cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መንሀጂ ሰለፍያ منهجي اسلفية ሀድስ ቁረአን📖📖

#ቁረአን ሀድስ# ኽይረኩም ሚንተአለመል ቁረአን ወአለመ #ቁረአን የአላህ ቃልነው የልብ መርጊያነው የልብ ብረሀነው # ‏ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ ?

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
575
مشترکین
-324 ساعت
+47 روز
-1430 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Media files
200Loading...
02
📋በ«አቡ ሑረይራ የ ኦን ላይን መድረሳ»ውስጥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ኪታቦች በሲልሲላ የሚቀሩ ይሆናሉ! ኢንሻ አላህ~ 📚በተውሒደል ኡሉህያ ዙሪያ― 1 ኹዝ አቂደተከ 2 ሰላሰቱል ኡሱል 3 ቀዋኢዱል አርበአ 4 አል ዋጂባት 5 ኪታቡ ተውሂድ 6 ከሽፉ ሹብሀት 📚በ አስማእ ወሲፋት ዙሪያ― 1 ሉመዓቱል ኢእቲቃድ 2 አቂደቱል ዋሲጥያ 3 መንዙመቱ ሱለሚል ኡሱል 4 ላምየቱ ኢብኒ ተይሚያ 4 ሀኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ 📙ከመንሀጅ ኪታቦች ― 1 ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀመዓ 2 ሸርሁ ሱና 3 ኩን ሰለፍያ 4 ሚንሀጁ ፊርቀቲ ናጂየቲ 📗ከፊቅህ ኪታቦች ― 1 አርበዑን አል-ነወዊያ 2 ተልኺሱ ሲፈቲ ሶላት 3 ሹሩጡ ሶላት 4 ኡምደቱል አህካም 📕ከሲራ ኪታቦች― 1 ኡርጁዘቱል ሚኢያ 2 ሲረቱል ሙስጦፉ 3 ኹላሶቱ ኑሪል የቂን 🗳እንድሁም ሌሎች የዓደብ ኪታቦች ይቀራሉ! መመዝገብ የምትፈልጉ @Abuhureirehonline👈
200Loading...
03
https://t.me/SalihatBintJamali https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
310Loading...
04
31. أنها سبب البركة في ذات المصلي وعمله وعمره وأسباب مصالحه . 31, ሰለዋት በሚያደርገው ሰውየ ላይ በአካሉ በእውቀቱ በእድሜውና የመስተካከያ ምክኒያቶቹ ላይ *በረካህ* በረከት እንዲኖረው ሰበብ ናት 32. أنها سبب لنيل رحمة الله تعالى له . 32,የአላህን እዝነት የሚያገኝበት ሰበብ ናት 33. أنها سبب لدوام محبته للرسول صلى الله عليه وسلم وزيادتها وتضاعفها . 33, ለመለክተኛው صلى الله عليه وسلم ያለውን ፍቅር እንዲዘወትር ፣እንዲጨምርና እጥፍ ድርብ እንዲሆን ሰበብ ናት 34. أنها سبب لمحبة الرسول صلى الله عليه وسلم للمصلي عليه . 34,ሰለዋት የሚያወርደውን ሰው መልክተኛው صلى الله عليه وسلم እንዲወዱት ሰበብ ይሆናል። 35. أنها سبب لهداية العبد وحياة قلبه . 35, ለባሪያው መመራትና ለቀልቡ ህይወት ሰበብ ትሆናለች 36. أنها سبب لعرض اسم المصلي على النبي صلى الله عليه وسلم وذكره عنده . 36, ሰለዋት የሚያደርገው ሰውየ ስም ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ዘንድ ስሙ እንዲቀርብና እንዲወሳ ያደርግለታል። 37. أنها سبب لتثبيت القدم على الصراط والجواز عليه . 37,በሲራጥ ላይ እግር እንዲፀና ብሎም ከሲራጥ በሰላም እንዲያልፍ ሰበብ ትሆናለች 38 . أن الصلاة عليه أداء لأقل القليل من حقه صلى الله عليه وسلم 38, ሰለዋት ማውረድ ማለት ነብዩ صلى الله عليه وسلم በእኛ ላይ ካላቸው መብት እጅግ በጣም ትንሹን መፈፀም ነው 39. أنها متضمنة لذكر الله تعالى وشكره، ومعرفة إنعامه على عباده بإرساله صلى الله عليه وسلم . 39, ሰለዋት የአላህን ዚክርና ምስጋና አቅፎ የያዘ ነው፤አላህ ነብዩን صلى الله عليه وسلم በመላኩ የዋለልንን ውለታ ማመን መናዘዝ ነው። 40. أنها دعاء، بحيث يسأل العبد ربه تبارك وتعالى أن يثني على خليله وحبيبه محمد صلى الله عليه وسلم، ويزيد في تشريفه وتكريمه وإيثار ذكره ورفعه . 40, ባሪያው አላህ በወዳጁ በሙሀመድ صلى الله عليه وسلم ላይ ውዳሴን እንዲያደርግ፣በልቅናው በክብሩ፣ መወሳቱን በማብዛትና ከፍ በማድረግ ላይ ጌታውን የሚማፀንበት ዱዓእ ናት አላህ ሆይ ሰላምና እዝነትህን በሙሀመድ በቤተሰባቸው ላይ አድርግ፤ለእኛም የሰለዋትን ጥቅሞች የምናገኝ አድርገን። አሚን https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
480Loading...
