fa
Feedback
አልዋን መክተባ alwan

አልዋን መክተባ alwan

رفتن به کانال در Telegram
2 496
مشترکین
+124 ساعت
-47 روز
-1230 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+35
در 3 کانال‌ها
اوت '26
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+68
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+43
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+51
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+69
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+210
در 4 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+305
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+70
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+511
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 8 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 4 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+51
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+66
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+100
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+305
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+710
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 9 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+63
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+133
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+16
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+337
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
23 سپتامبر+1
22 سپتامبر+2
21 سپتامبر+2
20 سپتامبر0
19 سپتامبر+2
18 سپتامبر0
17 سپتامبر+1
16 سپتامبر0
15 سپتامبر+2
14 سپتامبر+1
13 سپتامبر+2
12 سپتامبر+5
11 سپتامبر0
10 سپتامبر+2
09 سپتامبر+4
08 سپتامبر+1
07 سپتامبر+1
06 سپتامبر0
05 سپتامبر0
04 سپتامبر0
03 سپتامبر+5
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر+3
پست‌های کانال
እነዚህ ሁለቱን የማያውቅ የለም። ነጩ ስኳር አረንጓዴው ጫት ስኳር ለሰው ልጅ ምን ያህል ጎጂ እንደሆነ የማያውቅ ያለ አይመስለኝም። አንዳንድ ዶክተሮች ከመርዝም የከፋ መርዝ ብለው ይጠሩታል። መርዝን
እነዚህ ሁለቱን የማያውቅ የለም። ነጩ ስኳር አረንጓዴው ጫት ስኳር ለሰው ልጅ ምን ያህል ጎጂ እንደሆነ የማያውቅ ያለ አይመስለኝም። አንዳንድ ዶክተሮች ከመርዝም የከፋ መርዝ ብለው ይጠሩታል። መርዝን መጠቀም በእስልምና ሐራም ክልክል ነው። ታዲያ የመርዞች አውራ የሆነው ስኳር እንዴት ሐላል ሆነ❓

2
የበጋው ደርስ ላይ የዲግሪው ደርስ ምን ምን ኪታብ ነው የምንቀራው ያላችሁን 👉 በጠቅላላ 21 ፈን ትማራላችሁ። ፈን ማለት ኪታብ አይደለም። አንዱ ፈን ብቻ አራትም አምስትም ኪታብ ሊኖረው ይችላል።
የበጋው ደርስ ላይ የዲግሪው ደርስ ምን ምን ኪታብ ነው የምንቀራው ያላችሁን 👉 በጠቅላላ 21 ፈን ትማራላችሁ። ፈን ማለት ኪታብ አይደለም። አንዱ ፈን ብቻ አራትም አምስትም ኪታብ ሊኖረው ይችላል። ለምሳሌ፦ የዓቂዳ ፈን ላይ ትናንሽና ትላልቅ 5 ኪታቦች ይቀራሉ። የነሕው ፈን ላይ ትናንሽና ትላልቅ 6 ኪታቦች ይቀራሉ። ሀያ አንዱም ፈን የተለያዩ ኪታቦችን ይዘዋል። በተለይ ጠዋት ከ2:30_6:30 ያለው አያምልጣሁ። በ3 አመት ብቻ ሁሉንም ታጠናቅቃላችሁ። ቁርኣን ብቻ ለምትፈልጉም ከቃዒዳ እስከ ሒፍዝ አለ። ለመመዝገብ 0903030703                @Darulhijrateyn2 https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg
200
3
ይህ ኪታብ በpdf ወይም ኮፒው ግልፅ ሆኖ የሚታይ ያላችሁ ላኩልን🙏 ኪታቡ አለኝ የፈለኩት ይሄኛው ኑስኻ ነው። እኔ ጋር ያለው የደበዘዘ ስለሆነ ነው።
ይህ ኪታብ በpdf ወይም ኮፒው ግልፅ ሆኖ የሚታይ ያላችሁ ላኩልን🙏 ኪታቡ አለኝ የፈለኩት ይሄኛው ኑስኻ ነው። እኔ ጋር ያለው የደበዘዘ ስለሆነ ነው።
402
4
قال الجلال الدين السيوطي في الكوكب الساطع والأشعري الحجة المعظم إمامنا في السنة المقدم أتوسل بهما إليك يا سيدي🤲🤲🤲
698
5
Emailing الإبهــــار_فيما_ينبغي_تعليمه_للصغار_.pdf
742
6
بدون متن...
