ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 52 059 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 553,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 605 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 52 059 名订阅者。
根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 647,过去 24 小时变化为 -32,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.17% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 300 次浏览,首日通常累积 91 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
52 059
订阅者
-3224 小时
-3347 天
-1 64730 天
帖子存档
52 059
አዎ ትልቁ የፍቺ ችግር ፍቺን አቅልሎ ማየት ሆንዋል ሰው ፍቺን ከእሳት በላይ መፍራት ካልጀመረ አሁን ላይ የጀመረው ለቁጥር ሚያዳግተው ፍቺን መቆጣጠር አንችልም።
ሃሳቤን ጨርሼ ድንገት ወደ ማርታ ስዞር በስስት እና በፍቅር አይን እየተመለተችኝ እንደ ሆነ ተረዳሁኝ።
ጋሽ አብረሃ ከአንቺ ልጀመር እስኪ ማርታዬ ማግባት ምትፈልጊውን ወንድ ባህሪና ማንነት ግለጪልኝ ምን አይነት ወንድ ብታገቢ ደስ ይልሻል? ብለው ጋሼ ጠየቋት ማርታም።
ከባድ ነገር እንደተጠየቀ ሰው የእኔ የእኔ ፍላጐት የእኔ ፍላጐትማ።
ይቀጥላል…………
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
52 059
"የጠለቀችው ጨረቃ"
ክፍል 15
ፀሀፊ፡ ሱለይማን መሀመድ
ወይዘሮ ስንዱ ድንጋጤያችንን በዝምታችን ስለተረዱ ሌላ ጨዋታ አከሉ።
አንዴ ነው አሉ ባልና ሚስት ይጣሉና ሚስት በቃኝ ከዚህ በሗላ ከእርሱ ጋ መኖር አልፈልግም አፋቱኝ እያለች ቤተሰብ እና ሽማግሌን አስቸገረች።
ሽማግሌዎችም ሆኑ ቤተሰብ የነበራቸውን ፍቅር ስለሚያቁ እንዳይለያዩ ሞከሩ።
በመጨረሻም ሽማግሌዎች አንድ ቀን ለሚስትየው እንዲህ አሏት
መፈታትን ከፈለግሽ ነገ ሁላችንም እቤት እንመጣለን ስንመጣ ቡና ታፈይልናለሽ እንዲሁም ገላሽን በጨርቅ ብቻ ትጠቀልያለሽ ከዛ ውጪ ምንም ማድረግ አትችይም ባልሽም ይገኛል ከቡናው በሗላ ፍቺሽ ይፀናል አሏት።
እርሷም አፋቱኝ እንጂ ምንም አደርጋለው ብላ ተስማማች በቀጠሮ ቀን ተገናኙ ቡና ፈልቶ ቀድታ እያደረሰች ገላዋ ላይ የጠቀለለችውን ጨርቅ ቤተሰብ እናት ፣ አባት በተሰበበት ሽማግሌዎቹ ፈቱባት።
የጨርቁን መፈታት የተመለከለተችው ሚስት እሮጣ ሂዳ ከባሏ ጀርባ በመደበቅ እንዲሸፍናት ተማፀነችው ።
ሽማግሌዎችም ተሳስቀው በሉ እናንተ አትለያዩም ብትጠይው እና ባትፈልጊው መሸሸጊያ ሌላ ትፈልጊ ነበር ብለዋት ጥለዋቸው ወጡ ይባላል።
የእናንተም እንዲህ ነው ነገ ተለያይታቹ ማትለያዩ ልጆችን ደጋፊ ሁኜ ቀርቤ መሀል ላይ ልታስቀሩኝ ብለው ከት ብለው ሳቁ።
ጋሽ አብረሃ የወይዘሮ ስንዱ የተናገሩትን ታሪክ አያይዘው አንድን ሃሳብ አነሱልን
እናት የተናገረችው ታሪክ ባልና ሚስት ስላልሆናቹ አልያም ደሞ ስላልገጠማቹ እንደ ቀልድ እንዳታዩት ለጨዋታ ብታናሳውም ብዙ ቁም ነገር አለው።
ሴት ልጅ በባህሪዋ ችኩል እንዲሁም ቶሎ አኩራፊ ናት ሴት ልጅ ባልዋ የዋለላትን መልካም ነገር ሁሉ በአንዲት ውሃ በማይደፋ ጥፋት ሰርዛ ቁጭ ትላለች።
ታድያ ይሄ የእርሷ ባህሪ ወንዱም ላይ ከተጋባ ትዳር በሁለት እግሩ አይቆምም እኔና ስንዱ በትዳራችን ብዙ ነገሮችን ባንችል ኖሮ ተፋተን ነበር።
የእርሷ ኩርፍያ ተቀብዬ እኔም ባኮርፍ ማርታን እና እነዚህን ልጆች አናይም ነበር።
ፍቅርም ሆነ ጓደኝነት ነገን ማሰብ አለበት ግንፍልተኛነት ለጊዜው ለሰው ያለንን ስሜት ይደብቃል በሗላ ግን ሲጠዘጥዝ ይኖራል።
ሚስትዬዋ በሽማግሌዎች ጥበብ ትዳሯ ተረፈ እንጂ ፍቅሯን ጊዜያዊው ቁጣዋ ሸፍንቶ ነገዋን አጥታ ነበር።
ብዙዎች ለምን ይፋታሉ? አልኩኝ ለጋሼ።
በኔና በማርታ ከዚህ በፊት የተጀመረው የፍቅር ወግ ወደ ትዳር ከፍ ብሎ እዚህ በመጀመሩ ደስ ብሎኝ።
ማርታም ጥያቄዬን በመጋራት ፤ አዎ ለምን ድን ነው ፍቺ የበዛው ብላ ጥያቄዋን አስከተለች።
ጋሼም ጐሮሮዋቸውን ጠራርገው እንደ አባት ዘርጋ ብለው ተቀምጡ እኛም ንግግራቸው ለመስማት ተዘጋጀን
ምን መሰላቹ?
