fa
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

رفتن به کانال در Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ስልክ መግዣና መሸጫ

کانال ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 52 059 مشترک است و جایگاه 2 553 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 605 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 52 059 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 02 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 647 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -32 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0.58% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.17% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 300 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 91 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

52 059
مشترکین
-3224 ساعت
-3347 روز
-1 64730 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
📺 ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https:/
📺 ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/nEtEJyYJugBmZmM0

ተማሪ ነህ ?

Repost from N/a
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓

አሁን የምትኖረው ህይወት ነገ የምትተርከው ምርጡ ጊዜህ ነው የስኬት መንገድህ ላይ ታገል ልፋ🦋
ይህ አባባል የገባው ብቻ ይሄንን ሊንክ ይጫን 👇👇👇 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FvT58YdB

............🧡 ዞያ 🧡.......... በአልዋን ቲዩብ የቀረበ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ... ታሪኩን ለማግኘት #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል😘

"የጠለቀችው ጨረቃ" ክፍል 14 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ ስሜ በእርሷ አፍ ሲጠራ ሁሌም ቢሆን ደስታዬ ወደር አልባ ይሆናል። አሮማ ሚለውስም ትርጓሜው ታላቅነትን የተላበሰ መስሎ ይታየኛል። አሮማ ንጉስ አሮማ መሪ አሮማ ባለ ሟል ሚል ታላቅን የስም ፅንስ ሀሳብ የያዘ መስሎ ይታየኛል። ከስሜ ሳይሆን ከጠሪዋ ፤ ማርታ ሁሌም ቢሆን ደግጋማ ስሜን እንድትጠራ እሻለው። "እወድሃለው እሺ።" አለችኝ እኔም ከማንም በላይ እወድሻለው በአንቺ ብዙ መልካምን ነገር አይቻለው ፤ አንቺነትሽ ገዝቶኛል ማንም ሊሆንልኝ ማይችለውን አንቺና ቤተሰቦችሽ ሁናቹልኛል። ጋሼ እቤቱን እንደ ቤቴ ከመቁጠር አልፎ ስራ ፈልጐ እስካሁን ያለ ምንም ወጪ ቀለቤን እና አዳሬ እየቻለኝ እዚሁ አለሁኝ። ማዘርም ጉድለቷን ለመሙላት ትችያት የመጣሗትን እናቴን ተክታ ጉድለቴን ሞልታ የእርሷን ፍቅር እያስታወሰችኝ ሁለተኛ እናቴ ሁናልኛለች። አንድም ቀን ፊቷን ሳታጠቁርብኝ መምጣቴን ባየች ቁጥር ፈገግ እያለችልኝ የብዙ ውለታ ባለ እዳ አድርጋኛለች። ትርሲት