ቢላሉል ሀበሽይ ጀመአ
رفتن به کانال در Telegram
ቢላሉል ሀበሽይ የሀድራ ጀመአ T.me/bilal_jema የፈለጉትን መንዙማዎችን እንደምርጫዎ ለማግኘት ለአስተያይት @Bilal_jema_bot ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ያግዙን https://youtu.be/mH4AaCyESeU
نمایش بیشتر949
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-930 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژانویه '25
ژانویه '250
در 0 کانالها
دسامبر '24
+11
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+11
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+5
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+20
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+33
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+6
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+9
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+4
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+8
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+13
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+18
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+13
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+13
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+9
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+5
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+7
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+16
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+10
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+11
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+19
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+23
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+10
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+25
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+26
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+14
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+31
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+20
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+33
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+26
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+19
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+51
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+43
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+46
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+23
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+24
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+13
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+20
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+40
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+39
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+61
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+95
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+88
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+93
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+57
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+61
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+127
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+3 182
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 ژانویه | 0 |
پستهای کانال
| 2 | ህፃን እያሱን ማዳን ለእኛ እንጂ ለእርስዎ ቀላል ነው ፦ 10 ብር እና ለ10 ሰው ሼር ማድረግ ብቻ !!! https://www.facebook.com/share/v/19T7FWUyg3/ | 140 |
| 3 | https://youtube.com/shorts/8uNthuMAp8I?si=2W_QiqUzI8EXUQWE | 134 |
| 4 | ሰብስክራይብ አድርጉት 👆👆👆 | 160 |
| 5 | https://youtube.com/channel/UC0hRMLHWyD856DiONWDZVeQ?si=XXcHe6MdrTxrHfOL | 121 |
| 6 | 💚❤️ለነብዩ ﷺ ዑመት የመጣ ብስራት
ከአብሬትይ መጅሙع ደላኢል የተወሰደ
ተቀምጣቹ ከሆነ ከመቁመጣቹ በፊት ፣ ቆማቹ ከሆነ ደግሞ ከመቀመጣቹ በፊት የአሏህን ምህረት ማግኘት ትሻላቹህን? የሁሉም መልስ ያለምንም ጥርጥር "አዎን" ነው የሚሆነው እንግዲያውስ ከታች ያለውን ሀዲስ አንብቡ👇🏾
وجاء في الحديث عن النبي ﷺ أنه قال: ((أتانى جبريل عليه السلام فقال يا محمد ﷺ جئتك ببشارة لم آت بها أحدا قبلك ولا بعدك، وهى أن الله تعالى يقول من صلى عليك من أمتك ثلاث مرات غفرت له إن كان قائما قبل أن يقعد وإن كان قاعدا قبل أن يقوم فعندها خر النبي ﷺ ساجدا على وجهه شكرا))
💚ነብዩ ﷺ አሉ :- ጅብሪል አለይሂ ሰላት ወሰላም ወደኔ መጣ እና እንዲህ አለኝ
ከአንተ በፊት ለማንም ያልተሰጠ ከአንተ በሁዋላም ለማንም የማይሰጥ የሆነ ብስራት ይዤልህ መጥቻለው እሱም :- አሏሁ ተኣላ እንዲህ አለ ከዑመቶችህ አንተ ላይ ሶስቴ ሰላት አለ ነቢ ያወረደ ሰው ቆሞ ከሆነ ከመቀመጡ በፊት, ተቀምጦ የሆነ እንደሆነ ደግሞ ከመቆሙ በፊት እምረዋለው ብሏል ብሎ :: ነብዩ ﷺ ተደሰቱ በዛ ኑር ፊታቸው ሱጁደ ሹክር አደረጉ
🙏አልሀምዱሊላህ የነብዩ ﷺ ዑመት ላደረገን ጌታ
@abretpro | 208 |
| 7 | +2 ሼህ ፈይሱ
Medina Tube
https://t.me/medina_tube | 188 |
| 8 | [ ለይለቱል–ጁሙዐህ ]
<<<>>>>
አነስ ቢን ማሊክ (ረ.ዐ) አ ንዳስተላለፉት
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:–
« በጁሙዓ ቀን እና በጁሙዐህ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋት አብዙ፤
በኔ ላይ አንድ ሰላት ያወረደ ሰው አላህ ﷻ በሱ ላይ አስር እዝነቱን ያወርዳል »
____
📜 ኢማም አል በይሀቂይ | 191 |
| 9 | "እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን"
إنا لله وإنا إليه راجعون
በሀራ ከተማ በታላቁ መስጂድ ለብዙ አመታት ሶላት በማሰገድ ያገለገሉት ሸይኽ አደም ሙሐመድ ወደ አኺራ ተሻገሩ።
ሸይኽ አደም ሙሐመድ (ሸይኽ አደም ከራሃማ) ሙሉ ህይወታቸውን ለዲን የሰጡና ለአመታት የመሻይኮችን መስመር ያስቀጠሉ ነበሩ። አስ ሱና ቲቪ በሸይኻችን ማለፈ የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ አሏህ ማረፊያቸውን ጀነት ያደርግላቸው ዘንድ እና ለመላ ቤተሰባቸው እንዲሁም ለሁሉም ሙስሊም አሏህ ሶብሩን ይለግሰን ዘንድ አሏህን ይማጸናል።
የቀብር ስነስርቱ ነገ ማክሰኞ መስከረም 13 በታላቁ የዳና መስራች የሸይኽ አህመዱ ዳንይ ዶሪህ በሚገኝበት በመንደራ ይከናወናል ። አላህ ይዘንለወት!