ቤተሰብ ልጆቹን ለትዳር ያለ ማብቃት ነው ዋናኛ የፍቺ ችግር አሉና ጀመሩ።
ምን ማለት ነው?
ብዙዎች ከልጅነታቸው ጀምሮ ሚስት ወይም ባል ሲሉ ቤተሰብን ያስደነግጣል ስለ ትዳርም ሆነ ስለ ሚስት በሚነገርበት ወቅት ልጆች ወደ ጓዳ እንዲገቡ ይደረጋል።
በአንድ አንድ ሁነቶች ቤተሰብ ሚያረገው ልክ ቢሆንም ልጆች እያደጉ ሲሄዱም ትዳርና ሚስት ምትለዋ ቃል ቤተሰብ ጋ እንደ ትልቅ ጉዳይ ሁኖ አይነሳም።
አንድ ልጅ ልክ ፍቅር ይዞት ሊያገባ ሲያስብ ነው ስለ ትዳር ማወቅ ሚጀምረው።
ቤተሰብም ላገባ ነው ብሎ ልጅ ሲመጣ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ይገባል።
ቤተሰብ በተለይ እናት ሁሌም ልጇ ለእርሷ ልጅ ነው ላገባ ነው ሲል ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ትገባለች።
ለዚህ ነው ሴት ልጅንም ሆነ ወንድን ለትዳር ብቁ ማድረግ ላይ ቤተሰብ መስራት አለበት ግልፅ የሆነ ውይይት መደረግም አለበት ሚባለው።
ታድያ ትዳር በወንዶች ትእግስት ብቻ ነው ሊፀና ሚችለው? የኔ ጥያቄ ነበር።
ትዳር የሁለት ፆታዎች ጥምር መሆኑ ግልፅ ነው።
ይህ ማለት የሁለቱ አካል ጡብ ትዳርን ይገነበዋል ማለት ነው።
በዚህ ውስጥ ግን እንደኔ የወንድ ልጅ ሚና ከፍ ቢል ባይ ነኝ።
ከፍ ቢል ማለት? ማርታ ነበር የጠየቅችው።
ወንድ ልጅ ታጋሽ የሚስቱን ባህሪ ቻይ መሆን አለበት ምክንያቱም ሴት ልጅ በአንድ ውስን ቤት ውስጥ ታጥራ ምትቀመጥ በመሆኗ በቀጥታ ባይሆንም በተዘዋዋሪ እንደ አገልጋይ የመቆጠረን ስሜት አሳድሮባታል።
ይሄንን ስሜቷን መጠበቅ መቻል አለበት ልጆችን መንከባከብ ፣ እቃ ማጠብ ፣ ልብስ ማጠብ ፣ ምግብን ማብሰል ፣ እንግዶችን መንከባከብ መሰል የቤት ጉድለቶችን በእርሷ በኩል ይሸፈናሉ።
ለዚህም ታድያ ይሄንን ነገር ወዳው እንድትሰራው ማድረግ ሁሌ ማገዝ እና መርዳት በስራ ውስጥ ሚፈጠረው የድካም እና የንጭንጭ ባህሪዋን መቻል በሰዎች ፊት ስለእርሷ ማውራት እርሷ እንድትሰማ ማድረግ መሰል ነገሮችን የወንዱ ሚና መሆን አለበት።
ሴት ልጅስ ትዳር ላይ ያላት ሚና? ማርታ ጠየቀች
ሴት ልጅ ከዚህ በፊት እንደነገርኳቹ የቤት ስራዎችን እና መሰል ነገሮችን በፍላጐት መስራት እና ለባሏ ቀናኢ መሆን ነው።
ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ ትዳር እና ቤቱ ማረፍያው ነው።
አንድ ሰው ስራ ቦታው ሲበሳጭ ወደ ቤቱ መመለስን ይፈልጋል ምክንያቱ ደሞ ቤቱ እና ትዳሩ የደስታው ምንጭ ስለሆነ ይሄንን ቤቱ ሚስት እሾኻማ ካረገችበት ወደ ቤት መመለስን አይሻም ለዚህ ነው የሴት ልጅ ሚና ወንድ ቤቱን እንዲጓጓ ማድረግ ነው።
ይሄም አያሌ ጥቅም ያለው ይመስለኛል አልኩኝ እኔም ሃሳቤን ለማከል።
እንዴት አለች ማርታ?