05
📌| በነብያችን ሙሐመድ ላይ ሶለዋት ማውረድ የሚያስገኛቸው 40 ጥቅሞች 40 فائدة للصلاة على النبي محمد صلى الله عليه وسلم ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ذكر ابن القيم رحمه الله تعالى في كتابه : «جلاء الأفهام في فضل الصلاة والسلام على خير الأنام» أربعون فائدة للصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم وهي : ፨ኢብኑል ቀይም - رحمه الله - ጀላኡል አፍሃም በተሰኘው ኪታባቸው ለሶለዋት 40 ጥቅሞችን ዘርዝረዋል።እነሱም፦ 1. امتثال أمر الله سبحانه وتعالى . 1,የአላህን سبحانه وتعالى ትዕዛዝ ማክበር 2. موافقة الله سبحانه وتعالى في الصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم وإن اختلفت الصلاتان، فصلاتنا عليه دعاء وسؤال، وصلاة الله تعالى عليه ثناء وتشريف 2, ምንም እንኳን የኛና የአላህ ሶለዋት የተለያየ ይዘት ቢኖረውም ሰለዋት በማውረድ ግን ተግባራችን ከአላህ ጋር መግጠሙ {ትልቅ ክብር} ነው። የኛ ሰለዋት ልመናና ጥያቄ ነው።የአላህ ሰለዋት ደግሞ ውዳሴና ማላቅ ነው። 3. موافقة الملائكة فيها . 3,በሶለዋት ከመላኢካዎች ጋር መግጠማችን 4. الحصول على عشر صلوات من الله تعالى، المصلي مرة واحدة . 4, አንድ ግዜ ሰለዋት በማውረዳችን ከአላህ ዘንድ አስር ሰለዋት ማግኘት 5. أن يرفع العبد بها عشر درجات . 5, ባሪያው በዚህ ምክኒያት አስር ደረጃዎችን ከፍ ይደረግለታል 6. أنه يكتب له بها عشر حسنات . 6, በዚህም አስር *ሀሰናት*መልካም ስራዎች ይፃፉለታል። 7. أنه يمحى عنه بها عشر سيئات . 7, አስር ወንጀሎች ይማርለታል 8. أنه يرجى إجابة دعائه إذا قدمها أمامه . 8, ከሰለዋት ጋር ዱዐ ካደረገ ተቀባይነት ያገኛል ተብሎ ተስፋ ይደረጋል 9. أنها سبب لشفاعة النبي صلى الله عليه وسلم . 9, የነብዩ صلى الله عليه وسلم *ሸፈዐህ* ምልጃ ለማግኘት ሰበብ ይሆናል። 10. أنها سبب لغفران الذنوب . 10, ወንጀሉ እንዲማርለት ሰበብ ይሆነዋል። 11. أنها سبب لكفاية الله سبحانه وتعالى العبد ما أهمه . 11, ባሪያው ያሳሰበውን ነገር አላህ እንዲበቃው{እንዲፈፅምለት} ምክኒያት ይሆናል 12. أنها سبب لقرب العبد من النبي صلى الله عليه وسلم يوم القيامة . 12, ባሪያው የቂያማ እለት ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ቅርብ እንዲሆን ሰበብ ይሆናል። 13. أنها تقوم مقام الصدقة لذي العسرة . 13, ለተቸገሩ ሰዎች የመሰደቃን ቦታ ትተካለች {ሰደቃ እንደሰጠ ይቆጠርለታል} 14. أنها سبب لقضاء الحوائج . 14, *ሀጃዎች* ጉዳዮች እንዲፈፀሙልን ሰበብ ይሆናል 15. أنها سبب لصلاة الله على المصلي وصلاة ملائكته عليه . 15, ሰለዋት ለሚያወርደው ሰው አላህና መላኢካዎች ሰላትዋት እንዲያወርዱለት ሰበብ ይሆናል 16. أنها زكاة للمصلي وطهارة له . 16, ሰለዋት ለሚያደርገው ሰው ዘካህና {ከመጥፎ ነገር ሁሉ} የምታፀዳ ናት 17. أنها سبب لتبشير العبد بالجنة قبل موته . 17, ባሪያው ከመሞቱ በፊት በጀነት እንዲበሰር ሰበብ ትሆናለች 18. أنها سبب للنجاة من أهوال يوم القيامة . 18,ከቂያማ እለት ድንጋጤ ሰላም*ነጃ* ለመውጣት ሰበብ ትሆናለች 19. أنها سبب لتذكر العبد ما نسيه . 19, ሰውየው የረሳውን ነገር እንዲያስታውስ ትረዳዋለች{ሰበብ ትሆናለች} 20. أنها سبب لرد النبي صلى الله عليه وسلم على المصلي والمسلم عليه. 20, ሰላዋት ለሚያወርድ ሰው ነብዩ صلى الله عليه وسلم ሰላምታውን እንዲመልሱለት ሰበብ ትሆናለች። 