cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሙስሊሞች በሙሉ #ለአሏህ سبحانه وتعالى ብዬ እወዳችኋለሁ❤ በዚህ ቻናል ላይ የአህሉ ሱና ወል ጀመዓ እምነት👉አስተማሪ ቂሷዎች፣ቁርዓን፣ጥቅሶች፣ የvoice&video ደዐዎወች ይቀርቡበታል ሊሏሂ ተዐላ ብላችሁ ተከታተሉ አስተያየት ካላችሁ አናግሩኝ 👉 @Abukeeeee ቻናሉን ለመቀላቀል👇👇👇 @Hasbun_alah_weniemal_wekil

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 094
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-2030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ልዩ የደውራ ፕሮግራም ዓሹራእና ክስተቶቹ አሁን በዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ https://t.me/zumer_media?videochat=16c172fad66f17518e
نمایش همه...
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ–Zumer Islamic Media

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት 👉 @attach_zumer 👉 የላይቭ ፕሮግራም 👉 ጥንታዊ ታሪኮች 👉  ዶክመንተሪዎች 👉  የታላላቅ መሻይኾችን ታሪክ 👉  ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎች 👉  የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን  👉  ዳዕዋ  ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉  ነሽዳዎችንና ሌሎችንም በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ إن تنصروا الله ينصركم