ሰው ተጨማሪ ነገር ሚያስፈልገው ብዙ ጊዜ ያለው ነገር ስላልበቃው ወይም ስላላስደሰተው ይሆናል ብዙ ወንድ ትዳሩን ጥሎ ሚሄደው ሴሰኛ ሁኖ ብቻ አይሆንም።
ሚስት ምታሳየው ባህሪ እና ያለመፈለግ ስሜት እርሱ ላይ ሚፈጥረው ተፅእኖ አለ ብዙ ወንድ የሚስቱን ጭቅጭቅ ሰግቶ ወደ ቤት ላለመግባት ለረዥም ሰዓት ያመሻል።
ያመሸበት ቦታ ሌላን ሰው ይለምዳል ለዚህም የረዥም ጊዜን ፀፀትን ይሰራል።
የአሁን ጊዜ ሴትም ልክ አይደለም አሉ ወይዘሮ ስንዱ
እንዴት? አሉ ጋሽ አብርሃ
ለረዥም ሰዓት ዝም ብለው ስለ ነበር ወደ ጨዋታው በመግባታቸው እየተደሰትኩኝ ወደ እርሳቸው ዘወር አልኩኝ።
ትዳሩን በሰበብ አስባብ እያፈረስ ሜዳ ላይ ይጥለዋል።
ድሮ በእኛ ጊዜ ለልጆች ተብሎ ብዙ መከራ ይታለፍ ነበር ያ መከራ ግን በሗላ ላይ መልካም ነገር ይዞ ይመጣ ነበር።
አሁን በትንሽ ነገር ትዳር ፈርሶ እንመለከታለን ለፍቺ ድግስ ቢኖረው ከሰርግ አይተናነስም።
ወንድ ልጅ በስራ ሲወጠር ጊዜ አይሰጠኝም ፣ ስራ ሲፈታ እቤት ነው እሚለው በሚል ተልካሻ ምክንያት ትዳር የህፃን ልጅ ጨዋታ ሁንዋል እረ አንደው ከእቃቃ ውልም ብሷል ብዙዎች ሰርግን መበሻሸቂያ እና የሀብት መለክያ አድርገውት ሁነኛው የመኖር ትዳር ላይ ግን ከፍተኛ ችግር ተፈጥሯል።
ሴት ልጅ ታጋሽ በመሆን የባሏን ባህሪ መቻል አለባት የአሁን ጊዜ ሴት እኩል ከባል ጋ ቡጢ ካልገጠምኩ ነው ምትለው ብለው ሃሳባቸውን ቋጩ።
አዎ ጋሼ ብዙ ሴት ማቃቸው ጓደኞቼ ትዳርን አንድን ልጅ መውለጃ አድርገው "ሲንግል ማም" በሚል ጥራ ስል መኖር ተጀምሯል ይሄ ዘመን አመጣሽ ባህል ሴቱን ሁሉ አደጋ ላይ ጥልዋል።
ልጆችን ከወለደች በሗላ የራሷን ህይወት ከቤቷ ወጥታ በመጀመር ነፃነቷን እንዳወጀች በማስመስል አሳር የሆነ ህይወት ውስጥ ትገባለች።
የፍቺ መነሻው ካልተስማማን እንፋታለን ምትለዋ የመጀመርያዋ ቃል ይመስለኛል አለች።
ሃሳቧን ተቀብዬ..
52 059
ምን ያስፈልጎታል⁉️ ለProfile🌃 የሚሆኑ ፎቶዎች እሺ ለ Wallpaper🏞 እንዲሁም Plus ስለ ሀላል ዘዉጂ👳♂🧕 የተመቻቹት ካሉ ከታች ያለቺውን JOIN ብቻ ማለት ነዉ👇🏻👇🏼👇🏼👇🏼
52 059
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk
https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk
https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk
52 059
Repost from N/a
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
52 059
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
52 059
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk
https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk
https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk
52 059
Repost from N/a
📺 ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
https://t.me/addlist/nEtEJyYJugBmZmM0
52 059
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk
https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk
https://t.me/+DXNLhftcRhtkZDlk
52 059
Repost from N/a
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
52 059
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
