ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Kanalga Telegram’da o‘tish
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence. 🎓 Training • CPD • Consultancy 📞 092 178 5903 📍 Saris–Nifas Silk–Mamo • Gotera Rami Bldg, 2nd Floor
Ko'proq ko'rsatish2 852
Obunachilar
+124 soatlar
+357 kun
+23330 kun
Postlar arxiv
📢 ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች!
🎓 የሙያ ፈቃድዎን ያድሱ፤ CEU ያሟሉ!
🏥 ETHIO MEDICAL CPD CENTER (EMTC)
📅 ከጥቅምት 15/2019 ዓ.ም. ጀምሮ የሚሰጡ የCPD ስልጠናዎች፦
🔹 Viral Hepatitis Prevention and Treatment — 15 CEU 🔹 Pain Management — 15 CEU 🔹 Basic Life Support (BLS)
💻 Online & Face-to-Face |
በተለያዩ ክልሎች
📞 አሁኑኑ ይደውሉና ይመዝገቡ! 0921785903 | 0932338485
Telegram:
👇👇👇👇👇
ለበለጠ መረጃ https://t.me/jossiale2022
EMTC — Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
Repost from INFO HEALTH CENTER
የሙያ ፈቃድዎን ለማደስ CEU መሰብሰብ ይጠበቅበዎታል።
የጥቅምት ወር ቀጣይ ሳምንት CPD ስልጠናዎች በ ETHIO MEDICAL CPD CENTER (EMTC)
ከጥቅምት 15/2019 ጀምሮ
👉Viral Hepatitis Prevention and Treatment (15CEU)
👉Pain Management (15CEU)
👉 BASIC LIFE SUPPORT (BLS)
ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች። በሁሉም ክልሎች ይሰጣል።
📞 አሁኑኑ ይደውሉ። ይመዝገቡ!
0921785903 | 0932338485
📲 Telegram:
👇👇👇👇
https://t.me/jossiale2022
https://t.me/IHCDrJo
EMTC — Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
Repost from INFO HEALTH CENTER
CPD TRAINING ANNOUNCEMENT
Title:- Integrated Emergency Management System (Basic Life Support – BLS)
አዘጋጁ Ethio Medical CPD Center ነው።
👉የፊታችን ማክሰኞ፣ ጥቅምት 10/2019 ዓ.ም. የIntegrated Emergency Management System (Basic Life Support – BLS) ስልጠናችን ይጀምራል።
👉 ያሉን ቀሪ ቦታዎች ውስን ናቸው!
ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ የጤና ባለሙያዎች ቀሪ ቦታዎች ሳያልቁ በስልክ በመደወል ወይም በአካል ወደ ማዕከላችን በመምጣት ይመዝገቡ።
📍 አድራሻ፦ ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
📞 ለምዝገባ ይደውሉ፦
👉 0921785903
0932338485
Ethio Medical Training and Consultancy PLC (EMTC)
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
#EMTC
ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇
ይቀላቀሉ።
https://t.me/IHCDrJo
Repost from ETHIO MEDICAL CPD CENTER
CPD TRAINING ANNOUNCEMENT
Title:- Integrated Emergency Management System (Basic Life Support – BLS)
አዘጋጁ Ethio Medical CPD Center ነው።
👉የፊታችን ማክሰኞ፣ ጥቅምት 10/2019 ዓ.ም. የIntegrated Emergency Management System (Basic Life Support – BLS) ስልጠናችን ይጀምራል።
👉 ያሉን ቀሪ ቦታዎች ውስን ናቸው!
ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ የጤና ባለሙያዎች ቀሪ ቦታዎች ሳያልቁ በስልክ በመደወል ወይም በአካል ወደ ማዕከላችን በመምጣት ይመዝገቡ።
📍 አድራሻ፦ ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
📞 ለምዝገባ ይደውሉ፦
👉 0921785903
0932338485
Ethio Medical Training and Consultancy PLC (EMTC)
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
#EMTC
ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇
ይቀላቀሉ።
https://t.me/IHCDrJo
Repost from INFO HEALTH CENTER
#Lipoma (#ሊፖማ)
• ሰውነታችንን ሸፍኖ ካለው ቆዳ ስር ሰብኩታኒዎስ ቲሹ የሚባል የስብ ክፍል አለ። ይህ የስብ ክፍል ለሰውነታችን የሙቀት ምንጭ ሲሆን ለሰውነት ቅርፅ መስተካከል ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረክታል። ወፍራም ወይም ቀጭን ለመሆን ይህ ክፍል ከፍተኛ ድርሻ አለው። ምክናየቱም ስብ የሚከማችበት ቦታ ስለሆነ ነው።
#በዚህ የስብ ክፍል ላይ ባልተለመደ መልኩ አንድ ቦታ (አካባቢ) ላይ ቀስ እያለ የሚያድግ የስብ ህዋስ ክምችት ይፈጠራል። ይህም #ሊፖማ ይባላል።
• ላይፖማ በአንድ አካባቢ ላይ የስብ መከማቸትና ማደግ ነው። በየትኛውም የእድሜ ክልል በማንኛውም ቦታ ላይ ሊከሰት ይችላል። በተለየ መልኩ ደግሞ በአንገት፡ በትከሻ፡ በእጅና በጭን ላይ ይከሰታል።
• ወደ ካንሰርነት የመቀየር እድሉ በጣም አነስተኛ ነው። ለጤናም ብዙ አስጊ አይደለም። አብዛኸኛዎቹ ላይ ብዙ የህመም ስሜት ስለማይኖረው ህክምናው አስቸኳይ አይደለም።
#የሊፖማምልክቶች
• ሲነኩት ለስለስ ያለ እባጭ
• እባጩ በጣት ሲነኩት በቀላሉ ይንቀሳቀሳል
• ቀለም የለሽ ነው
• ቀስ እያለ እድገቱ የሚጨምር ነው
• ብዙ ጊዜ አንገት፡ ትከሻ፡ ጭኖና ክንድ ላይ ይፈጠራል።
#ሊፖማ ህመም የሚፈጥረው ነርቭ ከተጫነና የደም ቱቦን ከዘጋ ነው። ሰዎች ለምን ሊፖማ እንደሚፈጠርባቸው እስከ አሁን ግልፅ አይደለም። ይሁን እንጅ በቤተሰብ ካለ ችግሩ ከዘር ጋር ተያያጅነት እንዳለው ታምኖበታል። በ40ዎቹና በ60ዎቹ የእድሜ ክልል ይበልጥ ይከሰታል።
• በቀጣይ የምናብራራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ችግሮች እንደ አነሳሽ ይቆጠራሉ።
1. Adiposis Dolorosa
2. Cowden Syndrome
3. Gardner's Syndrom
4. Madelung's Disease
#ሊፖማ እያደገና ህመም እየፈጠረ የሚሄድ ከሆነ በቀዶ ጥገና ይወገዳል።
• የመተካት እድል እና ጨርሶ ያለመጥፋት ሆኔታ ስለሚኖር እንጅ በስቴሮይድ ኢንጀክሽንና በመርፊ በመምጠጥሞ ይታከማል።
ለተጨማሪ መረጃ ኢንፎ ሄልዝ ሴንተር አለ።
Info Health Center
https://telegram.me/jossiale2022
CPD TRAINING ANNOUNCEMENT
Title:- Integrated Emergency Management System (Basic Life Support – BLS)
አዘጋጁ Ethio Medical CPD Center ነው።
👉የፊታችን ማክሰኞ፣ ጥቅምት 10/2019 ዓ.ም. የIntegrated Emergency Management System (Basic Life Support – BLS) ስልጠናችን ይጀምራል።
👉 ያሉን ቀሪ ቦታዎች ውስን ናቸው!
ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ የጤና ባለሙያዎች ቀሪ ቦታዎች ሳያልቁ በስልክ በመደወል ወይም በአካል ወደ ማዕከላችን በመምጣት ይመዝገቡ።
📍 አድራሻ፦ ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
📞 ለምዝገባ ይደውሉ፦
👉 0921785903
0932338485
Ethio Medical Training and Consultancy PLC (EMTC)
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
#EMTC #CPD #BLS #EmergencyManagement #HealthcareProfessionals
Repost from INFO HEALTH CENTER
CPD
IPC እና AMR የCPD ስልጠናዎች በዚህ ሳምንት ይጠብቁዎታል!
የሙያ ፈቃድዎን (License) ለማደስ የክሬዲት ነጥብ (CEU) ያስፈልግዎታል?
