_ፕሮግራማችን፦ በየሳምንቱ 1. አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ዋናው ሲሆን 2. ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙሰ ደግሞ በመጀመሪያ ዙር ለማይመቻቸው የተዘጋጀ ነው። ➩ስለዚህ በሳምንት ሁለት ጊዜ ባዘጋጀነው የስልጠና ፕሮግራም ላይ እንደየ ምርጫዎ መሰልጠን ይችላሉ። COC ስልጠና የምትፈልጉ ሁሉ መመዝገብ ትችላላችሁ። ➩ COC LEVEL III ➩ COC LEVEL IV ቀዳሚ ምርጫዎ እኛ እንደምንሆን አንጠራጠርም!!! 09 21 78 59 03 #Ethio_Medical_Training_PLC CPD CENTER https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

http://youtube.com/post/UgkxkkimXZd6V8fv16XO9mMVpKosGYXspOUZ?si=Zr4AXCHr6zITF11B ቻናላችንን ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ Subscribe ያድርጉ ተከታታይ መረጃዎችን ያግኙ

🦺🔥 OCCUPATIONAL HEALTH & SAFETY MANAGEMENT TRAINING 🔥🦺 Organized by ETHIO Medical Training and Consultancy PLC 🎯 Build a Safer Workplace • Protect Employees • Advance Your Career ETHIO Medical Training and Consultancy PLC proudly invites health professionals, safety officers, engineers, HR professionals, supervisors, managers, factory workers, construction professionals, government employees, and NGO staff to participate in our comprehensive Occupational Health & Safety Management Training. 📚 Training Topics ✅ Occupational Health & Safety Fundamentals ✅ Hazard Identification and Risk Assessment ✅ Workplace Accident Prevention and Control ✅ Fire Safety and Emergency Response ✅ Personal Protective Equipment (PPE) ✅ Occupational Diseases and Prevention ✅ Safety Management Systems ✅ Incident Investigation and Reporting ✅ National and International OHS Standards 🎁 Benefits of Attending ✔ Professional Certificate of Completion ✔ Practical Skills and Real-World Applications ✔ Career Development Opportunities ✔ Improved Workplace Safety Performance ✔ Networking with Industry Professionals ✔ Enhanced Professional Competence 👨‍⚕️ Who Should Attend? • Health Professionals • Safety Officers • Engineers • HR Personnel • Supervisors and Managers • Construction Professionals • Factory and Industry Workers • Government and NGO Employees • Fresh Graduates 📅 Registration Open Now ⚠️ Limited Seats Available! 📞 Contact Us 0921 785 903 0932 338 485 📧 Email yosephale07@gmail.com 🏢 ETHIO Medical Training and Consultancy PLC "Creating Safe Workplaces, Protecting Lives, and Promoting Excellence." #OccupationalHealth #WorkplaceSafety #SafetyManagement #OHS #OSH #ProfessionalDevelopment #Training #ETHIOMedicalTraining #Consultancy #SafetyFirst

Repost from INFO HEALTH CENTER
ETHIO MEDICAL CPD CENTER እንኳን ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢትዮ ሜዲካል የሲፒዲ ማዕከል (Ethio Medical CPD Center) በዓሉን አስመልክቶ ባዘጋጀው ልዩ የዋጋ ቅናሽ የሙያ ፈቃደዎን ለማሳደስ ይረዳዎት ዘንድ ቀጣዩን ስልጠና ይውሰዱ። 👉 የሥልጠናው ርዕስ፦ Pain Management 👉 የሚያገኟቸው ነጥቦች፦ 15 CEU Credits 👉 የሥልጠና መጀመሪያ ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ የበዓል ቅናሽ ክፍያ፦ 750 ETB ብቻ 📞 ለመመዝገብ እና ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ በመደወል ቦታዎን ያስይዙ፦ 📱 0921785903 📱 0932338485 https://t.me/jossiale2022

Repost from INFO HEALTH CENTER
photo content

Repost from INFO HEALTH CENTER
ETHIO MEDICAL CPD CENTER እንኳን ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢትዮ ሜዲካል የሲፒዲ ማዕከል (Ethio Medical CPD Center) በዓሉን አስመልክቶ ባዘጋ
ETHIO MEDICAL CPD CENTER እንኳን ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢትዮ ሜዲካል የሲፒዲ ማዕከል (Ethio Medical CPD Center) በዓሉን አስመልክቶ ባዘጋጀው ልዩ የዋጋ ቅናሽ የሙያ ፈቃደዎን ለማሳደስ ይረዳዎት ዘንድ ቀጣዩን ስልጠና ይውሰዱ። 👉 የሥልጠናው ርዕስ፦ Pain Management 👉 የሚያገኟቸው ነጥቦች፦ 15 CEU Credits 👉 የሥልጠና መጀመሪያ ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ የበዓል ቅናሽ ክፍያ፦ 750 ETB ብቻ 📞 ለመመዝገብ እና ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ በመደወል ቦታዎን ያስይዙ፦ 📱 0921785903 📱 0932338485 https://t.me/jossiale2022

Repost from INFO HEALTH CENTER
የኢድ አል አድሃ (አረፋ) ልዩ የበዓል ቅናሽ! እንኳን አአደረሳችሁ!!! የሕክምና ሙያ ፈቃድዎን ለማደስ አስበዋል? እንግዳው Ethio Medical CPD Center በዓሉን አስመመልክቶ ታላቅ የዋጋ
የኢድ አል አድሃ (አረፋ) ልዩ የበዓል ቅናሽ! እንኳን አአደረሳችሁ!!! የሕክምና ሙያ ፈቃድዎን ለማደስ አስበዋል? እንግዳው Ethio Medical CPD Center በዓሉን አስመመልክቶ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ጥቅሎችን አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። 👉 ህጋዊ እውቅና ያለው፦ በጤና ሚኒስቴር (MOH) ሙሉ እውቅና ያላቸው ስልጠናዎች ስለምንሰጥ 👉 አመቺ አማራጮች፦ በአካል (Face-to-Face) ወይም በኦንላይን (Live Webinars) መከታተል ይችላሉ። 👉 ታላቅ ቅናሽ፦ በዋና ዋና የCPD ስልጠናዎች ላይ እስከ 50% የሚደርስ ልዩ የበዓል ቅናሽ። 👉 አስተማማኝ የCEU ነጥብ፦ የሚያስፈልጉዎትን ነጥቦች በአጭር ጊዜና ያለምንም እንግልት ያግኙ። 📍 አድራሻ እና ስልክ ቁጥርአድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ጎተራ (ማሞ ባቡር ፌርማታ)፣ ራሚ ህንፃ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 202።ደውለው ይመዝገቡ፦ 📞 0921785903 ወይም 📞 0932338485 📱 የአዳዲስ ስልጠናዎችን መርሃ-ግብር በቴሌግራም ይከታተሉ፦👉 ዋናውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @jossiale2022👉 የስልጠና መረጃዎችን ለማግኘት፦ @ethiomedicaltrainingplcEthio Medical CPD Center ለሙያዎ እድገት እውነተኛ አጋር! #CPD #Ethiopia #MedicalTraining #EidOffer

Repost from INFO HEALTH CENTER
#ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER #ART (Comprehensive HIV Care) Training Accredited CPD Program | 15 CEU Credit Hours Enhance your professional competency in comprehensive HIV prevention, treatment, care, and patient management through an internationally focused CPD training program designed for healthcare professionals. ✅ Evidence-Based HIV Care & ART Management ✅ Comprehensive HIV Prevention, Treatment & Adherence Counseling ✅ Opportunistic Infection Management ✅ Patient-Centered HIV Care Approaches ✅ Practical Case Discussions & Clinical Updates ✅ CPD Accredited Certificate with 15 CEU ✅ Training Delivered by Experienced Health Professionals ✅ Collaboration with Government Health Institutions 👩‍⚕️ Target Participants: Nurses, Physicians, Health Officers, Midwives, Pharmacists, Laboratory Professionals, and other Healthcare Professionals. 📍 Organized by ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY PLC 📞 Registration & Information +251 921 785 903 +251 932 338 485 https://t.me/jossiale2022

Repost from INFO HEALTH CENTER
CPD ስልጠና፦ ART ላይ!!! #ART (Comprehensive HIV Care) training ለምትፈልጉ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ➩ ስልጠናው የCPD ማዕከል ከሆኑ የመንግስት ሆስፒታሎች ጋር በትብብር
   CPD ስልጠና፦  ART ላይ!!! #ART (Comprehensive HIV Care) training  ለምትፈልጉ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ➩ ስልጠናው የCPD ማዕከል ከሆኑ የመንግስት ሆስፒታሎች ጋር በትብብር ይሰጣል። ➩ በግሩፕ ለምትመጡ 10% ቅናሽ እናደርጋለን። #ለመመዝገብ 👇👇👇👇👇 ➩ 0921785903 ላይ ይደውሉ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

Repost from INFO HEALTH CENTER
🚨 SPECIAL CPD TRAINING PROMOTION – 35% DISCOUNT! 🚨 🎓 Organized by ethiomedicaltraining.com⁠� 🏥 Enhance Your Professional Skills & Earn CPD Credit Hours! ✅ Accredited CPD Trainings ✅ Professional & Experienced Trainers ✅ Practical Skill-Based Learning ✅ Recognized Certificates ✅ Affordable Training Packages 🔥 LIMITED TIME OFFER — GET 35% DISCOUNT! 🔥 Register now and receive 35% OFF on selected CPD training programs. 📚 Available Training Programs: ✔ Infection Prevention & Control (IPC) ✔ Emergency Management System ✔ Antimicrobial Resistance Prevention & Control (AMR) ✔ Pharmacovigilance ✔ Pain Management & Palliative Care ✔ Occupational Health & Safety (OHS) ✔ First Aid & CPR ✔ Compassionate & Respectful Care ✔ Non-Communicable Disease Management 👩‍⚕️👨‍⚕️ Open for All Health Professionals: Nurses • Pharmacists • Physicians • Midwives • Laboratory Professionals • Public Health Professionals 📍 Location: Addis Ababa, Ethiopia 📞 Registration & Information: ☎ 0921 785 903 ☎ 0932 338 485 ⏳ Seats are limited. Register before the promotion ends! 🌟 “Professional Training for Better Healthcare Service!” https://t.me/jossiale2022