እንኳን ባቅሟ ተንከባክባኛለች ልብሴን መቁሸሹን እየተከታተለች አጥባልኛለች ክፍሌን አፅዳ ሳትለኝ በየቀኑ እራሷ እያፀዳች እዚህ ደርሻለው። እናቴን በቂ ባይሆንም በእናንተ መልካምነት ከራሴ ለእርሷ ማድረግ ጀምርያለው። እናቴ ወደዚህ ስመጣ የሰጠችኝ ብር አባቴ የሰጣትን የጆሮ ወርቅ ሽጣ ነው። ወርቁ ወርቅ ብቻ አልነበረም ትናንትን ጭምር ነው የነገም ማስታወሻ ነበር ትናንቷን ለኔ የሰጠችውን እናቴ ለማስደሰት ሁሌም ቢሆን ህልም ነበረኝ ህልሙ ህልም ሁኖ እንዳይቀር ከጐኔ የነበራቹ እናንተ ናቹ። አንቺ ከሁሉም በላይ ቀን ሌት ሳይቀር ከጐኔ ሁነሽ ብርታቴ ሆነሽ በክንድሽ አሳልፈሽ እና አሻግረሽ ለዚህ አድርሰሽኛል። አንቺ ለኔ ብዙ ነሽ ማንነቴ ሳይሆን ምንነቴ የገዛሽ ፤ የመጣሁበት ቦታ ሳይሆን የመጣሁለት አላማ ከጐኔ እንድትቆሚ ያደረገሽ። ለመለወጥ መጥተው ብዙዎች ከተማ ላይ ወድቀዋል ጐዳና አፍ አውጥታ ብትናገረ ብዙ ተስፋ ያላቸውን ሰዎች  መብላቷን ትናገራለች ፣ ብዙ ህልሞች እርሷ ጋ እንዳስቀረች በእፍረት ትናገራለች። ጐዳና የብዙዎች ነገን ቀምቷል ጐዳና ህልምን አጨናግፏል ይሄንን መከራ ሳልቀምስ ከፍ እንድል አድርጋቹኛል። ሲሳካልኝ ብዙ ህልም አለኝ  ከትናንት የተሻልኩኝ ሁኛለው ነገ ደሞ ብዙዎችን ማሻሽል ወጣት እንደምሆን ተስፋ አደርጋለው። አልኳት ሁሌም ከጐንህ ነኝ ድልድዩን አብረን እንሻገራለን ወደ ሗላ ስትዞር ከፊትም ከፈለግክኝ አለሁኝ አንተ ለኔ ብዙ ነህ አንተን ማወቅ መፅሀፎችን ማወቅ ነው ጋሽ መኩሪያ አንተን ወደዚህ ስለላኩልን ምስጋና ይገባቸዋል። "አንተ ከመምጣትህ በፊት በብዙ ነገር ተወጥሬ ፀባዬም የኔ አልመስልሽ እስኪለኝ ድረስ ሆኜ ነበር አንተ መጥተህ ወደ ማንነቴ መለስከኝ ትናንት የነበርኩበትን መጥፎ ማንነት አስረስተህ ዛሬን እንደ አዲስ እንድኖር አድርገህኛል ሲሻህ ወንድም ሲሻህ ጓደኛ ሁነህ ሳቄን መልሰሃል እናቴ አንተን የዚን ያህል ምትወድህ የልጇን ሳቅ ስለመለስክ ህይወቷን ስላተረፍክላት ነው ውለታህ አለብኝ ሁሌም በፈለግከኝ ቦታ አለሁኝ።" አሁን የቱ ጋ ነሽ? "የደሴው ሞኝ ከፊትህ ነኛ" ሞኝ እኮ ነው በብርድ አቁሞ ያፈዘዘሽ። "ስለምታሳዝነኝ እኮ ነው" ማለት? "በል ልብስ ቀይረህ ና ወረኛ" ብላኝ ወደ ቤት ገባች። ክፍል ገብቼ ቢጃማ ቀይሬ ጋሼ ሰላም ልል ገባሁኝ ከጋሼ ጋ ብዙ ነገሮችን ማውራት ጀምረናል። ጋሼ በቲቪ የሚያየው የፖለቲካ ዜና የትግራይ እና የገዚው ፓርቲ የጦርነት ጉሰማ ልባችንን እየረበሸው ሀገር እንደ ሀገር እንዳትጠፋ እያሰጋው በየቀኑ እጁ ከሪሞት አይጠፋም። እነዚህ ሰዎች ምን ነክቷቸዋል ለምን አርፈው አይቀመጡም ሚስኪን የድሃ ልጅ ለሚያልቀው ይላል። እንደገባሁኝ ሪሞቱን እቀበለውና ጋሼ ይሄ ነገር ይቅርብህ በየቀኑ ሃሳቡና ጭንቀቱ ፊትህ ላይ እየተነበበ ነው አልኩት። "አሮማዬ እንዲህ የተዋደቅንላት ሀገር የልጆቿን አንድነት እንድናይ እንጂ ልጆቿ እርስ በእርስ እንዲገዳደሉ አይደለም። ማን ማንን ሊወጋ ነው? አጐትህ ጋ ያንን ሁሉ ትግል ስናረግ ኢትዬዺያን ብለን ነበር አሁን ግን እራሱ ኢትዬዺያ ኢትዬዺያን ልትወጋ ነው። የጦርነት ትርፉ ንፁሃንን መጉዳት ነው ከላይ ከቀናት አልያም ከወራት በሗላ እጅ ለእጅ በመጨባበጥ ሰላም ያወርዳሉ። የጦርነቱ ድምፅ እየቀረበ እየረበሸኝ ነው። ለዛ ነው ትኩረት ማድረጌ" አለና በል እንዳልክ እናውጋማ ስራ እንዴት ነው? አለኝ ጋሼ ስራ ጥሩ ነው ልጆቹም መልካሞች ናቸው አንድ አንድ ልጆች አስቸጋሪ ባህሪ ያለባቸው አሉ ግን በመተዛዘን እና በጥሩ ቅርበት ነገሮችን እየፈታን ነው። "ልጄ እንዳከበርከኝ ፈጣሪ ያክብርህ የጓደኛዬ ልጅ እስከዛሬ ድረስ ለሰላምታ በደወለ ቁጥር መልካም ሰው እንዳገናኝሁት እየመሰከረልህ ነው እኔም በአንተ ኩራት እየተሰማኝ ነው። ልጄ ከፍ ብለህ እኛንም