《አስቡት ነብዩ صلى الله عليه وسلم በስማችን ጠርተው ለኛ ሰላምታችን ሲመልሱ እንዴት ደስ ይላል!》 21. أنها سبب لطيب المجلس فلا يعود حسرة على أهله يوم القيامة . 21, *መጅሊስን* መቀማመጥን ለማስዋብ ሰበብ ትሆናለች።በሰዎቹም ላይ በቂያማ እለት በፀፀት አይመለሱም። 《የተቀማመጡበት ቦታ ሰለዋት አውርደን ከሆነ በዚህ መቀማመጣችን በቂያማ እለት የማንፀፀትበት መጅሊስ ይሆንልናል ማለት ነው። ሰለዋት የሌለው ከሆነ ግን…》 22. أنها سبب لنفي الفقر . 22, ድህነትን ለማስወገድ ሰበብ ትሆናለች 23. أنها تنفي عن العبد اسم البخل إذا صلى عليه عند ذكره . 23, ነብዩ صلى الله عليه وسلم ሲወሱ ሰለዋት ያወረደ ሰው ከእርሱ ላይ የንፉግነት ስያሜ ይነሳለታል 《ምክኒያቱም እሳቸው ተወስተው ሰለዋት ያላወረደ ንፉግ ስስታም ስለተባለ》 24. أنها سبب للنجاة من الدعاء عليه برغم الأنف . 24, በአፍንጫው አፈር ላይ ይደፋ {ውርደት በእርሱ ላይ ይሁን} ከሚለው እርግማን *ነጃ* ሰላም መውጫ ሰበብ ናት 《ምክኒያቱም ነብዩ صلى الله عليه وسلم ተወስተው ሰለዋት ያላወረደ አፍንጫው አፍር ላይ ይደፋ{ውርደት በሱ ላይ ይሁን} ተብሎ በአላህና በመላኢካው ተረገረሟል።እሳቸውም አሚን ብለዋል》 25. أنها سبب لسلوك طريق الجنة؛ لأنها ترمي بصاحبها على طريق الجنة، وتخطئ بتاركها عن طريقها . 25, የጀነትን መንገድ መግቢያ ሰበብ ናት፤ምክኒያቱም ሰለዋት ሰውየውን ወደ ጀነት መንገድ ትጥለዋለች{ታስገባዋለች} ፤ ሰለዋትን የተወን ሰው ደግሞ{የጀነት መንገድ} ትስተዋለች{ትተወዋለች} 26. أنها تنجي من نتن المجلس الذي لا يذكر فيه الله ورسوله صلى الله عليه وسلم . 26, አላህና መልክተኛው صلى الله عليه وسلم ያልተወሱበት መቀማመጥ*መጅሊስ* ከሚያመጣው መጥፎ ጠረን ታድናለች 27. سبب لتمام الكلام الذي ابتدئ بحمد الله والصلاة على رسوله . 27,አላህን በማመስገንና በመልክተኛው ላይ ሰለዋት በማውረድ የተጀመረን ንግግር መሙያ{መደምደሚያ} ሰበብ ትሆናለች 28. أنها سبب لوفرة «كثرة» نور العبد على الصراط . 28, ለሰውየው በሲራጥ ላይ ብርሃን እንዲበዛለና እንዲሞላለት ሰበብ ትሆናለች 29. أنه يخرج بها العبد عن الجفاء . 29, ባሪያውን ከ*ጀፋእ*{በነብዩ መብት ከማጓደል}ታስወጣዋለች 30. أنها سبب لإبقاء الله سبحانه وتعالى الثناء الحسن للمصلي عليه بين أهل السماء والأرض . 30, ሰለዋት ለሚያወርደው ሰው በሰማይና በምድር ሰዎች መካከል በመልካም መወሳቱን አላህ سبحانه وتعالى እንዲያዘወትርለት ሰበብ ትሆናለች
410Loading...
06
☑️ የምሽት ጣፋጭ ቲላዋ =https://t.me/SalihatBintJamali https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA አድ🍇 አድድ🍇 አድድድ🍇 አድድድድ🍇 አድድድድድ🍇 አድድድድድድ🍇 አድድድድድድድ🍇 አድድድድድድድድ🍇 አድድድድድድድድድ🍇
450Loading...
07
☑️ የምሽት ጣፋጭ ቲላዋ =
10Loading...
08
አላህን መፍራት መጨረሻው~📈 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬ 🔖:አቡ ሁረይራ [رضي الله عنه‌‎ ] እንዳስተላለፉት ነቢዩ [صلى الله عليه وسلم] እንዲህ ብለዋል➘ ▮“አንድ ሰው ራሱን በኃጢአት ክፉኛ በደለ፤ ሞትም በመጣበት ጊዜ ልጆቹን “ስሞት (ሬሳዬን) አቃጥሉት፤ ከዚያም ድቅቅ አድርጉኝና (አመዱን) ባሕር ውስት በትኑት፤ በአላህ እምላለሁ! ጌታዬ የሚያገኘኝ ከሆነ፣ ሌላን ሰው ቀጥቶ በማያውቀው ሁኔታ ይቀጣኛልና” በማለት አዘዛቸው፡፡ እነሱም የታዘዙትን አደረጉ፡፡ ከዚያም (አላህ) መሬትን “የወሰድሽውን ትፊ” አላት፡፡ (ሬሳው) ወጣ።አላህም “የሠራኸውን ለማድረግ ምን ገፋፋህ?” አለው፡፡ እሱም “አንተን በመፍራቴ ነው ጌታዬ ሆይ!” አለ፡፡ በዚያም ምክንያት (አላህ) ይቅር አለው፡፡”▮ ➠ቡኻሪ ፣ ሙስሊም እና ነሳኢይ ዘግበውታል~
490Loading...
09

550Loading...