.....................................................................
إن العلماء ورثة الأنبياء وإن الأنبياء لم يورثوا دينارا ولا درهما إنما ورثوا العلم
ዑለማዎች የነብያቶች ወራሾች ናቸው ነብያቶችም ዕውቀትን እንጂ ለዑመቶቻቸው ገንዘብን አላወረሱም። የሁሉም ነብያቶች እምነት የሆነዉን ኢስላምን በማስፋፋትና በማስተማር አይነተኛና የማይተካ ሚና ያላቸው ዑለማዎች ናቸው። ወደ አኼራ ያለፉትን የአሏህ እዝነት አይለያቸው ያሉትንም አሏህ ያቆይል አሚን። | 190 |
| 10 | بدون متن... | 201 |
| 11 | بدون متن... | 160 |
| 12 | بدون متن... | 105 |
| 13 | بدون متن... | 85 |
| 14 | بدون متن... | 57 |
| 15 | بدون متن... | 57 |
| 16 | بدون متن... | 66 |
| 17 | بدون متن... | 75 |
| 18 | በ ቢላል ላፍቶ የቁርአን ሂፍዝ እና ኢስላማዊ ትምህርት ማእከል ለ 2 ወራት ያክል ሲሰጥ የቆየው የክረምት መርሀ ግብር ኮርስ ዛሬ ጳጉሜ 3 2016 ዓ.ል በደመመቀ ሁኔታ የመዝጊያ ፕሮግራም ተደረገ።
በክረምት ኮርሱ የአካባቢውን ማህበረሰብ ልጆች በተመላላሽ ወደ 400 የሚሆኑ ወንድ እና ሴት ተማሪዎችን ያስተማረ ሲሆን እነዚህን ተማሪዎች ለማስተማር 36 ወንድ ኡስታዞች እና 4 የሴት ኡስታዞች ተሳትፈዋል።
በእለቱም የተማሪ ወላጆች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተግኝተዋል ።
https://t.me/l1b2h | 74 |
| 19 | https://t.me/+cBtkKJw-U1ExYmQ0 | 133 |
| 20 | ሰፈር ወር ውስጥ ስላለው የመጨረሻ እሮብ
ከአሪፎች ከፊሎቹ የከሽፍና የተምኪን ባለቤት የሆኑት ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ:- በእያንዳንዱ አመት ሶስት መቶ ሺ በላ(የአላህ ቁጣ) ይወርዳል ከነዚህ ውስጥ ሀያ ሺ የሚሆኑት በላዎች በሰፈር ወር የመጨረሻው እሮብ ነው የሚወርደው ለዚህም ነው አመቱ ውስጥ ካሉት ቀናት ውስጥ የሰፈር ወር የመጨረሻው እሮብ አሳሳቢ የሆነው።
በዚያ ቀን 4 ረከአ የሰገደ ሰው በእያንዳንዱ ረከአ ከፋቲሀ በኃላ ኢና-አእጠይና 17 ጊዜ ፣ ቁል ሁወላሁ አሀድ 5 ጊዜ እንዲሁም ሙአውዘተይን አንዳንድ ጊዜ ከቀራ በመቀጠል በዱአኡል ሙአዘም አላህን ከለመነ አላህ በቸርነቱ የዚያን ቀን ከሚወርደው በላ በአጠቃላይ ይጠብቀዋል:: ኢሄን ሰው በላ የሚባል ነገር በዙሪያው ለአንድ አመት ድረስ መጠጋት አይችልም። እንዲሁ ሱራ *ያሲን* አንድ ግዜ እንድንቀራ… ( سَلامٌ قَوْلا مِنْ رَبٍّ رَحِيمٍ ) የሚለውን 313 ግዜ ደጋግመን እንድንቀራው አመላክተውናል::
ዱአኡል-ሙአዘም የሚባለው ኢሄ ነው:- ቢስሚላሂ ረህማኒረሂም ወሰለላሁ ተአላ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም። አላሁመ ያሸዲደል ቁዋ ወያ ሸዲደል ሚሀል ያ አዚዝ ዘለት ሊኢዘቲከ ጀሚአ ኸልቂክ። ኢክፊኒ ሚን ጀሚአ ኸልቂክ ያ ሙህሲን ያ ሙጅሚል ያ ሙተፈዲል ያ ሙንኢም ያ ሙክሪም ያ መን ላኢላሀ ኢላ አንተ ኢርሀምኒ ቢረህመቲከ ያአርሀመራሂሚን።
አላሁመ ቢሲሪ ሀሰን ወአኺሂ ወጀዲሂ ወአቢሂ ወኡሚሂ ወበኒሂ ኢክፊኒ ሸረ ሀዘ የውም ወማ የንዚሉ ፊሂ ያ ካፊየል ሙሂማት ያዳፊአል በሊያት (ፈሰየክፊኩሁሙላህ ወሁወ ሰሚኡል አሊም) ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል ወላሀውል ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል አሊዪል አዚም ወሰለላሁ ተአላ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም። | 167 |