02:09
Video unavailableShow in Telegram
#ለጋስነት! Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ Face book https://www.facebook.com/alhabesharadio/ You Tube https://www.youtube.com/@habesharadioofficial3979/videos Tik Tok https://www.tiktok.com/@habe.../video/7197109796355443973... Telegram
نمایش همه...
meleges.mp448.49 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ሙስሊም_ወንድምህን_በምትችለው-ነገር_አግዘው! Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ
نمایش همه...
01:40
Video unavailableShow in Telegram
#ቀናቶች! Habesha Islamic Radio ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ Face book https://www.facebook.com/alhabesharadio/ You Tube https://www.youtube.com/@habesharadioofficial3979/videos Tik Tok https://www.tiktok.com/@habe.../video/7197109796355443973... Telegram
نمایش همه...
qen.mp437.26 MB
© አዲስ ትምህርት ክፍል ⑥ ⊙ ርእስ = ተወሱል እና እርዳታ ፍለጋ ። © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ ☞ አድራሻ በ ኢሞ "መርከዙል መሻሪዕ " ☞ ቀጣይ ክፍል ይጠብቁን https://t.me/elmudinIslamicstudio/16035
نمایش همه...
ተወሱል_እና_እርዳታ_ፍለጋ_ክፍል_⑥_ሀቢብ_ኑሩ.mp313.61 MB
👎 1
© አዲስ ትምህርት ክፍል ⑤ ⊙ ርእስ = ቢድዐ እና የሸሪዐ ድንጋጌ ብዙ ውዥንብሮች እና መልሶቻቸው ። © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ ☞ አድራሻ በ ኢሞ "መርከዙል መሻሪዕ " ☞ ቀጣይ ክፍል ይጠብቁን https://t.me/elmudinIslamicstudio/16024
نمایش همه...
ቢድዐ_እና_የሸሪዐ_ድንጋጌ_ክፍል_⑤_ሀቢብ_ኑሩ.mp39.04 MB
👎 1
© አዲስ ትምህርት ክፍል ④ ⊙ ርእስ = አሏሁ ሙውጁዱን ቢላመካን የሚለው ከማስረጃ አንፃር ። ውዥንብሮች እና መልሶቻቸው © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ ☞ አድራሻ በ ኢሞ "መርከዙል መሻሪዕ " ☞ ቀጣይ ክፍል ይጠብቁን https://t.me/oustaz_Habib_Nuru/1487
نمایش همه...
መውጂድ_ቢላመካን_ከቁርአን_እና_ሒዲስ_ክፍል_④.mp312.48 MB
👎 1
አሰላሙ አለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካቱ 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋 #ሊላሂ_ተዓላ...◊◊◊◊ ⬅️ تنزيه الله/አሏህን ማጥራት ➔ክፍል....➋ የቀጠለ..... ዒባደሏህ ባለፈው ፁሁፌ ስለተንዚህ ምንነት አሏህ በሚያቀብኝ በደምብ እንድትገነዘቡ ብዬ አብራርቼላቹሀለው ኢንሿአሏህ እንደተገነዘባቹ ተስፋ አለኝ! ስለተንዚህ በቁርዓን ተጠቅሷል ወይ ብላቹ ጥያቄ ሊመጣባቹ ይችላል ጀዋብ አዎ! መጥቷል በጣም በርካታ ቦታ አሏህ ትክክለኛውን መገንዘብ ይወፍቀና አሚንንን!!! አሏህ ለረሱሉል አሚንን(ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)💙 አሏህን እንዲያጠሩት የተናገረበት በርካታ የቁርዓን ዓያዎች አሉ ከነዛ መካከል ለምሳሌ ያህል..... ◎◌◌سَبِّحِ ٱسْمَ رَبِّكَ ٱلْأَعْلَى "(ከሁሉም የበላይ የሆነውን የጌታህን ስም አጥራ)" ◎◌◌فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَٱسْتَغْفِرْهُ ۚ إِنَّهُۥ كَانَ تَوَّابًۢا "(ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው ምሕረትንም ለምነው እርሱ ጸጸትን  ተቀባይ ነውና)" ◎◌◌فَسَبِّحْ بِٱسْمِ رَبِّكَ ٱلْعَظِيمِ "(የታላቁን ጌታህንም ስም አጥራ)" 🔵በዓርብኛ ቋንቋ «ሰብሕ» ማለት የላቀ የጠራ ማለት ነው። አሏህ በቁርአኑ ይህን ቃል ራሱን ሲገልፅ በበርካታ አንቀፆች አስቀምጧል። እርሱም አላህን ከፍጥረት መገለጫ አጥራው የሚለውን ትርጉም ያዘለ ነው።    🔹ስለዚህ ከፍጥረት መገለጫ የጠራ ነው ሲባል ታዳ (መሞት መብላት መጠጣት ማርጀት መድከም አጋር መያዝ መውለድ መወለድ መርሳት ማንቀላፋት መፀፀት ብቻ አደለም ቦታ እና አቅጣጫምኮ የፍጡር መገለጫነው ዒባደሏህ!!     ስለዚ ከዚ የምንገነዘበው አሏህ ከቦታም ከአቅጣጫም የጠራ መሆኑ  እውነት ቢላሸክ  ነው አሏህ ሂዳያውን ይለግሰን ይለግስልን 🤲 አሏህ ካለ ቀጣይ የምናየው  አሏህ  ሱብሃነሁ ወተዓላ  አምሳያ ከመኖር የጠራ መሆኑን የሚያስገነዝብ ፁሁፍ ይዤላቹ እቀርባለው እስከዛድረስ በዓማን አምሹልኝ!🌺 ይቀጥላል...◉◉◉◉ ቢንቱዓብደሪያ..🌾◌◌◌◎◎◌◌◌🌾
نمایش همه...
👍 2👎 1
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 አስታዬት👇 @Seadtu
نمایش همه...
ለሙስሊም_ሴቶች_ሀራም_የሚሆኑ_ነገሮች.mp33.42 MB
#ሊላሂ_ተዓላ... 🫔🫔 🦋تنزيه الله /አሏህን ማጥራት 🗯ቢስሚላህ አሯህማኒ አረሂም አልሃምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን ወሶላቱ ወሰላሙ አላ መንዓለመና አነሏህ ላሸቢሃ ለህ ወላመሲላ ለህ ወላሱረተ ለህ ወላ ከሚየተ ለህ ወላ ሃዳ ለህ ወላ ወለደለህ ወላ ሸሪከ ለህ ወላ ሀጅማ ለህ ወላ መካነለህ 💞 💦ተንዚህ ማለት፦ ማጥራት ማለት ሲሆን የአንድን ነገር ማንነት ሰዎች ላይ የአረዳድ ችግር እንዳይከሰት የሚነገር ማስተካከያ ማጥሪያ ነው። ወደሸሪዓ ስንመጣ ደግሞ.... 💦ተንዚህ ማለት ፦ስለ አላህ ባህሪያት መፈትፈት ወይም መፈላሰፍ ሳይሆን ሰዎች ስለ ፈጣሪ ምንነት የሚያስቧቸውን የተዛቡ አስተሳሰቦች ማረሚያ📝 እውነቱን ማሳወቂያ መንገድ ነው። 💦አሏህን ከዓምሳያ እና ከጉድለት ማጥራት ማለትም አሏህ ከዚ የጠራነው ይህንን አይመስልም ያንንም አይመስልም በማለት ምሳሌ መስጠት አይቻልም ለምትሉ አደብ ብቹሀለው☝️ 🗯አሏህን ሱብሃነሁ ወተዓላ ከፈጡር ባህሪ ማጥራት ግዴታ እና የተውሒድ መሰረታዊ ጉዳዮች መሀከል ነው። አሏህን ማጥራት ከላይ እደገለፅኩት አሏህን ማጥራት ሲባል ከማንኛውም ጉድለት እና ከማመሳሰል ማጥራት ነው።ይህም ማድረግ አሏህን ማወደስ እና ማላቅ ነዉ። 🩵አሏህ በቁርዓን ይህን በተመለከተ ለነቢዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም በتنزيه/አሏህን በማጥራት ሲያዛቸው እንዲህ ብሏል..... ኢንሻ አሏህ ክፍል ❷ ይ ቀ ጥ ላ....ል 🌃መልካም ምሽት📿 ቢንቱ ዓብደሪያ..◉🦋◉
نمایش همه...
👍 2👎 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.