በጓደኞቻችን ከፍ አደረግከን አባት በልጁ ሲኮራ ደስ ይላል ለውጥህ ቅርብ ነው አሉኝ።" ለውጡማ ቅርብ ነው በሗላ እንዳይረሳን ነው እንጂ አለች ማርታ ፤ እየሰማችን እንደሆነ እኔም ሆነ ጋሼ አላወቅንም ነበር። ጋሼ እቺን ልጅ አሳርፍልኝ። አባቢ ዝም በለው ጥጋበኛ ሁንዋል ይሄ ደሴ ተወልዶ ያደገ አይመስልም ጉረኛ ነው አለች። የደሴ ሰው የት ታቂና? የሄድሽው አንዴ ነው ወገኛ። ነው አባቢ ነው ከእርሱ ጋ አበርካ ብላ እንደ ህፃን ልጅ አኮረፈች። እኔ የማን ደጋፊ ልሁን አሉ ወይዘሮ ስንዱ  ጨዋታችንን እየተቀላቀሉ። ለኔ ለኔ ነዋ ማሚ አለች ማርታ። ቀን እና ማታ ማትለያዩ በምሽት ጨረቃ ለረዝም ሰዓት ግቢ ላይ ምታወሩ የአንተ ወደ ክፍል መግባት እንደ ሩቅ ሀገር መሄድ ሚያስጨንቃት ፀባቹን ሰምተን ማናቀው ልጆች ምን ነው እዚህ ፀበኛ መሰላቹ ወገኞች አባታቹን ሸውዱ እኔን ወይዘሮ ስንዱን ማንም አታሎኝ አያቅም የማንም ደጋፊ አልሆንም በሗላ ለምትስማሙ ሰዎች አሉ። እኔና ማርታ ምናወራው ጠፋብን ድንጋጤያችንን የሆነውን አሳበቀ ወይዘሮ ስንዱ ይሄን ሁሉ እንዴት አወቁ? ይቀጥላል………… @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

............🧡 ዞያ 🧡.......... በአልዋን ቲዩብ የቀረበ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ... ታሪኩን ለማግኘት #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል😘
............🧡 ዞያ 🧡.......... በአልዋን ቲዩብ የቀረበ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ... ታሪኩን ለማግኘት #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል😘

ቀኑን በፈገግታ😂 ተንኮል ያቆምኩት ዝርዝር ብር እያለኝ ለረዳቱ 200 ብር ሰጥቼ ረስቼው የወረድኩበት ቀን ነው🚕😂 ለማንኛውም ድፍን ዶላር ለማግኘት #Start ማለት በቂ ነው🤝 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FvT58YdB

ተማሪ ነህ ?

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0 https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0 https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0

Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

Repost from N/a
😀😀😀😀😀😀😀 ጅንጀና style part 1 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0 https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0 https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0

Repost from N/a
💸😃😗😳😔 😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀 ❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወ
💸😃😗😳😔 😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀 ❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት🙂

ተማሪ ነህ ?

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ዛሬ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+f8mC5-YZE21jNWE0 https://t.me/+f8mC5-YZE21jNWE0