10
እስቲግፋር እና ተውባህ قَالَ رَسُوْلُ الله -صلى الله عليه وسلم-: « وَاللهِ إِنِّيْ لأَسْتَغْفِرُ اللهَ وَأَتُوْبُ إِلَيْهِ فِي الْيَوْمِ أَكْثَرُ مِنْ سَبْعِيْنَ مَرَّةً » የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡- ‹‹በአላህ ይሁንብኝ! እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረት እማፀናለሁ፡፡ ወደርሱም ተውባ አደርጋለሁ፡፡››. وَقَالَ -صلى الله وسلم-: « يَا أَيُّهَا النَّاسُ تُوْبُوْا إِلَى اللهِ فَإِنِّيْ أَتُوْبُ فِي الْيَوْمِ إِلَيْهِ مِائَةَ مَرَّةٍ » ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹እናንተ ሰዎች ሆይ! ወደ አላህ በፀፀት ተመለሱ፡፡ እኔ በየቀኑ ከመቶ ጊዜ ያላነሰ ተውበት አደርጋለሁ፡፡’ وقال صلى الله عليه وسلم : « من قال أَسْتَغْفِرُ اللهَ الْعَظِيْمَ الَّذِيْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّوْمُ وَأَتُوْبُ إِلَيْهِ , غفر الله له وإن كان فر من الزحف » ‘">አስተግፍሩላህ አልዐዚም አለዚላኢላህ ኢላ ሑወል ሐዩል ቀዩም ወአቱቡ ኢለይህ<<ከርሱ ውጭ ሌላ አምላክ የሌለ ህያውና ራሱን ቻይ የሆነውን አላህን ምህረት እለምነዋለሁ፤ ወደር ሱም ተውበት አደርጋለሁ›› ያለ÷ ወንጀሉን ይምርለታል - ከውጊያ መሐል የመሸሸት (ጥፋት) ቢፈፅም እንኳ.’ .’ وَقَالَ -صلى الله وسلم-: « أَقْرَبُ مَا يَكُوْنُ الرَّبُّ مِنَ الْعَبْدِ فِيْ جَوْفِ اللَّيْلِ اْلآخِرِ فَإِنِ اسْتَطَعْتَ أَنْ تَكُوْنَ مِمَّنْ يَذْكُرُ اللهَ فِيْ تِلْكَ السَّاعَةِ فَكُنْ » ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹አላህ ለባሪያው ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ከመጨረሻው የሌሊቱ ክፍል ላይ ነው፡፡ በዚያ ወቅት አላህን ከሚያወሱት ለመሆን ከቻልክ ሁን፡.’ وَقَالَ -صلى الله وسلم-: « أَقْرَبُ مَا يَكُوْنُ الْعَبْدُ مِنْ رَبِّهِ وَهُوَ سَاجِدٌ فَأَكْثِرُوا الدُّعَاءَ » የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ሰውየው ለአላህ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ሱጁድ ላይ ነው፡፡ (ሱጁድ ላይ) ዱዓ አብዙ፡፡›› ’ وَقَالَ -صلى الله وسلم-: ((إِنَّهُ لَيُغَانُ عَلَى قَلْبِيْ وَإِنِّيْ لأَسْتَغْفِرُ اللهَ فِي الْيَوْمِ مِائَةَ مَرَّةٍ) ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ስሉ ተናግረዋል፡- ‹‹በቀን መቶ ጊዜ አላህን ምህረት የመለመን ፍላጎት ልቦናዬ ውስጥ ያድራል፡፡›› https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
600Loading...
11
🌹ማራኪ ዉብ የሆነ ምርጥ ቲላዋ 🌹 🌹ተ🛍 🌹ጋ🛍 🌹በ🛍 🌹ዙ🛍 🌹ል🛍 🌹ኝ🛍 መልካም ቀን https://t.me/SalihatBintJamali https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
670Loading...
12
ተጋበዙ 👁🌹🌹 القرآن الكريم راحة نفسية
570Loading...
13
ኑ ሥሙማ አሏሕ እረጅም እድሜና ጤና ያሸኹና ፈገግ እያሉ የሚሠጡት ትምሕርት አይጠገብም እኮ https://t.me/SalihatBintJamali
510Loading...
14
በጣም ሳዘነኝ ፍትዋ
560Loading...
15
Media files
790Loading...
16
☑️ የጧት ዚክር 🎈በተወኩል፣ በዚክር፣ በዱዓ፣ ያልተገነባች ልብ በነፍስያና በሸይጧን ተንኮል ትሽበባለች። 🎈ለጭንቀትና ለሀሳብ ትጋለጣለች።
780Loading...
17
https://t.me/SalihatBintJamali
820Loading...
18
~ለነፍሴ እረፍትን ሰላምን ፈለኩላት እናም የማይመለከተኝን ነገር እደመተው የተሻለ ነገር አላገኘሁም ። https://t.me/SalihatBintJamali
770Loading...
19
*የአፋልጉኝ ጥሪ  ወንድማችን አሊ ሁሴንን* *አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ* *ዉድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ  እንድሁም ክርስቲያን ወገኖቼ ይሄ በፎቶዉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን* *አሊ ሁሴን አዴም ይባላል* *የትዉልድ ቦታዉ ቦረና ወግድ ወረዳ ቀበሌ 03 ቁጢሶ ይባላል* *እንዴማንኛዉም ሰዉ ወዴ ስዴት ከአምስት አመት በፊት  ወዴ ስዴት ያመራል በበሳሶ  ድበር ላይ እንዳለ  በስድስት ወሩ ደዉሎልን ነበር ከዚያ ወድህ ደዉሎልን አያቅም ያያችሁ ወይም የሠማችሁ  ንገሩን ወንድማችንም በህይወት ካለህ አለሁ በለን እና ቤተሠቦቹም በሀሣብና በጭንቀት ከዛሬ ከነገ ልጃችን ይዴዉላል ድምፅን እንሰማይሆን እያሉ ሁሌየ በሀሣብ ላይ ናቸዉ  ለአላህ ስትሉ ለትላልቅ ሚድያ ሸር ሸር አርጉልን*   በተለይ እራጎ አካባቢ ያላችሁ ወዲሞች አይተነዋል ስላሉን እሱም ደግሞ  የሀገሩንና የቤተሠቡን ስም ተናግሮ ስልክ ቁጥር እደጠፋበት ተናግሯል የሚል አክባር በመስማት በተሰብ በጉጉትና ከአላህ ተስፍ ባለመቁረጥ  የልጃችንን እክባር ታላህ በታች ስበብ ሁኑን  በማለት በአላህ ስም  እጠይቃለን ? *ስልክ ቁጥር* *00251996469084 አባቱ ሁሴን  አዴም* *0097156744815እህቱ ታምሬ ሁሴን* *00966503959573 የሮም ይመር* *00971529281032* ሀዋ ቃሲም አደም *ደዉላችሁ አሣዉቁን ለአላህ ስትሉ ሸር ሸር አርጉልን*  ወዲም እህቶች ?
660Loading...
20
Media files
780Loading...
21
Media files
930Loading...