ETHIO MEDICAL CPD CENTER እውቅና ያላቸውንና እጅግ ወሳኝ የሆኑ ሁለት ስልጠናዎችን በአንድ ላይ ይዞላችሁ ቀርቧል።
📚 የስልጠና ኮርሶች እና የክሬዲት ነጥብ (30 CEU)
👉IPC (Infection Prevention and Control) — 15 CEU
👉AMR (Antimicrobial Resistance Prevention and control) — 15 CEU
🎯 በአጠቃላይ 30 CEU ክሬዲት ነጥብ በአንድ ሳምንት ያጠናቅቁ!
ስልጠናው ለማን የተዘጋጀ ነው?
ለዶክተሮች፣ ለነርሶች፣ ለፋርማሲስቶች፣ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች፣ ለሚድዋይፎች እና ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች።
አዲስ አበባ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ አማራ ክልል፣ ሲዳማ ክልል፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ አፋር ክልል እና ሶማሌ ክልል ላላችሁ ባለሙያዎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመሆን ባላችሁበት ከተማና ክልል ስልጠና ይዘጋጅላችሗል። እየደወላችሁ ተመዝገቡ።
📞 ለምዝገባ እና ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ!
📱 0921785903
📱 0932338485
🌐 ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦👇👇👇
https://t.me/jossiale2022
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
👇👇
https://t.me/IHCDrJo
ELEVATE YOUR CLINICAL SKILLS WITH HANDS-ON OBSTETRIC ULTRASOUND TRAINING!
Master real-world scanning and build true clinical excellence with Ethio Medical Training & Consultancy PLC.
👩⚕️ Who is this for?
Midwives, Doctors, and Health Professionals looking to strengthen their antenatal care and pregnancy monitoring skills.
🔬 What You Will Master:
✅ Basic Obstetric Principles – Core ultrasound physics & techniques.
✅ Fetal Assessment
✅ Gestational Age Evaluation – Highly accurate dating methods.
✅ Presentation & Position – Knowing the exact fetal alignment.
✅ Placental & Amniotic Fluid Assessment – Catching critical markers early.
✅ Intensive Practical Scanning – Real, hands-on experience (
Why choose EMTC?
We focus on Practical Competency. You won't just walk away with a certificate; you'll gain the confidence to scan accurately and independently in your clinic!
Contact us directly via Telegram or Phone
0921785903
Ethio Medical Training & Consultancy PLC
https://t.me/IHCDrJo
ELEVATE YOUR CLINICAL SKILLS WITH HANDS-ON OBSTETRIC ULTRASOUND TRAINING! 🤰
Go beyond the textbooks! Master real-world scanning and build true clinical excellence with Ethio Medical Training & Consultancy PLC.
👩⚕️ Who is this for?
Midwives, Nurses, Doctors, and Health Professionals looking to strengthen their antenatal care and pregnancy monitoring skills.
🔬 What You Will Master:
✅ Basic Obstetric Principles – Core ultrasound physics & techniques.
✅ Fetal Assessment – Comprehensive viability & growth checks.
✅ Gestational Age Evaluation – Highly accurate dating methods.
✅ Presentation & Position – Knowing the exact fetal alignment.
✅ Placental & Amniotic Fluid Assessment – Catching critical markers early.
✅ Intensive Practical Scanning – Real, hands-on experience (
በተግባር ይማሩ!). Why choose EMTC? We focus on Practical Competency. You won't just walk away with a certificate; you'll gain the confidence to scan accurately and independently in your clinic! 📍 Location: Addis Ababa 💰 Training Fee: 5,000 ETB 📲 SECURE YOUR SLOT NOW! Contact us directly via Telegram or Phone: 📞 0921 785 903 Ethio Medical Training & Consultancy PLC — Beyond Certificate, Building Clinical Excellence. https://t.me/IHCDrJo
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
👉Cpd Training
ሙያ ፈቃድዎን ለማሳደስ
ለመመዝገብ አሁኑኑ ይደውሉ!!!
0921785903 / 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
https://t.me/IHCDrJo
አስታውሱ:- ETHIO MEDICAL CPD CENTER ስልጠናዎችን ለሁሉም ባለሙያዎች በሁሉም ክሎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ይሰጣል።
👉 Online training
👉 face-to- face training
👉 Blended training
👇👇👇👇
https://t.me/jossiale2022
Repost from INFO HEALTH CENTER
💧ውሃ፡ የህይወትና የጤና ምንጭ
የሰውነታችን ከ65% እስከ 70% የሚሆነው ክፍል በውሃ የተገነባ መሆኑን ያውቃሉ? ከኦክስጅን በመቀጠል ለሰው ልጅ ህይወት እጅግ አስፈላጊው ነገር ውሃ ነው።
በአለማችን ላይ ከ 80% በላይ የሚሆኑት ተላላፊ በሽታዎች ከውሃ ንጽህና ጉድለትና ከውሃ እጥረት ጋር የተያያዙ ናቸው።
✨ ዋና ዋና የውሃ ጥቅሞች፡
🧠 ለአእምሮ ንቃትና ስሜት፦ የማሰብ ችሎታን እና የአንጎልን ስራ ይጨምራል፤ የተስተካከለ ጸባይና መልካም ሙድ (Mood) ያላብሳል።
💪 ለሃይልና ለአካል ብቃት፦ የሰውነትን ሙቀት ያመጣጥናል፤ መገጣጠሚያና ጅማቶች እንዲለሰልሱ በማድረግ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ያነሳሳል።
🩺 ለበሽታ መከላከያና ኩላሊት፦ ቆሻሻን ከሰውነት ያስወግዳል፤ በደም ውስጥ በቂ ኦክስጅን እንዲኖር ያደርጋል፤ የኩላሊት ጠጠር፣ የአስም በሽታ፣ የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽንና የደም ግፊትን ይከላከላል።
消化 ለስርዓተ-ምግብ፦ የአፍ መድረቅንና የሰገራ ድርቀትን ይከላከላል፤ ምግብ በቀላሉ እንዲፈጭና ከደም ጋር እንዲዋሃድ ያደርጋል።
✨ ለቆዳ ውበትና ክብደት፦ ክብደትን ያስተካክላል፤ ንጹህ፣ የደረቀ ያልሆነና ደማቅ ቆዳ ይፈጥራል።
⚠️ በቂ ውሃ አለመጠጣት ምን ያ帶來ል?
ውሃ በበቂ ሁኔታ ካልጠጡ ለሚከተሉት ችግሮች ይጋለጣሉ፦
መጥፎ የአፍ ጠረን እና ከፍተኛ ድካም
ተደጋጋሚ ህመም እና የሰገራ ድርቀት
የገረጣና የተጨማደደ ቆዳ
በሰውነት ውስጥ የስኳር መጠራቀም
የተመረተ ሽንት አለመወገድና የኩላሊት ችግር
💡 በቀን ምን ያህል እንጠጣ?
ማንኛውም ሰው ጤናማ ለመሆንና እነዚህን ጥቅሞች ለማግኘት በቀን ቢያንስ ከ1.5 ሊትር እስከ 3 ሊትር ውሃ መጠጣት ይኖርበታል።
🎯 መልዕክታችን፦
ውሃን ለተወሰነ ጊዜ ደፍረው መጠጣት ካለመዱት፣ አንዴ ከጀመሩት በኋላ ራሱ ሱስ ይሆንልዎታል። ዛሬውኑ ይጠጡና ልዩነቱን በሰውነትዎ ላይ ይዩት!
ጤናዎ በእጅዎ ነው! 💙
https://t.me/jossiale2022
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
👉Cpd Training
ሙያ ፈቃድዎን ለማሳደስ
ለመመዝገብ አሁኑኑ ይደውሉ!!!
0921785903 / 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
https://t.me/IHCDrJo
አስታውሱ:- ETHIO MEDICAL CPD CENTER ስልጠናዎችን ለሁሉም ባለሙያዎች በሁሉም ክሎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ይሰጣል።
👉 Online training
👉 face-to- face training
👉 Blended training
👇👇👇👇
https://t.me/jossiale2022
ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY CENTER
CPD CENTER
👉Medical Training
👉Cpd Training
ሙያ ፈቃድዎን ለማሳደስ
👉Skill gap Training
👉Consultancy Service
ለመመዝገብ አሁኑኑ ይደውሉ!!!
0921785903 / 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
https://t.me/IHCDrJo
አስታውሱ:- ETHIO MEDICAL CPD CENTER ስልጠናዎችን ለሁሉም ባለሙያዎች በሁሉም ክሎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ይሰጣል።
👉 Online training
👉 face-to- face training
👉 Blended training
👇👇👇👇
https://t.me/jossiale2022
ANTIMICROBIAL RESISTANCE PREVENTION AND CONTROL (AMR) TRAINING
🎓 CPD Training – 15 CEU
📅 ከሰኞ ጀምሮ
🗓️ መስከረም 25 ጀምሮ
🎉 Happy Irreecha! 🌿
በኢሬቻ በዓል ልዩ የቅናሽ ዋጋ!