733
7
🌺🌺 የምስራች ለወላጆች!🌺🌺 ልጅዎ የቁርአን ሐፊዝ ሆኖ እንዲያድግ ይፈልጋሉ? ያ ታላቅ ህልም ከዛሬ ሊጀምር ይችላል! 📖💚 👶 እድሜያቸው 5 እና 6 ዓመት የሆኑ ልጆችን በዚህ ዓመት ከእኛ ጋር በአፍተር እስኩል የቁርአን ሒፍዝ ካስጀመራችኋቸው፣ በአላህ ፈቃድ እስከ 9 ዓመታቸው የሙሉ 30 ጁዝ ቁርአን ሐፊዝ ሊሆኑ ይችላሉ።📖 📖እዚህ ላይ የምንሰጠው ሒፍዝ ብቻ አይደለም፤ ልጆች ቁርአንን እንዲወዱ እና በኢስላማዊ ስነ ምግባር የሚታነፁባቸው ትምህርቶችንም ይማራሉ። ⚠️ ለ5 እና 6 ዓመት ልጆች ያለን የመመዝገቢያ ቦታ ውስን ነውና ፈጥነው ልጆትን ያስመዝግቡ የሌላ ሰው ልጅ ስኬትን እያዩ እንዳይቆጩ፤ የራስዎን ልጅ የስኬት ጉዞ ዛሬ ያስጀምሩ! 😀 በልጅነት መሐፈዝ በድንጋይ ላይ እንደመፃፍ ነው። ይህን ውድ እድሜ አታስመልጧቸው። 🔖ምዝገባ አሁን ተጀምሯል! 😀 ቦታችንን ይጎብኙ፤ ዛሬውኑ ያስመዝግቡ https://t.me/DarulHijreteinIslamicOrg
509
8
ይህ ሐዲስ እኮ እንደውም እሳቸውን ከፍ ከፍ ማድረግን ዋወደስን ነው የሚያስተምረው። መረዳት የተሳነው ሰው በቀር እሳቸውን ከማላቅ ከማግዘፍ ውጪ አይረዳበትም። ሰይዳችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በደፈና
ይህ ሐዲስ እኮ እንደውም እሳቸውን ከፍ ከፍ ማድረግን ዋወደስን ነው የሚያስተምረው። መረዳት የተሳነው ሰው በቀር እሳቸውን ከማላቅ ከማግዘፍ ውጪ አይረዳበትም። ሰይዳችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በደፈና ከፍ አታድርጉኝ አላሉም። ልብ በሉ። እሳቸው የከለከሉት ነሳራዎች ነብያቸውን አላህ ነው አምላክ ነው እንዳሉት እኔንም አምላክ ነው አትበሉኝ ነው። ይህ ማለት አላህ ናቸው አትበሉ እንጂ ከዛ ውጪ ፍቃድ ነው ነው ትርጉሙ። ኢማም ቡሲይሪይ ረዲየላሁ ዓንሁ ቡርዳ ላይ እንዲሕ ይላሉ دع ما ادعته النصارى في نبيهم واحكم بما شئت مدحًا فيه واحتكم ክርስቲያኖች ስለ ነቢያቸው ከመጠን በላይ የተናገሩትን (ጌታ ነው ያሉትን) ተወው፤ (ለነብያችን ጌታ ነው። አምላክ ነው እውትበል።)አንተ ግን ስለ ነቢዩ ﷺ በምስጋና የምትለውን የፈለግኸውን ያህል በል፤ በእርሱም በላጭነት ላይ የምትፈልገውን በል። فإن فضل رسول الله ليس له حد فيعرب عنه ناطق بفم የአላህ መልእክተኛ ﷺ በላጭነትና ልቅናቸው ምንም ወሰን የለውም። ስለዚህ በአፉ በመናገር ሙሉ በሙሉ ሊገልጸው የሚችል ሰው የለም።
953
9
ይህ ሐዲስ እኮ እንደውም እሳቸውን ከፍ ከፍ ማድረግን ዋወደስን ነው የሚያስተምረው። መረዳት የተሳነው ሰው በቀር እሳቸውን ከማላቅ ከማግዘፍ ውጪ አይረዳበትም። ሰይዳችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በደፈና