22
اللهمَّ ما أصبحَ بي من نعمةٍ أو بأحدٍ من خلقِك فمنك وحدكَ لا شريكَ لك فلك الحمدُ ولك الشُّكر؛ فقد أدّى شكرَ يومِه".
811Loading...
23
ምሽት ስንቅ ተጋበዙ 🔖ሴቶች ለመጽናናት እና ከፈተና ለመዉጣት ማድረግ ያለባቸዉ ሶስት ቁልፍ ነገሮች..! ⓵የሚያስጨንቃችሁን ነገር መቀነስ ⓶ጤናን መጠበቅ ⓷አንች ከሌለሸ ሁሉ ነገርእንደሚቆም (እንደሚቀጥል)መረዳት 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ቻናሉን ተቀላቀሉት Addd https://t.me/SalihatBintJamali https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
810Loading...
24
https://t.me/SalihatBintJamalihttps://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
770Loading...
25
https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
960Loading...
26
ደስታ የሌለው ሕወት ጣአም=አልባ ነው።የሠው ልጅ ደስታን ከሚያገኝባቸው  የመጀመሪያ አሏህን መፍራት ሲሆን  ተቅዋ ደግሞ የዱንያም የአኸራም ስኬት እና  ብረሃንነው    ከአሏህ መራቅ  የጨለማ  ጉዞ ነው ።
771Loading...
27
ሴቶች መኪና ያለዉ ወንድ ይወዳሉ እያሉ ይወቅሱናል እ! በምክንያት የምንወድ እሺ፦ ከሌላ አጅ ነብይ ወንድ ጋር ታክሲ እንዳንጋፋ ፣ እንድሁም መሄድ በፈለግን ስአት ቶሎ የፈለግንበት እንድወስደን በነፃነት ከጎኑ ቁጭ ብለን እ ፣ ሌላም ደግሞ እኛም እንድንሾፍር አንዳዴ ሀቢቡን ከጎን አድርገን እኛ ሹፌር መሆን ያስደስተናል ስላችሁ እ¡ ወፍቀን ኢላሂ......! = t.me/https_Asselefya1
670Loading...
28
https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
890Loading...
29
የሰዓቲቱ ዕውቀት አላህ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ ፡፡ ዝናብንም ያወርዳል፡፡ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡ አላህ ውስጠ ሚስጥርን ዐዋቂ ነው፡፡
860Loading...
30
✨የጓደኝነት መስፈርቶች!!! በ741 ዓ.ሂ የሞቱት ሙፈሲር ኢብኑ ልጁዘይ አልጙርናጢ እንዲህ ይላሉ፦ 🌺ጓደኛ ሰባት መስፈርቶችን ሊያሟላ ይገባዋል። 1⃣ ዐቂዳና አቋሙ ሱንና  ላይ የተመሰረተ፣ 2⃣ አላህን የሚፈራ ሰው፦ ✔️እምነቱ ላይ ቢድዓን የሚከተል ጌታውንም የማይፈራ ጓደኛ ከኖረው ጓደኛውን ወደዛው መንገድ ሊያስገባው ወይም ሰዎች እሱም ልክ እንደጓደኛው ነው ብለው በመጥፎ ሊጠረጥሩት ይችላሉ። ምክንያቱም የሰው ልጅ የጓደኛው እምነትና አቋም ላይ ነውና የሚሆነው። 3⃣ አስተዋይ ሊሆን ይገባዋል! ሞኝን ጓደኛ ማድረግ ትልቅ አደጋ ነው። 4⃣ስነ-ምግባሩ ያማረ ሊሆን ይገባዋል፣ ስነ-ምግባሩ የተበላሸ ጓደኛ በሂደት ጠላት ሊሆን ይችላል። ስነ-ምግባሩን ለመገምገም መጀመሪያ እሱን አስቆጥቶ ማየት አንዱ አማራጭ ነው፣ በቀላሉ የማይቆጣ ወይም ከቁጣው ቶሎ የሚመለስ ከሆነ ጓደኛ አድርገው። 5⃣ ልቡ ንጹህና ሰላማዊ፣ ከሀሜትና ከምቀኝነት የራቀ፣ እንዲሁም ሁለት ፊት ያልሆነ፣ ተንኮልና ነገርን የማይፈልግ፤ 6⃣ቃልና መልካም ግንኙነቱ ላይ ጽናት ያለው የማይሰላችና ጸባዩ የማይቀያየር፣ 7⃣ አንተ ሃቁን እንደምትጠብቅለት ሁሉ እሱም ሃቅህን የሚጠብቅ ሊሆን ይገባዋል። ሃቄን እንደሚጠብቀው ሁሉ እኔም የሱን ሃቅ መጠበቅ አለብኝ የማይልን ሰው ጓደኛ ማድረግ ምንም ጥቅም አይኖረውም።» {ምንጭ፦ "አልቀዋኒኑል-ፊቅሂያህ" ሊል-ኢማም ኢብኑ ጁዘይ} 🚫ማሳሰቢያ፥ ንግግሩ በወንድ ፆታ ቢሆንም መልእክቱ ግን ለሁሉም ነው! 🏷እነዚህንና መሰል መስፈርቶችን ከማያሟላ ሰው ጋር ከመቀራረብና ጓደኝነት ከመፍጠር ብቸኝነት ይሻላል!! ለዲን ወይም ዲንን ሳይጎዳ ለዱኒያ እንጂ  ለሌላ ዓላማ ጓደኝነት ልንፈጥር አይገባም!! 🍀የሙእሚን ዋናው ጓደኛው ቁርኣን ነው!! ✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም [ረቡዕ 27/12/1440ዓ.ሂ]
1221Loading...
31
🌸የጁመዓ ልዩ የሆነ ዉብ ቲላዋ 🌸    ➷◈ስጦታችን ተጋበዙ 💎 🎙#ሱረቱካህፍ_በደረሳው_ሙራድ 💎#የቻለ_ይቅራያልቻለ_ያዳምጥ 🌸 ።።።።።።። ➴🌹➴ ።።።።።።🌹 https://t.me/SalihatBintJamali
1030Loading...
32
‏﷽ ‏۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى ‏النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا ‏عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ
1031Loading...
33
አሠላመአለይኩም ወራሕመቱሏሒ ወበረካቱሁ💐 ሠባሁል ኸይር መአል ቁርአን 💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ደስተኛ እንድንሆን ከቁርአን ጋር እንኑር💐 . በአላህ ይሁንብኝ ልቡ በአላህ ላይ ያንጠለጠለና ከቁርአኑ ጋር ያኖረ ሰው ልብ ውስጥ ጭንቀትም ሆነ ጥበት አይቀመጥም | ከመልካም ነገሮች ሁሉ የመነፈግ ( የመከልከል ) ዋነኛው መነፈግ ሁሉም ነገር እያነበብን ቁርአን አለማንበባችን ነው ። 💐 https://t.me/SalihatBintJamali 💐
840Loading...
34
ከደቂቃዎች በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
800Loading...
35
ብዙ በጫት ያበዱ ሰዎች አሉ ግን ወልይ ነው ሚባሉት። ሰላት አይሰግዱም የጫት ገሪባ ልቅምቃሚ ይበላሉ።ከባድ ሰው ነው ይባላል። ሚዛላይ ብትወስደውም ከባድ አደለም። አማኑዔል ብትወስደውም ከባድ አደለም በጣም አስደንጋጩ እራሱን አርዶ የገደለው ሰው ታሪኽ የጫት ቃሚዎች እውነታ ሲወጣ በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ https://t.me/yetkaru https://t.me/yetkaru
260Loading...
36
⚘ الّۣلّۣهّۜـۣۜـۣۜمّۣ صۣۣۜۜـۣۜـّۣۜلّ عّۣۜلّۣۜـۣۜـۣۜـۜـۣۣىۣﻣۣۣۖۖحّۣۣۖمّۣۖـۣۖـۣـۣۨۖۛـۣـۣۖدوّۣۜاّۣلّۖ محمّۣۖـۣۖـد ⚘
900Loading...
37
አሁን የ 24 ሰኣት ቀጥታ ስርጭት በአላህ ፍቃድ እየተላለፈ ነው፡፡ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሲራ፡፡ በሚከተለው ሊንክ ይሞክሩት https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
770Loading...
38
Media files
1160Loading...
39
🔖አራት ነገሮች የሪዝቅ ምንጭ ናቸው። ①) ሌሊት መቆም ②) እስቲግፋር ማብዛት ③) በቀኑ መጀመሪያ እንዲሁም ④) በቀኑ መጨረሻ አላህን ማውሳት 📖 ابن القيم زاد المعاد ... https://t.me/SalihatBintJamali
960Loading...
40
•የሁሉ ነገር ባለቤት የሆንክ አምላኬ ሆይ! ሁሉ ነገሬን ላንተ ትቻለሁ፣ባልጠበቅኩት መልኩ አስደስተኝ። https://t.me/SalihatBintJamali
850Loading...
📋በ«አቡ ሑረይራ የ ኦን ላይን መድረሳ»ውስጥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ኪታቦች በሲልሲላ የሚቀሩ ይሆናሉ! ኢንሻ አላህ~ 📚በተውሒደል ኡሉህያ ዙሪያ― 1 ኹዝ አቂደተከ 2 ሰላሰቱል ኡሱል 3 ቀዋኢዱል አርበአ 4 አል ዋጂባት 5 ኪታቡ ተውሂድ 6 ከሽፉ ሹብሀት 📚በ አስማእ ወሲፋት ዙሪያ― 1 ሉመዓቱል ኢእቲቃድ 2 አቂደቱል ዋሲጥያ 3 መንዙመቱ ሱለሚል ኡሱል 4 ላምየቱ ኢብኒ ተይሚያ 4 ሀኢየቱ ኢብኒ አቢ ዳውድ 📙ከመንሀጅ ኪታቦች ― 1 ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀመዓ 2 ሸርሁ ሱና 3 ኩን ሰለፍያ 4 ሚንሀጁ ፊርቀቲ ናጂየቲ 📗ከፊቅህ ኪታቦች ― 1 አርበዑን አል-ነወዊያ 2 ተልኺሱ ሲፈቲ ሶላት 3 ሹሩጡ ሶላት 4 ኡምደቱል አህካም 📕ከሲራ ኪታቦች― 1 ኡርጁዘቱል ሚኢያ 2 ሲረቱል ሙስጦፉ 3 ኹላሶቱ ኑሪል የቂን 🗳እንድሁም ሌሎች የዓደብ ኪታቦች ይቀራሉ! መመዝገብ የምትፈልጉ @Abuhureirehonline👈
نمایش همه...
31. أنها سبب البركة في ذات المصلي وعمله وعمره وأسباب مصالحه . 31, ሰለዋት በሚያደርገው ሰውየ ላይ በአካሉ በእውቀቱ በእድሜውና የመስተካከያ ምክኒያቶቹ ላይ *በረካህ* በረከት እንዲኖረው ሰበብ ናት 32. أنها سبب لنيل رحمة الله تعالى له . 32,የአላህን እዝነት የሚያገኝበት ሰበብ ናት 33. أنها سبب لدوام محبته للرسول صلى الله عليه وسلم وزيادتها وتضاعفها . 33, ለመለክተኛው صلى الله عليه وسلم ያለውን ፍቅር እንዲዘወትር ፣እንዲጨምርና እጥፍ ድርብ እንዲሆን ሰበብ ናት 34. أنها سبب لمحبة الرسول صلى الله عليه وسلم للمصلي عليه . 34,ሰለዋት የሚያወርደውን ሰው መልክተኛው صلى الله عليه وسلم እንዲወዱት ሰበብ ይሆናል። 35. أنها سبب لهداية العبد وحياة قلبه . 35, ለባሪያው መመራትና ለቀልቡ ህይወት ሰበብ ትሆናለች 36. أنها سبب لعرض اسم المصلي على النبي صلى الله عليه وسلم وذكره عنده . 36, ሰለዋት የሚያደርገው ሰውየ ስም ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ዘንድ ስሙ እንዲቀርብና እንዲወሳ ያደርግለታል። 37. أنها سبب لتثبيت القدم على الصراط والجواز عليه . 37,በሲራጥ ላይ እግር እንዲፀና ብሎም ከሲራጥ በሰላም እንዲያልፍ ሰበብ ትሆናለች 38 . أن الصلاة عليه أداء لأقل القليل من حقه صلى الله عليه وسلم 38, ሰለዋት ማውረድ ማለት ነብዩ صلى الله عليه وسلم በእኛ ላይ ካላቸው መብት እጅግ በጣም ትንሹን መፈፀም ነው 39. أنها متضمنة لذكر الله تعالى وشكره، ومعرفة إنعامه على عباده بإرساله صلى الله عليه وسلم . 39, ሰለዋት የአላህን ዚክርና ምስጋና አቅፎ የያዘ ነው፤አላህ ነብዩን صلى الله عليه وسلم በመላኩ የዋለልንን ውለታ ማመን መናዘዝ ነው። 40. أنها دعاء، بحيث يسأل العبد ربه تبارك وتعالى أن يثني على خليله وحبيبه محمد صلى الله عليه وسلم، ويزيد في تشريفه وتكريمه وإيثار ذكره ورفعه . 40, ባሪያው አላህ በወዳጁ በሙሀመድ صلى الله عليه وسلم ላይ ውዳሴን እንዲያደርግ፣በልቅናው በክብሩ፣ መወሳቱን በማብዛትና ከፍ በማድረግ ላይ ጌታውን የሚማፀንበት ዱዓእ ናት አላህ ሆይ ሰላምና እዝነትህን በሙሀመድ በቤተሰባቸው ላይ አድርግ፤ለእኛም የሰለዋትን ጥቅሞች የምናገኝ አድርገን። አሚን https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
نمایش همه...
መንሀጂ ሰለፍያ منهجي اسلفية ሀድስ ቁረአን📖📖

#ቁረአን ሀድስ# ኽይረኩም ሚንተአለመል ቁረአን ወአለመ #ቁረአን የአላህ ቃልነው የልብ መርጊያነው የልብ ብረሀነው # ‏ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ ?

📌| በነብያችን ሙሐመድ ላይ ሶለዋት ማውረድ የሚያስገኛቸው 40 ጥቅሞች 40 فائدة للصلاة على النبي محمد صلى الله عليه وسلم ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ذكر ابن القيم رحمه الله تعالى في كتابه : «جلاء الأفهام في فضل الصلاة والسلام على خير الأنام» أربعون فائدة للصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم وهي : ፨ኢብኑል ቀይም - رحمه الله - ጀላኡል አፍሃም በተሰኘው ኪታባቸው ለሶለዋት 40 ጥቅሞችን ዘርዝረዋል።እነሱም፦ 1. امتثال أمر الله سبحانه وتعالى . 1,የአላህን سبحانه وتعالى ትዕዛዝ ማክበር 2. موافقة الله سبحانه وتعالى في الصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم وإن اختلفت الصلاتان، فصلاتنا عليه دعاء وسؤال، وصلاة الله تعالى عليه ثناء وتشريف 2, ምንም እንኳን የኛና የአላህ ሶለዋት የተለያየ ይዘት ቢኖረውም ሰለዋት በማውረድ ግን ተግባራችን ከአላህ ጋር መግጠሙ {ትልቅ ክብር} ነው። የኛ ሰለዋት ልመናና ጥያቄ ነው።የአላህ ሰለዋት ደግሞ ውዳሴና ማላቅ ነው። 3. موافقة الملائكة فيها . 3,በሶለዋት ከመላኢካዎች ጋር መግጠማችን 4. الحصول على عشر صلوات من الله تعالى، المصلي مرة واحدة . 4, አንድ ግዜ ሰለዋት በማውረዳችን ከአላህ ዘንድ አስር ሰለዋት ማግኘት 5. أن يرفع العبد بها عشر درجات . 5, ባሪያው በዚህ ምክኒያት አስር ደረጃዎችን ከፍ ይደረግለታል 6. أنه يكتب له بها عشر حسنات . 6, በዚህም አስር *ሀሰናት*መልካም ስራዎች ይፃፉለታል። 7. أنه يمحى عنه بها عشر سيئات . 7, አስር ወንጀሎች ይማርለታል 8. أنه يرجى إجابة دعائه إذا قدمها أمامه . 8, ከሰለዋት ጋር ዱዐ ካደረገ ተቀባይነት ያገኛል ተብሎ ተስፋ ይደረጋል 9. أنها سبب لشفاعة النبي صلى الله عليه وسلم . 9, የነብዩ صلى الله عليه وسلم *ሸፈዐህ* ምልጃ ለማግኘት ሰበብ ይሆናል። 10. أنها سبب لغفران الذنوب . 10, ወንጀሉ እንዲማርለት ሰበብ ይሆነዋል። 11. أنها سبب لكفاية الله سبحانه وتعالى العبد ما أهمه . 11, ባሪያው ያሳሰበውን ነገር አላህ እንዲበቃው{እንዲፈፅምለት} ምክኒያት ይሆናል 12. أنها سبب لقرب العبد من النبي صلى الله عليه وسلم يوم القيامة . 12, ባሪያው የቂያማ እለት ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ቅርብ እንዲሆን ሰበብ ይሆናል። 13. أنها تقوم مقام الصدقة لذي العسرة . 13, ለተቸገሩ ሰዎች የመሰደቃን ቦታ ትተካለች {ሰደቃ እንደሰጠ ይቆጠርለታል} 14. أنها سبب لقضاء الحوائج . 14, *ሀጃዎች* ጉዳዮች እንዲፈፀሙልን ሰበብ ይሆናል 15. أنها سبب لصلاة الله على المصلي وصلاة ملائكته عليه . 15, ሰለዋት ለሚያወርደው ሰው አላህና መላኢካዎች ሰላትዋት እንዲያወርዱለት ሰበብ ይሆናል 16. أنها زكاة للمصلي وطهارة له . 16, ሰለዋት ለሚያደርገው ሰው ዘካህና {ከመጥፎ ነገር ሁሉ} የምታፀዳ ናት 17. أنها سبب لتبشير العبد بالجنة قبل موته . 17, ባሪያው ከመሞቱ በፊት በጀነት እንዲበሰር ሰበብ ትሆናለች 18. أنها سبب للنجاة من أهوال يوم القيامة . 18,ከቂያማ እለት ድንጋጤ ሰላም*ነጃ* ለመውጣት ሰበብ ትሆናለች 19. أنها سبب لتذكر العبد ما نسيه . 19, ሰውየው የረሳውን ነገር እንዲያስታውስ ትረዳዋለች{ሰበብ ትሆናለች} 20. أنها سبب لرد النبي صلى الله عليه وسلم على المصلي والمسلم عليه. 20, ሰላዋት ለሚያወርድ ሰው ነብዩ صلى الله عليه وسلم ሰላምታውን እንዲመልሱለት ሰበብ ትሆናለች። 《አስቡት ነብዩ صلى الله عليه وسلم በስማችን ጠርተው ለኛ ሰላምታችን ሲመልሱ እንዴት ደስ ይላል!》 21. أنها سبب لطيب المجلس فلا يعود حسرة على أهله يوم القيامة . 21, *መጅሊስን* መቀማመጥን ለማስዋብ ሰበብ ትሆናለች።በሰዎቹም ላይ በቂያማ እለት በፀፀት አይመለሱም። 《የተቀማመጡበት ቦታ ሰለዋት አውርደን ከሆነ በዚህ መቀማመጣችን በቂያማ እለት የማንፀፀትበት መጅሊስ ይሆንልናል ማለት ነው። ሰለዋት የሌለው ከሆነ ግን…》 22. أنها سبب لنفي الفقر . 22, ድህነትን ለማስወገድ ሰበብ ትሆናለች 23. أنها تنفي عن العبد اسم البخل إذا صلى عليه عند ذكره . 23, ነብዩ صلى الله عليه وسلم ሲወሱ ሰለዋት ያወረደ ሰው ከእርሱ ላይ የንፉግነት ስያሜ ይነሳለታል 《ምክኒያቱም እሳቸው ተወስተው ሰለዋት ያላወረደ ንፉግ ስስታም ስለተባለ》 24. أنها سبب للنجاة من الدعاء عليه برغم الأنف . 24, በአፍንጫው አፈር ላይ ይደፋ {ውርደት በእርሱ ላይ ይሁን} ከሚለው እርግማን *ነጃ* ሰላም መውጫ ሰበብ ናት 《ምክኒያቱም ነብዩ صلى الله عليه وسلم ተወስተው ሰለዋት ያላወረደ አፍንጫው አፍር ላይ ይደፋ{ውርደት በሱ ላይ ይሁን} ተብሎ በአላህና በመላኢካው ተረገረሟል።እሳቸውም አሚን ብለዋል》 25. أنها سبب لسلوك طريق الجنة؛ لأنها ترمي بصاحبها على طريق الجنة، وتخطئ بتاركها عن طريقها . 25, የጀነትን መንገድ መግቢያ ሰበብ ናት፤ምክኒያቱም ሰለዋት ሰውየውን ወደ ጀነት መንገድ ትጥለዋለች{ታስገባዋለች} ፤ ሰለዋትን የተወን ሰው ደግሞ{የጀነት መንገድ} ትስተዋለች{ትተወዋለች} 26. أنها تنجي من نتن المجلس الذي لا يذكر فيه الله ورسوله صلى الله عليه وسلم . 26, አላህና መልክተኛው صلى الله عليه وسلم ያልተወሱበት መቀማመጥ*መጅሊስ* ከሚያመጣው መጥፎ ጠረን ታድናለች 27. سبب لتمام الكلام الذي ابتدئ بحمد الله والصلاة على رسوله . 27,አላህን በማመስገንና በመልክተኛው ላይ ሰለዋት በማውረድ የተጀመረን ንግግር መሙያ{መደምደሚያ} ሰበብ ትሆናለች 28. أنها سبب لوفرة «كثرة» نور العبد على الصراط . 28, ለሰውየው በሲራጥ ላይ ብርሃን እንዲበዛለና እንዲሞላለት ሰበብ ትሆናለች 29. أنه يخرج بها العبد عن الجفاء . 29, ባሪያውን ከ*ጀፋእ*{በነብዩ መብት ከማጓደል}ታስወጣዋለች 30. أنها سبب لإبقاء الله سبحانه وتعالى الثناء الحسن للمصلي عليه بين أهل السماء والأرض . 30, ሰለዋት ለሚያወርደው ሰው በሰማይና በምድር ሰዎች መካከል በመልካም መወሳቱን አላህ سبحانه وتعالى እንዲያዘወትርለት ሰበብ ትሆናለች
نمایش همه...
መንሀጂ ሰለፍያ منهجي اسلفية ሀድስ ቁረአን📖📖

#ቁረአን ሀድስ# ኽይረኩም ሚንተአለመል ቁረአን ወአለመ #ቁረአን የአላህ ቃልነው የልብ መርጊያነው የልብ ብረሀነው # ‏ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ ?

00:28
Video unavailableShow in Telegram