fa
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

رفتن به کانال در Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ስልክ መግዣና መሸጫ

کانال ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 52 059 مشترک است و جایگاه 2 553 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 605 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 52 059 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 02 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 647 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -32 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.58% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.17% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 300 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 91 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

52 059
مشترکین
-3224 ساعت
-3347 روز
-1 64730 روز
آرشیو پست ها
አዎ ትልቁ የፍቺ ችግር ፍቺን አቅልሎ ማየት ሆንዋል ሰው ፍቺን ከእሳት በላይ መፍራት ካልጀመረ አሁን ላይ የጀመረው ለቁጥር ሚያዳግተው ፍቺን መቆጣጠር አንችልም። ሃሳቤን ጨርሼ ድንገት ወደ ማርታ ስዞር በስስት እና በፍቅር አይን እየተመለተችኝ እንደ ሆነ ተረዳሁኝ። ጋሽ አብረሃ ከአንቺ ልጀመር እስኪ ማርታዬ ማግባት ምትፈልጊውን ወንድ ባህሪና ማንነት ግለጪልኝ ምን አይነት ወንድ ብታገቢ ደስ ይልሻል? ብለው ጋሼ ጠየቋት ማርታም። ከባድ ነገር እንደተጠየቀ ሰው የእኔ የእኔ ፍላጐት የእኔ ፍላጐትማ። ይቀጥላል………… @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

"የጠለቀችው ጨረቃ" ክፍል 15 ፀሀፊ፡ ሱለይማን መሀመድ ወይዘሮ ስንዱ ድንጋጤያችንን በዝምታችን ስለተረዱ ሌላ ጨዋታ አከሉ። አንዴ ነው አሉ ባልና ሚስት ይጣሉና ሚስት በቃኝ ከዚህ በሗላ ከእርሱ ጋ መኖር አልፈልግም አፋቱኝ እያለች ቤተሰብ እና ሽማግሌን አስቸገረች። ሽማግሌዎችም ሆኑ ቤተሰብ የነበራቸውን ፍቅር ስለሚያቁ እንዳይለያዩ ሞከሩ። በመጨረሻም ሽማግሌዎች አንድ ቀን ለሚስትየው እንዲህ አሏት መፈታትን ከፈለግሽ ነገ ሁላችንም እቤት እንመጣለን ስንመጣ ቡና ታፈይልናለሽ እንዲሁም ገላሽን በጨርቅ ብቻ ትጠቀልያለሽ ከዛ ውጪ ምንም ማድረግ አትችይም ባልሽም ይገኛል ከቡናው በሗላ ፍቺሽ ይፀናል አሏት። እርሷም አፋቱኝ እንጂ ምንም አደርጋለው ብላ ተስማማች በቀጠሮ ቀን ተገናኙ ቡና ፈልቶ ቀድታ እያደረሰች ገላዋ ላይ የጠቀለለችውን ጨርቅ ቤተሰብ እናት ፣ አባት በተሰበበት ሽማግሌዎቹ ፈቱባት። የጨርቁን መፈታት የተመለከለተችው ሚስት እሮጣ ሂዳ ከባሏ ጀርባ በመደበቅ እንዲሸፍናት ተማፀነችው ። ሽማግሌዎችም ተሳስቀው በሉ እናንተ አትለያዩም ብትጠይው እና ባትፈልጊው መሸሸጊያ ሌላ ትፈልጊ ነበር ብለዋት ጥለዋቸው ወጡ ይባላል። የእናንተም እንዲህ ነው ነገ ተለያይታቹ ማትለያዩ ልጆችን ደጋፊ ሁኜ ቀርቤ መሀል ላይ ልታስቀሩኝ ብለው ከት ብለው ሳቁ። ጋሽ አብረሃ የወይዘሮ ስንዱ የተናገሩትን ታሪክ አያይዘው አንድን ሃሳብ አነሱልን እናት የተናገረችው ታሪክ ባልና ሚስት ስላልሆናቹ አልያም ደሞ ስላልገጠማቹ እንደ ቀልድ እንዳታዩት ለጨዋታ ብታናሳውም ብዙ ቁም ነገር አለው። ሴት ልጅ በባህሪዋ ችኩል እንዲሁም ቶሎ አኩራፊ ናት ሴት ልጅ ባልዋ የዋለላትን መልካም ነገር ሁሉ በአንዲት ውሃ በማይደፋ ጥፋት ሰርዛ ቁጭ ትላለች። ታድያ ይሄ የእርሷ ባህሪ ወንዱም ላይ ከተጋባ ትዳር በሁለት እግሩ አይቆምም እኔና ስንዱ በትዳራችን ብዙ ነገሮችን ባንችል ኖሮ  ተፋተን ነበር። የእርሷ ኩርፍያ ተቀብዬ እኔም ባኮርፍ ማርታን እና እነዚህን ልጆች አናይም ነበር። ፍቅርም ሆነ ጓደኝነት ነገን ማሰብ አለበት ግንፍልተኛነት ለጊዜው ለሰው ያለንን ስሜት ይደብቃል በሗላ ግን ሲጠዘጥዝ ይኖራል። ሚስትዬዋ በሽማግሌዎች ጥበብ ትዳሯ ተረፈ እንጂ ፍቅሯን ጊዜያዊው ቁጣዋ ሸፍንቶ ነገዋን አጥታ ነበር። ብዙዎች ለምን ይፋታሉ? አልኩኝ ለጋሼ። በኔና በማርታ ከዚህ በፊት የተጀመረው የፍቅር ወግ ወደ ትዳር ከፍ ብሎ እዚህ በመጀመሩ ደስ ብሎኝ። ማርታም ጥያቄዬን በመጋራት ፤ አዎ ለምን ድን ነው ፍቺ የበዛው ብላ ጥያቄዋን አስከተለች። ጋሼም ጐሮሮዋቸውን ጠራርገው እንደ አባት ዘርጋ ብለው ተቀምጡ እኛም ንግግራቸው ለመስማት ተዘጋጀን ምን መሰላቹ? ቤተሰብ ልጆቹን ለትዳር ያለ ማብቃት ነው ዋናኛ የፍቺ ችግር አሉና ጀመሩ። ምን ማለት ነው? ብዙዎች ከልጅነታቸው ጀምሮ ሚስት ወይም ባል ሲሉ ቤተሰብን ያስደነግጣል ስለ ትዳርም ሆነ ስለ ሚስት በሚነገርበት ወቅት ልጆች ወደ ጓዳ እንዲገቡ ይደረጋል። በአንድ አንድ ሁነቶች ቤተሰብ ሚያረገው ልክ ቢሆንም ልጆች እያደጉ ሲሄዱም ትዳርና ሚስት ምትለዋ ቃል ቤተሰብ ጋ እንደ ትልቅ ጉዳይ ሁኖ አይነሳም። አንድ ልጅ ልክ ፍቅር ይዞት ሊያገባ ሲያስብ ነው ስለ ትዳር ማወቅ ሚጀምረው። ቤተሰብም ላገባ ነው ብሎ ልጅ ሲመጣ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ይገባል። ቤተሰብ በተለይ እናት ሁሌም ልጇ ለእርሷ ልጅ ነው ላገባ ነው ሲል ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ትገባለች። ለዚህ ነው ሴት ልጅንም ሆነ ወንድን ለትዳር ብቁ ማድረግ ላይ ቤተሰብ መስራት አለበት ግልፅ የሆነ ውይይት መደረግም አለበት ሚባለው። ታድያ ትዳር በወንዶች ትእግስት ብቻ ነው ሊፀና ሚችለው? የኔ ጥያቄ ነበር። ትዳር የሁለት ፆታዎች ጥምር መሆኑ ግልፅ ነው። ይህ ማለት የሁለቱ አካል ጡብ ትዳርን ይገነበዋል ማለት ነው። በዚህ ውስጥ ግን እንደኔ የወንድ ልጅ ሚና ከፍ ቢል ባይ ነኝ። ከፍ ቢል ማለት? ማርታ ነበር የጠየቅችው። ወንድ ልጅ ታጋሽ የሚስቱን ባህሪ ቻይ መሆን አለበት ምክንያቱም ሴት ልጅ በአንድ ውስን ቤት ውስጥ ታጥራ ምትቀመጥ በመሆኗ በቀጥታ ባይሆንም በተዘዋዋሪ እንደ አገልጋይ የመቆጠረን ስሜት አሳድሮባታል። ይሄንን ስሜቷን መጠበቅ መቻል አለበት ልጆችን መንከባከብ ፣ እቃ ማጠብ ፣ ልብስ ማጠብ ፣ ምግብን ማብሰል ፣ እንግዶችን መንከባከብ መሰል የቤት ጉድለቶችን በእርሷ በኩል ይሸፈናሉ። ለዚህም ታድያ ይሄንን ነገር ወዳው እንድትሰራው ማድረግ ሁሌ ማገዝ እና መርዳት  በስራ ውስጥ ሚፈጠረው የድካም እና የንጭንጭ ባህሪዋን መቻል በሰዎች ፊት ስለእርሷ ማውራት እርሷ እንድትሰማ ማድረግ መሰል ነገሮችን የወንዱ ሚና  መሆን አለበት። ሴት ልጅስ ትዳር ላይ ያላት ሚና? ማርታ ጠየቀች ሴት ልጅ ከዚህ በፊት እንደነገርኳቹ የቤት ስራዎችን እና መሰል ነገሮችን በፍላጐት መስራት እና ለባሏ ቀናኢ መሆን ነው። ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ ትዳር እና ቤቱ ማረፍያው ነው። አንድ ሰው ስራ ቦታው ሲበሳጭ ወደ ቤቱ መመለስን ይፈልጋል ምክንያቱ ደሞ ቤቱ እና ትዳሩ የደስታው ምንጭ ስለሆነ ይሄንን ቤቱ ሚስት እሾኻማ ካረገችበት ወደ ቤት መመለስን አይሻም ለዚህ ነው የሴት ልጅ ሚና ወንድ ቤቱን እንዲጓጓ ማድረግ ነው። ይሄም አያሌ ጥቅም ያለው ይመስለኛል አልኩኝ እኔም ሃሳቤን ለማከል። እንዴት አለች ማርታ? ሰው ተጨማሪ ነገር ሚያስፈልገው ብዙ ጊዜ ያለው ነገር ስላልበቃው ወይም ስላላስደሰተው ይሆናል ብዙ ወንድ ትዳሩን ጥሎ ሚሄደው ሴሰኛ ሁኖ ብቻ አይሆንም። ሚስት ምታሳየው ባህሪ እና ያለመፈለግ ስሜት እርሱ ላይ ሚፈጥረው ተፅእኖ አለ ብዙ ወንድ የሚስቱን ጭቅጭቅ ሰግቶ ወደ ቤት ላለመግባት ለረዥም ሰዓት ያመሻል። ያመሸበት ቦታ ሌላን ሰው ይለምዳል ለዚህም የረዥም ጊዜን ፀፀትን ይሰራል። የአሁን ጊዜ ሴትም ልክ አይደለም አሉ ወይዘሮ ስንዱ እንዴት? አሉ ጋሽ አብርሃ ለረዥም ሰዓት ዝም ብለው ስለ ነበር ወደ ጨዋታው በመግባታቸው እየተደሰትኩኝ ወደ እርሳቸው ዘወር አልኩኝ። ትዳሩን በሰበብ አስባብ እያፈረስ ሜዳ ላይ ይጥለዋል። ድሮ በእኛ ጊዜ ለልጆች ተብሎ ብዙ መከራ ይታለፍ ነበር ያ መከራ ግን በሗላ ላይ መልካም ነገር ይዞ ይመጣ ነበር። አሁን በትንሽ ነገር ትዳር ፈርሶ እንመለከታለን ለፍቺ ድግስ ቢኖረው ከሰርግ አይተናነስም። ወንድ ልጅ በስራ ሲወጠር ጊዜ አይሰጠኝም ፣ ስራ ሲፈታ እቤት ነው እሚለው በሚል ተልካሻ ምክንያት ትዳር የህፃን ልጅ ጨዋታ ሁንዋል እረ አንደው ከእቃቃ ውልም ብሷል ብዙዎች ሰርግን መበሻሸቂያ እና የሀብት መለክያ አድርገውት ሁነኛው የመኖር ትዳር ላይ ግን ከፍተኛ ችግር ተፈጥሯል። ሴት ልጅ ታጋሽ  በመሆን የባሏን ባህሪ መቻል አለባት የአሁን ጊዜ ሴት እኩል ከባል ጋ ቡጢ ካልገጠምኩ ነው ምትለው ብለው ሃሳባቸውን ቋጩ። አዎ ጋሼ ብዙ ሴት ማቃቸው ጓደኞቼ ትዳርን አንድን ልጅ መውለጃ አድርገው "ሲንግል ማም" በሚል ጥራ ስል መኖር ተጀምሯል ይሄ ዘመን አመጣሽ ባህል ሴቱን ሁሉ አደጋ ላይ ጥልዋል። ልጆችን ከወለደች በሗላ የራሷን ህይወት ከቤቷ ወጥታ በመጀመር ነፃነቷን እንዳወጀች በማስመስል አሳር የሆነ ህይወት ውስጥ ትገባለች። የፍቺ መነሻው ካልተስማማን እንፋታለን ምትለዋ የመጀመርያዋ ቃል ይመስለኛል አለች። ሃሳቧን ተቀብዬ..

ምን ያስፈልጎታል⁉️ ለProfile🌃 የሚሆኑ ፎቶዎች እሺ ለ Wallpaper🏞 እንዲሁም Plus ስለ ሀላል ዘዉጂ👳‍♂🧕 የተመቻቹት ካሉ ከታች ያለቺውን JOIN ብቻ ማለት ነዉ👇🏻👇🏼👇🏼
ምን ያስፈልጎታል⁉️ ለProfile🌃 የሚሆኑ ፎቶዎች እሺ ለ Wallpaper🏞 እንዲሁም Plus ስለ ሀላል ዘዉጂ👳‍♂🧕 የተመቻቹት ካሉ ከታች ያለቺውን JOIN ብቻ ማለት ነዉ👇🏻👇🏼👇🏼👇🏼

#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇
#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇

5+5×5-5 = ?

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk

Repost from N/a
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓

ተማሪ ነህ ?

Repost from N/a
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk

Repost from N/a
📺 ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https:/
📺 ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/nEtEJyYJugBmZmM0

1GB ስንት MB ነው?

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk

Repost from N/a
😀ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️
😀ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️

ተማሪ ነህ ?

5+5×5-5 = ?

Repost from N/a
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

❤️እግር ኳስ ለሚወድ ብቻ❤

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