ይህ ሐዲስ እኮ እንደውም እሳቸውን ከፍ ከፍ ማድረግን ዋወደስን ነው የሚያስተምረው። መረዳት የተሳነው ሰው በቀር እሳቸውን ከማላቅ ከማግዘፍ ውጪ አይረዳበትም። ሰይዳችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በደፈና ከፍ አታድርጉኝ አላሉም። ልብ በሉ። እሳቸው የከለከሉት ነሳራዎች ነብያቸውን አላህ ነው አምላክ ነው እንዳሉት እኔንም አምላክ ነው አትበሉኝ ነው። ይህ ማለት አላህ ናቸው አትበሉ እንጂ ከዛ ውጪ ፍቃድ ነው ነው ትርጉሙ። ኢማም ቡሲይሪይ ረዲየላሁ ዓንሁ ቡርዳ ላይ እንዲሕ ይላሉ دع ما ادعته النصارى في نبيهم واحكم بما شئت مدحًا فيه واحتكم ክርስቲያኖች ስለ ነቢያቸው ከመጠን በላይ የተናገሩትን (ጌታ ነው ያሉትን) ተወው፤ (ለነብያችን ጌታ ነው። አምላክ ነው እውትበል።)አንተ ግን ስለ ነቢዩ ﷺ በምስጋና የምትለውን የፈለግኸውን ያህል በል፤ በእርሱም በላጭነት ላይ የምትፈልገውን በል። فإن فضل رسول الله ليس له حد فيعرب عنه ناطق بفم የአላህ መልእክተኛ ﷺ በላጭነትና ልቅናቸው ምንም ወሰን የለውም። ስለዚህ በአፉ በመናገር ሙሉ በሙሉ ሊገልጸው የሚችል ሰው የለም።
1
10
بدون متن...
832
11
بدون متن...
944
12
بدون متن...
945
13
بدون متن...
835
14
እነዚህ ሰዎች ጤንነታቸው ያጠራጥረኛል። ከነዚህ የባሰው ደግሞ ልጆቹን ለነዚህ አሳልፎ የሚሰጥ ሰው ነው። በዚህ ቪድዮ ሸኹ ለተማሪዎቹ አላህ አይረሳም አንልም። ይረሳልም አንልም። የሚረሳውም ነገር አለ
እነዚህ ሰዎች ጤንነታቸው ያጠራጥረኛል። ከነዚህ የባሰው ደግሞ ልጆቹን ለነዚህ አሳልፎ የሚሰጥ ሰው ነው። በዚህ ቪድዮ ሸኹ ለተማሪዎቹ አላህ አይረሳም አንልም። ይረሳልም አንልም። የሚረሳውም ነገር አለ። የማይረሳውም ነገር አለ። አላህ ግን በቁርኣን (قَالَ عِلْمُهَا عِندَ رَبِّي فِي كِتَابٍ ۖ لَّا يَضِلُّ رَبِّي وَلَا يَنسَى) «እውቀቱ ከጌታዬ ዘንድ በመጽሐፍ ውስጥ ነው፤ ጌታዬም አይሳሳትም፣ አይረሳም።» (ጣሃ፡ 52) እነዚህ ሰዎች ይህንን ቁርኣን አላነበቡትም? ወይስ ቁርአንን ከአንገታቸው በላይ የማያልፍ ከተባሉት ሰዎች ነው? «ከአንገታቸው በላይ የማያልፍ» የሚለው አገላለጽ፣ ቁርአንን በአፍ የሚያነቡ ነገር ግን ትርጉሙንና መመሪያውን ወደ ልባቸው የማያስገቡ ሰዎችን በመወቀስ የሚጠቀም አገላለጽ ነው።
947
15
ሸይኽ ዘህረዲን የሀጅ ሙሐመድ ሳኒ ልጅ ነው እንዴ? ዋሊዱና ሲሉ ሰማው። በዓረብኛ ለወላጅ አባት እንጂ ዋሊድ አይባልም ብዬ ነው።
905
16
በሁሉም ኢትዮጵያውያን ዑለሞች ዘንድ ሙሉ ስምምነት የተደረገበት፤ እንዲሁም በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት ያገኘው ታሪካዊው የቅዱስ ቁርዓን የአማርኛ ትርጉም በታላላቆቹ የሀገራችን ዓሊሞች በሸይኽ ሙሐመድ
በሁሉም ኢትዮጵያውያን ዑለሞች ዘንድ ሙሉ ስምምነት የተደረገበት፤ እንዲሁም በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት ያገኘው ታሪካዊው የቅዱስ ቁርዓን የአማርኛ ትርጉም በታላላቆቹ የሀገራችን ዓሊሞች በሸይኽ ሙሐመድ ሳኒ ሐቢብ እና በሸይኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ (ረሕመቱሏሂ ዓለይሂም) አማካኝነት የተዘጋጀ ነው። - ሁለቱ እንቁ የሀገራችን ዓሊሞች ከ1958 እስከ 1961 ዓ.ል (ለሦስት ዓመታት) የፈጀውን የቅዱስ ቁርዓን የአማርኛ ትርጉም ሲያዘጋጁ ከሚከተሉት ዕውቅ ዑለሞች ጋር በጋራ በመተባበር ነበር። ➀ ሐጂ በሺር ዳውድ (B.A., M.A. ከአል-አዝሀር ዩኒቨርሲቲ) ➁ ሸይኽ ዐብዱልከሪም ኑርሑሴን (B.A. ከአል-አዝሀር፣ M.A. ከአሌክሳንደሪያ ዩኒቨርሲቲ) የትርጉም ሥራው ከተጠናቀቀ በኋላ በወቅቱ በተለያዩ የሀገራችን ክፍላተ ሀገራት ይገኙ የነበሩ ታላላቅ ዓሊሞች አይተው እንዲያርሙት ተደረገ። ለዚህም ሥራ የተመረጡት ዑለሞች፡- ➀ ሸይኽ ቡሽረልከሪም ሙስጠፋ - ከወሎ ➁ ሐጂ ዩሱፍ ዐብዱረሕማን - ከሐረር ➂ ቃዲ ሙሐመድ ዐብዱረሕማን - በትግራይ ➃ ሐጂ አሕመድ ዳላቲ - ከሸዋ ➄ ሐጂ መንዛረሁ ከቢር ሑሴን - ከአርሲ በመጨረሻም ትርጉሙ በተርጓሚዎቹና በአራሚዎቹ ደጋግሞ ከተረጋገጠ በኋላ፣ በታላላቅ ዑለሞች የበላይ ተጣጣሪነትና አራሚነት በ1961 ዓመተ ልደት (1969 እ.ኤ.አ) በአርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ታትሞ ለሕዝብ በቃ። - ተርጓሚዎቹ ትርጉሙን ለማዘጋጀት የሚከተሉትን ታዋቂ የቁርዓን ተፍሲር መጻሕፍት ተጠቅመዋል፡- ➀ ተፍሲር አል-ጀላለይን (ከሐሺያቱ አስ-ሷዊ ጋር) ➁ ተንዊር አል-ሚቅባስ ➂ ተፍሲር አቢ አሱዑድ ➃ ተፍሲር ኢብን ጁዘይ ➄ ተፍሲር አን-ነሰፊ ➅ ተፍሲር መራሕ ለቢድ ➆ ተፍሲር አል-ኻዚን ➇ ተፍሲር ኢብን ከሢር ➈ ተፍሲር አል-በይዳዊ
1 278
17
የዑምራ ፓኬጅ ውዝግቡ ተባባሳን ኡስታዝ ..... እያንዳንዱ የዑምራ ህግጋት እናስተምራለን። የተለያዩ ጠቃሚ ሙዛከራዎችን ተግሳፆችን እናደርጋለን። ክፍያ ብቻ የሰይዲን ሀገር መዲና ነሰይዲ ደሪሃቸውንን አዘይሩን። ሌላ ምንም አንፈልግም።
1 038
18
የሰርተፍኬት ዋጋ በብር ለአፍተር እስኩል እና ለክረምት ለተማሪዎች ብዛት ለምታሰሩ የፈለጋቹን ከለር መርጣችሁ በፊት ለፊት ብቻ 25 ብር ሲሆን በፊት እና በጀርባ ከሆነ ደግሞ 35 ብር። ምርጫችሁ እኛን ያድርጉ...💚
1 124
19
ነሕውዮች
ነሕውዮች
1 098
20
بدون متن...
1 108