cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መንሀጂ ሰለፍያ منهجي اسلفية ሀድስ ቁረአን📖📖

#ቁረአን ሀድስ# ኽይረኩም ሚንተአለመል ቁረአን ወአለመ #ቁረአን የአላህ ቃልነው የልብ መርጊያነው የልብ ብረሀነው # ‏ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ ?

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
572
مشترکین
-224 ساعت
-107 روز
-2530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

«ከቁርአን ጋር እንኑር» !
نمایش همه...
🛑 livestream 💎 የመጀመሪያው ፕሮግራም  ✅ ርዕስ التَّحْذِيرُ مِنْ خَطَرِ اللِّسَانِ ከምላስ አደጋ መጠንቀቅ!! 👇 🎙<አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ > 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

ይህ ቻናል በትዳር ዙሪያ የምንመካከርበት ቻናል ነው ለየትኛውም ሀሳብ አስተያየት👉 @daewaselefiyabot 👈 ይጠቀሙ

አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ ከታች የተዘረዘሩትን የዒልም ዘርፎች በቋሚነት እያሰማቹህ መቅራት የምትፈልጉ እህቶች እና ወንድሞች [[ " አልበያን" የቂርአት ሴንተር]] ምዝገባ ላይ ስለሆነ ሳይሞላ ይመዝገቡ። ➤➤ [[ አል በያን የቂሪኣት ሴንተር ]]📚📚📚📖 ✒️በዚህ ግሩፕ የሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች ፦    >>📚 ዒልሙል ዓቂደህ 📚 ~ ኹዝ ዓቂደተክ ~ አልኡሱሉ ሰላሰህ ~ ኪታቡ ተውሒድ    .    .    . እያለ ይቀጥላል።    >>📚 ዒልሙል መንሃጅ 📚 ~ ኩን ሰለፊየን ዓለል ጃደህ ~ ተብሲሩል ኸለፍ ~ አል አጅዊበቱል ሚፊደህ    .    .    . እያለ ይቀጥላል።    >>📚 ዒልሙል ፊቅህ 📚 ~ ሰፊነቱነጃ          ~ አቡ ሹጃዕ ~ ሙቀዲመቱል ሐድረሚየህ (ባፈድል)    .    .    . እያለ ይቀጥላል።    >>📚 ዒልሙል ዓረቢያ (ሶርፍና ነሕው)        📚 ሶርፍ 📚 ~ ኪታቡል ቢናእ ~ መቅሱድ ~ ዒዝይ    .    .    . እያለ ይቀጥላል።         📚 ነሕው 📚 ~ አጀሩሚየህ ~ ሙልሐቱል አዕራብ    .    .    . ለመመዝገብ➤➤+251917129721 ወይም እነዚህን⬇️⬇️⬇️ ቡቶች ተጠቀሙ ➡️ @ABUIMRANBOT ➡️ @umu_aymen_asma ➡️ @EMUMAHIR2016bot https://t.me/AbU_ImRan_AlaSeriy
نمایش همه...
የእኛ የሴቶች ችግር መቸም አይቀረፍ ግን ግን እስኪ ዛሬ ልፃፈዉ ኒቃብ ከለበሱ በቃ የእዉቀትን ጥግ የነኩ ያክል ይሰማቸዋል 👁 አንዳዲ ግሩፖች ላይ አድሚንነት ከያዙ የበላይነት ይሰማቸዋል 👁 ባል ካገቡ አለም 10 የሆነች ይመስላቸዋል ያአኽዋቲ ፊላህ ወሏሂ አላህን እንፍራ ጥንቃቄ እናድር በጥሩ ግሩፖች ላይ ሀላፊነት ከተሰጠን ሀላፊነታችን በመወጣት ጎን ለጎን ራሳችንን እንፈትሽ ኒቃብ ከለበስን ሸርጡን እናሟላ ከላይ ስለተሸፈንን ብለን ዉስጣችን መበላሸት የለበትም ባል አገባን ማለት ከላጤነት ወጣን እንጂ ሁሉም ነገር አበቃ ተዘጋ ማለት አይደለም ስናገባ ሸሪአዊ እዉቀትን ልንረሳ ልንዘናጋ አይገባም ባልሽ እና ኒቃብሽ ከቆሻሻ ነገሮች ነው የሚያርቁሽ አማ ጠቃሚ ነገሮችን ችላ አትበይ ። ቦታ ስትቀይሩ ከቂርአት መሳነፍ ኢጃዛ ስንሆንማ የሸይጧን መጨዋቻ ነን ይሄ ሊተዉ የሚገባ ተግባር ነው። ስራ አጣን ❓ሪዝቃቺን ወዳለበት እስከምኔድ ኢባዳ ላይ ትኩረት እንጅ ስራ እሰከሚገኝ መብላት መተኛት ይሄ የሱንዮች ተግባር አይደለም ኒቃብ ለበስን ከዛ ፎቶ መለጣጠፍ ለምን አስፈለገ ❓❓❓ ኢላመረሂመ ረቢ የብዙዎቻችን ስተት ነው ከስህተታችን እንመለስ ተመላሾችን የሚወድ እና ማሀሪ የሆነ ጌታ አለን አልሃምዱሊላህ ።። https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
نمایش همه...
መንሀጂ ሰለፍያ منهجي اسلفية ሀድስ ቁረአን📖📖