📞 ለምዝገባ፦
0921785903 / 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
https://t.me/IHCDrJo
አስታውሱ:- EMTC ስልጠናዎችን ለሁሉም ባለሙያዎች በሁሉም ክሎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ይሰጣል።
👉 Online training
👉 face-to- face training
👉 Blended training
ANTIMICROBIAL RESISTANCE PREVENTION AND CONTROL (AMR)
🎓 CPD Training – 15 CEU
📅 ከሰኞ ጀምሮ
🗓️ መስከረም 25 ጀምሮ
🎉 Happy Irreecha! 🌿
በኢሬቻ በዓል ልዩ የቅናሽ ዋጋ!
📞 ለምዝገባ፦
0921785903 / 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
Ethio Medical Training and Consultancy PLC proudly offers professional training programs throughout the year.
Whether you are a health professional, organization staff, NGO worker, or student, you can register anytime that fits your schedule!
Our Main Training Programs
A. Advanced Obstetrics Ultrasound Training
Practical, skill-based sessions
Designed for health professionals
Hands-on clinical experience
CPD accredited
B. First Aid Training
Life-saving emergency skills
Workplace and community focus
Ideal for companies, schools, NGOs, and individuals
C. Occupational Health and Safety Training
Workplace safety management
Risk prevention and emergency response
Highly recommended for industries and organizations
Why Train With Us?
✔ CPD Accredited Training
✔ Experienced Medical Trainers
✔ Practical & Hands-on Sessions
✔ Flexible Registration Anytime
✔ Suitable for Individuals & Organizations
Flexible Registration
No need to wait for a fixed training season.
👉 Register anytime during the year and start training when you are ready.
📞 Register Now
0921785903
0932338485
📧 Email: yosephale1987@gmail.com
Contact Ethio Medical Training and Consultancy PLC to reserve your place.
Addis Ababa, Ethiopia
For further information join our telegram channel
👇👇👇
https://t.me/IHCDrJov
የግርዛት፣ የአልትራሳውንድ እና የART ስልጠናዎችን በልዩ ፕሮግራም መከታተል የምትፈልጉ ጤና ባለሙያዎች፣ በስልክ በመደወል ወይም በተቋሙ በአካል በመገኘት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለተጨማሪ መረጃና ምዝገባ፦ 0921785903 / 0932338485
አድራሻ፦ ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ 2ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
Ethio Medical CPD Center
አስታውሱ: ሙያ ፍቃደዎን ለማሳደስ የሚያስፈልገዎትን ማንኛውንም የCPD ስልጠና ለመውሰድ ሲያስቡ በ 0921785903 ላይ ይደውሉ። ወይም በአካል ቢሮችን 👉ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ጎራ ይበሉ።
“Beyond Certificates, Building Clinical Excellence”
https://t.me/IHCDrJo
+1
#የCPD_ሰልጠና_ለምትፈልጉ_በሙሉ፦
በተለያየ ምክንያት አርብን ጨምሮ ቅዳሜና እሁድ ላይ በምንሰጠው #የCPD ስልጠና መገኘት የማትችሉ የCPD ሰልጣኞች በየሳምንቱ ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙስ ላይ ስልጠናውን ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
#የስልጠና_ፕሮግራማችን፦
በየሳምንቱ
1. አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ዋናው ሲሆን
2. ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙሰ ደግሞ በመጀመሪያ ዙር ለማይመቻቸው የተዘጋጀ ነው።
➩ስለዚህ በሳምንት ሁለት ጊዜ ባዘጋጀነው የስልጠና ፕሮግራም ላይ እንደየ ምርጫዎ መሰልጠን ይችላሉ።
COC ስልጠና የምትፈልጉ ሁሉ መመዝገብ ትችላላችሁ።
➩ 09 21 78 59 03
0932338485
#Ethio_Medical_Training_PLC
CPD CENTER
https://t.me/IHCDrJo
የግርዛት፣ የአልትራሳውንድ እና የART ስልጠናዎችን በልዩ ፕሮግራም መከታተል የምትፈልጉ ጤና ባለሙያዎች፣ በስልክ በመደወል ወይም በተቋሙ በአካል በመገኘት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ።
📞 ለተጨማሪ መረጃና ምዝገባ፦ 0921785903 / 0932338485
📍 አድራሻ፦ ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ 2ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
Ethio Medical CPD Center “Beyond Certificates, Building Clinical Excellence”