#ቁረአን ሀድስ# ኽይረኩም ሚንተአለመል ቁረአን ወአለመ #ቁረአን የአላህ ቃልነው የልብ መርጊያነው የልብ ብረሀነው # ‏ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ ?

👍 1
ልብ ካዘነች እምባ አይቸግርም ይባላል --- “ ወከዛሊክ እዉቀትን የመቅሰም ፍላጎቱ ካለን ጊዜ ማመቻቸቱ አያቅተንም ኢላ በሶሻል ሚድያ የተጠመድን ቢሆን እንጂ !  እሕ ✍️ https://t.me/SalihatBintJamali ✍️
نمایش همه...
«ከቁርአን ጋር እንኑር» ! = አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እህት ወንድሞቼ እንዴት ናችሁልኝ ይህ የአዲስ ፌስ ቡክ አካውንቴኖ ነውhttps://www.facebook.com/profile.php?id=61559156444438&mibextid=ZbWKwL አድ🍇 አድድ🍇 አድድድ🍇
نمایش همه...
ዓብዱሮህማን_ኢብኑ_ሐሰን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «የአንድ እውቀት ፈላጊ ተማሪ ኢኽላስ ምልክቶች መካከል አንዱ ከማያገባው ነገር ዝምታን መምረጡ፣ ለጌታው መዋረዱ እና ለአምልኮው መዋደቁ፣ ፈሪሀ አሏህ መሆኑ፣ ሀቅ በማንም አንደበት ቢሆንም ለመቀበል አለማመንታቱ፣ ለነፍሱ ሲል ትምክህተኛ አለመሆኑ፣ ቅናተኛና ኩራተኛ አለመሆኑ፣ ወደ ዝንባሌው አለማጋደሉ እንዲሁም ለዱንያ ጥቅም አለመቋመጡ ናቸው።» 📚 ۞ الرسائل النجدية【4/406】 https://t.me/Yeselefoch
نمایش همه...
ተጋበዙልኝ.....! "رَبِّ ارحَمهُما كَما رَبَّياني صَغيرًا" = https://t.me/SalihatBintJamali
نمایش همه...
•°♤ ውዲቷ እህቴ የዚህች አለም አጭር ቆይታሽ የወደ ፊት ሂይወትሽን አብሮሽ ለማይገፋና ባል ለማይሆንሽ ወንድ ህ ሒጃብሽን አታውልቂለት። ምክንያቱም እሱ አላህን ፈሪና የሚወድሽ የሚያፈቅርሽ ቢሆን ኖሮ ለኒካህ ነበር የሚጠይቅሽ ግን እሱ በአይኑ ላይ ያለውን የአጭር ደቂቃ ስሜቱን ለማርካት ብቻ ነው የሚፈልግሽ ሞኝ አትሁኝ እህቴ የወደ ፊት ሂወትሽና ክብርሽን አታበላሺው የወደ ፊት ባልሽ የሂይወት አጋርሽ ከአንቺ የሚፈልገውን ክብርሽን ንፅህናሽን ድንግልናሽን አላህን በመፍራትና በትግስት ጠብቀሽ አቆይለት ይህንን ካደረክሽ አላህም ላንቺ እንዲህ አይነቱን ወንድ ሊሰጥሽ ቃል ገብቶልሻል ጥሩ ወንዶችን ለጥሩ ሴቶች መጥፎ ወንዶችን ለመጥፎቹ ሴቶች እንጂ ለሌሎች አይገቡም የሚለውን የቁርአን አንቀፅን አስታውሽ። አንቺ የምትፈልጊው ጥሩ ሳሊህ ደግ ንፅህናውንና ድንግልናውን ጠባቂ ወንድ ከሆነ ቀድመሽ እንቺም እንዲህ አይነት እህት ሆነሽ አላህ የገባልሽን ቃል ለመቀበል በተስፋ በትግስት በዱዐ መጠበቅ አለብሽ። ግን እንዲህ አይነት እህት ካልሆንሽ ያንን ቀን አስታውሽ ባልሽ ሚስት ላገባ ነው ብሎ ድግስ ደግሶ ጋብዞ ወጪውን አውጥቶ ገንዘቡን ጨፍጭፎ ወደ ቤቱ ይዞሽ የሚሄድ ቀን እሱ ካንቺ የሚፈልገው ክብርና ድንግልናሽን ፈልጎ ቢያጣው የሚሰማሽን መሸማቀቅና ከእሱም ዘንድ ያለሽ ንቀትና ዝቅተኛ ደረጃሽን አስቢው ሁሌም ሲያናግርሽ በንቀትና በወቀሳ በዘለፋ ብቻ መሆኑን አትዘንጊዉ የቱን መረጥሽ እህቴ ሆይ? የሁለት አለም ክብርና ሽልማትን ወይስ።? የአጭር ደቂቃ ደስታና ዘላለማዊን ውርደትና የአላህን ቅጣት? ምርጫው ያንቺ ነው። https://t.me/SalihatBintJamali
نمایش همه...
ከአንድ ወንድማችን ኮፒ አድርጌ ነው ኢማም አቡ ሀኒፋ እንዲህ ይላሉ "ሙዚቃና ኢማን በተመሳሳይ ግዜ ልብ ላይ አብረው አይቀመጡም። አንዱ አንዱን የሚያስወጣው ቢሆን እንጂ"። ኢብኑል ቀይም رحمه الله ይሄን ብለዋል "ሙዚቃ የሸይጧን ቁርአን ነው። መደነስ፣ማጨብጨብና ማፏጨቱ ደግሞ ለሸይጧን ሰላቱ ነው"። 📚 إغاثة اللهفان ٢٥٣/١ ሼኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ رحمه الله ስለ ሙዚቃ አስከፊነት ሲናገሩ " ሙዚቃ ማለት ለነፍስ ልክ እንደ አስካሪ መጠጥ ነው"። ኢማም አል ባጂም ይሄን ብለዋል "ሙዚቃን ተጠንቀቁት!። በእርግጥ ሙዚቃ ልብ ላይ መጥፎ ነገርን ይተክላል። በዚህም የተነሳ ነፍሲያችን ትበላሻለች"። الوصية ገፅ 39 ሙዚቃ የሚያዝናና ቢመስልም በውስጡ የያዘው ጥቁር አሻራ ለው። ማህበረሰቡን የሚበክል አይነት አስተሳሰብ ይዟል። አሁን ላይ ያሉትን ዝነኛ ዘፈኖችን ጆሮ ሰጥታችሁ ብታዳምጧቸው ሴሰኝነትንና አልባሌ ነገራቶችን ነው የሚያሰራጩት። Dr. Bilal Philips ኢብን ተይሚያ رحمه الله ይሄን ብለዋል "ሙዚቃን ከቁርአን አስበልጦ የሚያዳምጥ ሰው የሸይጧን ወዳጅ መሆኑን ያሳያል። እርሱ የአላህ ወዳጅ አይደለም። አል ፉርቃን በይና አውሊያኢ አረህማን ወ አውሊያኢ አሸይጧን ገፅ 55 ዘፋኞች የሸይጧን ሙዓዚኖች ናቸው። (የሸይኹን ስም ረስቼዋለሁ) ከሙዚቃ የማይሻል ነሺዳ ተብዬ የምታዳምጡም ተጠንቀቁ!። የሙዚቃ መሳሪያን ተጠቅመው እንደሚሰሩት እያወቃችሁ ኢስላማዊ ነው እያላችሁ አትከራከሩ። የዘፋኝ ኢስላም የለም። እህት ወንድሞቼ ከዚህ በላይ አንሸወድ። ሙዚቃ እውን ደስታን የሚያስገኝ ቢሆን ኖሮ የአለማችን ታዋቂ ዘፋኞች ለምን ድብርት ውስጥ ይገባሉ ? እራሳቸውንም የ ሚ ያ ጠ ፉ አሉ። ልባዊ መረጋጋትን የፈለገ ሰው ቁርአን መቅራትና ዚክር ማለት ያብዛ። ያኔ ልባችን ይረጋጋል። በሙዚቃ የተለከፋችሁትንም አላህ ያንሳላችሁ ይሄን የሸይጧን መንገድ። https://t.me/UMu_AMIRE_SELFEYA
نمایش همه...
መንሀጂ ሰለፍያ منهجي اسلفية ሀድስ ቁረአን📖📖

#ቁረአን ሀድስ# ኽይረኩም ሚንተአለመል ቁረአን ወአለመ #ቁረአን የአላህ ቃልነው የልብ መርጊያነው የልብ ብረሀነው # ‏ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ ?