cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ያሲን ኑሩ️️ YASIN NURU

የ ያሲን ኑሩ ሐዲሶች Yasin Nuru "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) "የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም "   የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7} This is not official ለአስተያየት👇👇 @Hasabbbbot ሀዲሶችን ከፈለጋችሁ👇👇 @yasin_nuru_hadis

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
27 661
مشترکین
+1524 ساعت
+1927 روز
+91330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ነብዩ ሙሐመድ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ከ3000 በላይ የሙዕጂዛ ባለቤት ---------------------------------- ♻ሙሀመድ ጨረቃ ለሁለት የተከፈለለት ነብይ ♻ሙሀመድ ከጣቶቹ መሃል ውሃ የፈለቀለት ነብይ ♻ሙሀመድ የታላቁ ሙዕጂዛ የቁርአን ባለቤት የሆነ ነብይ ♻ሙሀመድ ወደሱ ግመል እያለቀሰ በመምጣት የበደል ስሞታ ያቀረበለት ነብይ ♻ሙሀመድ ደረቅ እንጨት በሱ ናፍቆት ያለቀሰለት ነብይ ♻ሙሀመድ ተኩላ የአላህ መልዕክተኛ መሆኑን የመሰከረለት ነብይ ♻ሙሀመድ ዛፍ መሬት እየቀደደች ወደሱ በመምጣት መልዕክተኝነቱን የመሰከረችለት ነበይ ♻ሙሀመድ በጦርነት ምክንያት የወጣችን የቀታዳን አይን ወደቦታው የመለሰለት ነበይ ♻ሙሀመድ የታላቁ ምልጃ ባለቤት የሆነ ነብይ ♻ሙሀመድ የቀብር ሰዎች ዋይታ ይሰማው የነበረ ነበይ ♻ሙሀመድ የኢስራእና የሚዕራጅ ባለቤት የሆነ ነብይ ♻ሙሀመድ ሁሉንም አንቢያዎች በበይተል መቅዲስ ኢማም ሆኖ ያሰገደ ነብይ ♻ሙሀመድ ጀነትና ጀሃነምን በአይኑ ያየ ነብይ ♻ሙሀመድ የኡሁድ ተራራ የተንቀጠቀጠለት በኋላም "ተረጋጋ" ብለው እግሩን ሲያሳርፍበት የተረጋጋለት ነብይ ♻ሙሀመድ ምግብ በእጃቸው ላይ ሆኖ ተስቢህ የሚያደርግለት ነብይ ♻ሙሀመድ ድንጋዩም ዛፉም ሰላምታ የሚያቀርብለት ነበይ ♻ሙሀመድ እሳቸውን በመግደል ሴራ የተመረዘው ስጋ እንዳይበሉት የተመረዘ መሆኑን በመናገር ራሱን ያጋለጠለት ነበይ ♻ሙሀመድ ለእርድ የቀረቡ ስድስት ግመሎች ቅድሚያ በሱ እጅ ለመታረድ የተሽቀዳደሙለት ነብይ ♻ሙሀመድ አይነስውር ሰውየ በነገሩት የተወሱል ዱዓ አይኑን ያበራለት ነብይ ♻ሙሀመድ በበድር ዘመቻ ጊዜ ከውጊያ በፊት የእያንዳንዱን ሙሽሪክ መውደቂያ(መገደያ) ቦታ " እገሌ እዚህ ቦታ ይወድቃል እገሌ እዚህ ቦታ ይገደላል" በማለት ቀድሞ የተናገረ በኋላም ሳይዛነፍ እንዳለው የሆነለት ነብይ ♻ሙሀመድ ከፊቱ እንደሚያየው ከኋላውም የሚያይ ነብይ ♻ሙሀመድ ላቡ ከሚስክ የበለጠ መአዛ የነበረው ነብይ ♻ሙሀመድ ለዛቱ ጥላ የሌለው ነብይ ♻ሙሀመድ ትንሽ መጠጥና ምግብ በሱ በረካ እጅግ በርካታ ሰውና ሰራዊት ያጠግብለት የነበረ ነብይ ♻ሙሀመድ ድምፁ ማንም ሊያደርስበት በማይችልበት ቦታ ላይ የሚደርስለት ነብይ ♻ሙሀመድ በዘመቻ ላይ የመላኢካ ወታደሮች ኑስራ(እርዳታ) የሚያደርግለት ነብይ ♻ሙሀመድ የሱ ዳበሳ በረከት የሆነለት ነብይ (ለምሳሌ በሀንዞላ እንደታየው) ♻ሙሀመድ ምራቁ በረካ የሆነለት ነብይ ♻ሙሀመድ መላ ሰውነቱ በረካ የሆነለት ነብይ አሏሁ አክበር !!!! እንዴት የላቀ ሙዕጂዛ ነው?  ኢማሙ ሻፊዒይ እንዳሉት «ﻣﺎ ﺃﻋﻄﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻧﺒﻴﺎ معجزة إلا وأعطى محمدا مثلها أو أكبر منها» «አሏህ ለማንም ነብይ ሙዕጂዛን አልሰጠም ለሙሐመድ የሱን መሳይ ወይም ከዛ በላይ ከሰጠ  በስተቀር»። ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም። @yasin_nuru @yasin_nuru
نمایش همه...
🥰 46 33👍 23🏆 4
አንት የሱና ወጣት የት ላይ ነው ያለህው⁉️ እየቀራህ ነው⁉️ እየተማርክ ነው⁉️ ቤትሰብ እየረደህ ነው⁉️ ትዳር እየመራህ ነው⁉️ ደዕዋ እያደክ ነው⁉️ እየነገድክ ነው⁉️ እያረስክ ነው⁉️ ሙያ እየለመድክ ነው⁉️ 👉ወይስ👈 ቦዝነሃል⁉️ ስራ ፈተሃል⁉️ ቂርአት ትተሃል⁉️ ከመስጊድ ቀርተሃል⁉️ ደዕዋ አቁመሃል⁉️ ማንበብ ትተሃል⁉️ መማር ትተሃል⁉️ ትዳር ፈተሃል⁉️ በጥቅሉ>= ጓደኛህ ማን ነው⁉️ ስራህ ምንድነው⁉️ መዋያህ የት ነው⁉️ ማደሪያህ የት ነው⁉️ አላማህ ምንድን ነው⁉️ መልስ ከሁላችንም ይጠበቅብናል አሁን ላይ ታውቃላቹህ ⁉️ የትምህርት ተቋማቶች ተዘግተው መድረሳዎች ተዘግተው አብዛኞቹ የስራ መስኮች ተዘግተው የመንግስት ቢሮዎች ተዘግተው ነው ያሉት ታዲያ በዚህ ጊዜ ቦዘኔው ስራ አጡ ሌባው አጭበርባሪው ይበዛል ያኔ ታዲያ አንተ ምን ማድረግ አለብህ⁉️ ጓደኛ መምረጥ ትንሽም ብትሆን ስራ መፍጠር ውስጥ ለውስጥም ቢሆን ደርሶችን አፈንፍነህ መከታተል ዒባዳ ላይ ትኩረት ማድረግ ወደ አሏህ የሚያቃርብህን ነገር ፈልገህ መስራት ባገኘህው አጋጣሚ ሱናን ለህዝብህ ለማድረስ ቀና ደፋ በል አሏህ በመልካም እንቅስቃሴዎች ሁሉ ይረዳሃል @yasin_nuru @yasin_nuru
نمایش همه...
124👍 49👏 8
አሰላሙ አለይኩም    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇❤️❤️❤️ #የነብዩ_ﷺ_ሙሐመድ_የሚስታቸው_እና_የልጆቻቸው_ስም_እንደዚሁም_አሟሟታቸው ★ ★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_የሚስቶቻቸው_ስም ★زوجات الرسول ﷺ ﺇﻧّﻬﻦ ﺍﺛﻨﺘﺎ ﻋﺸﺮﺓ ﺯﻭﺟﺔً، (١) ☜السيدة خديجة بنت خوليد (٢)☜السيدة السودة بنت زمعة (٣)☜السيدة عائشة بنت ابي بكر (٤)☜السيدة حفصة بنت عمران (٥)☜السيدة زينب بنت خزيمة (٦)☜السيدة هند بنت أمية (٧)☜السيدة زينب بنت جحش (٨)☜السيدة جورية بنت الحارث (٩)☜ السيدة ﻣﺎﺭﻳﺔ ﺍﻟﻘﺒﻄﻴﺔ  ﺑﻨﺖ ﺷﻤﻌﻮﻥ (١٠)☜السيدة رملة بنت ابي سفيان (١١)☜ السيدة صفية حيي بن اخطب (١٢)☜السيدة ميمونة بنت الحارث #የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶቻቸው_12_ነው እነሱም፦👇👇👇 ①☞ ሰይደቲ #ኸዲጃ    ቢንቲ ኹይሊድ ②☞ ሰይደቲ #ሰውዳእ  ቢንቲ ዘመዐህ ③☞ ሰይደቲ #አዒሻ      ቢንቲ አቡበክር ④☞ ሰይደቲ #ሓፍሷ     ቢንቲ ዒምራን ልጅ ⑤☞ ሰይደቲ #ዘይነብ    ቢንቲ ኹዘይማህ ⑥☞ ሰይደቲ #ሂንድ       ቢንቲ  አሚያህ ⑦☞ ሰይደቲ #ዘይነብ     ቢንቲ ጀሕሽ ⑧☞ ሰይደቲ #ጁወይሪያ ቢንቲ ሓሪስ ⑨☞ሰይደቲ #ማሪያ_አልቂብጢያ ቢንቲ ሸምዑን 10☞ ሰይደቲ #ረምላ       ቢንቲ አቡ ሱፍያን 11☞ ሰይደቲ #ሶፍያ       ቢንቲ ሓይይ 12☞ ሰይደቲ #መይሙና ቢንቲ ሓሪስ ★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶች_መቼ_ሞቱ❓ ነብዩ ﷺ ሙሐመድ በህይወት እያሉ የሞቱት ሚስታቸ ( ١)☜خديجة بنت خويلد (٢)☜زينب بنت خزيمة ①☞ #ኸዲጃ_ቢንቲ_ኹወይሊድ ②☞ #ዘይነብ_ቢንቲ_ኹዘይማ ፦ እነዚህ ሁለቶች ረሱል በህይት እያሉ ነው የሞተ ። ሌሎች #10ኞቹ ነብዩ ﷺ ሙሐመድ ህይወታቸው ካለፈች ቡኃላ ነው የሞቱት። ★ #ነብዩ_ሙሐመድ #ሰባት ልጆችአሏቸው። #6ቱን ልጆች የወለዱት  ከሰይደቲ ኸዲጃ ነው። እነሱም፦👇 ① #ቃሲም ② #ዐብዱሏ ③ #ዘይብ ④ #ሩቅያ ⑤ #ኡሙ_ኩልሱም ⑥ #ፋጡማ ናቸው። ★ #ነብዩ_ሙሐመድ #አንዱን ልጃቸውን የወለዱት ከማሪያ አል ቂብጢያ ነው። እሱም፦👇 ☞ #ኢብራሒም ነው። ★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ወንድ_ልጆቻቸው ★ﺃﻭﻻﺩ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ ٢. ١ ﺍﻟﻘﺎﺳﻢ ٢. ٢ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ٢ . ٣ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ①☞ #ቃሲም ②☞ #ዐብዱሏህ ③☞ #ኢብራሒም ★#የነብዩ_ﷺ_ሙሐመድ_ﷺ_ሴት_ልጆቻቸው ﺑﻨﺎﺕ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ ٣. ١ ﺯﻳﻨﺐ ٣. ٢ ﺭﻗﻴﺔ ٣ . ٣ ﺃﻡّ ﻛﻠﺜﻮﻡ ٣. ٤ ﻓﺎﻃﻤﺔ ①☞ #ዘይነብ ②☞ #ሩቅያ ③☞ #ኡሙ_ኩልሱም ④☞ #ፋጡማ ★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ወንድ_ልጆቻቸው_መቼ_ሞቱ ﻓﺈﻥ ﺃﻭﻻﺩﻩ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺍﻟﺬﻛﻮﺭ ﻭﻫﻢ  ﻟﻘﺎﺳﻢ ﻭﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻢ ﺟﻤﻴﻌﺎ، ﻛﻠﻬﻢ ﻣﺎﺗﻮﺍ ﺻﻐﺎﺭﺍ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ، የነብዩ ﷺ ሙሐመድ ወንድ ልጆቻቸው ☞ #ቃሲም ☞ #ዐብዱሏህ ☞ #ኢብራሒም ሁሎችም  ነብዩ ﷺ ሙሐመድ በህይወት እያሉ ነው የሞቱት። ★ #የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሴት_ልጆቻቸው_መቼ_ሞቱ ﻭﺃﻣﺎ ﺑﻨﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻓﺜﻼﺛﺔ ﻣﻨﻬﻦ ﺗﻮﻓﻴﻦ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ، ﻭﻫﻦ : ﺯﻳﻨﺖ ﻭﺭﻗﻴﺔ ﻭﺃﻡ ﻛﻠﺜﻮﻡ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻦ، ﻭﺃﻣﺎ ﻓﺎﻃﻤﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﻓﻘﺪ ﺭﻭﻯ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻣﺴﻠﻢ ﻋﻦ ﻋﺎﺋﺸﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﺃﻧﻬﺎ ﺗﻮﻓﻴﺖ ﺑﻌﺪ ﺃﺑﻴﻬﺎ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺑﺴﺘﺔ ﺃﺷﻬﺮ، የነብዩ ﷺ ሙሐመድ ﷺ #ሶስቱ ሴት ልጆቻቸው ☞ #ዘይነብ ☞ #ሩቅያ ☞ #ኡሙ_ኩልሱም፦ እሳቸው በህይወት እያሉ ነው የሞቱት ። ነገር ግን #ፋጡማ [ረዲየሏሃ ዐንሃ ] #ቡኻርይ_እና_ሙስሊም እንደዘገቡት የሞተችው #ነብዩ_ሙሐመድ ከ ሞቱ በ6 ስድስት ወሯ ነው። 。 。 。 #አሏህ_ስራቸውን_ይውደድላቸው               አሚንንን نحبك يا رسول الله نحبك ياحبيب الله @yasin_nuru @yasin_nuru
نمایش همه...
90👍 55🥰 15
Muslim population Afghanistan 100% Albania 75% Algeria 99% Angola 25% Argentina 2% Australia 2.09% Azerbaijan 93% Bahrin 100% Bangladesh 85% Bhutan 5% Brazil 0.6% Burma 10% Canada 1.48% Cntral africn 55% China 11% Egypt 94% Ethopia 65% Fiji 11% France 7% Georgia 11% Germeny 3.4% Greece 1.5% Guinea 95% Guyana 15% Hongkong 1% India 14% Indonesia 85% Iran 99% Iraq 97% Isreal 14% Italy 1% Japan 1% Jordan 95% Kenya 30% Kuwait 89% Lebanon 70% Libya 100% Maldives 100% Malasiya 52% Mauritius 19.5% Mayotte 99% Nigeria 75% Oman 100% Pakistan 97% Phillipines 14% Qatar 100% Romania 20% Russia 18% Saudi arab 100% Singapore 17% Somalia 100% Sri lanka 9% Sudan 85% Syria 90% Tazakistan 85% Tanzania 65% Thailand 14% Tunisia 98% Turkey 99.8% UAE 96% UK 2.5% USA 3.75% Uzbekistan 88% 2020G.C ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። Where the Prophets originated..??? Adam(AS) - Sri Lanka Nooh(AS) - Jordan Shoaib(AS) - Syria Saleh(AS) - Lebanon Ibrahim(AS) - Palestine and died in iraq Ismail(AS) - Saudi Arabia Yakoob(AS) - Palestine Yahya(AS) Palestine Zakariya (AS) Palestine Ishaq(AS) - Palestine Yusuf(AS) - Palestine Looth(AS) - Iraq Ayub(AS) - Jordan Hood(AS) - Yamen Nabi-Muhammad (SAW) - Saudi Arabia Ages of Prophets Adam(AS) - 1000 Yrs Nooh(A S) - 950 Yrs Shoaib(AS) - 882 Yrs Saleh(AS) - 586 Yrs Zakariyya(AS) - 207 Yrs Ibrahim(AS) - 195 Yrs Sulayman(AS) - 150 Yrs Ismail(AS) - 137 Yrs Yakoob(AS) - 129 Yrs Musa(AS) - 125 Yrs Ishaq(AS) - 120 Yrs Haroon(AS) - 119 Yrs Yusuf(AS) - 110 Yrs Eesa(AS) - 40 Yrs NABI MUHAMMAD (SAW) - 63 Yrs #COPIED @yasin_nuru @yasin_nuru
نمایش همه...
👍 133 52😁 3
02:46
Video unavailableShow in Telegram
ይሄን የገማ የከረፋ ኦርቶዶክስ ምን እንደሚል ስሙትማ! ማህበራዊ ሚድያ ላይ ያሉ ኦርቶዶክሶች ምን አይነት ባለጌ ስድ እንደሆኑ ተመልከቱ! አሁን ይሄን የጀዘበ ሰው ያለበትን እምነት ነው እንደው ተከተሉ የሚሉን🤔 ስነ-ምግባር እኮ አያስተምሯቸውም የሰውን እምነት በመስደብ ወደ እናንተ የሚመጣ የለም። ከእነዚህ ጋር ነው እንግዲህ አብረን የምንኖረው። አባቶች እናንተ የምትሻሉ ከሆነ አስተካክሏቸው እስኪ ሰው ያለበት ሆናችሁ እንዳሰሙት! ድምፁን ቀንሳችሁ ስሙ።! @yasin_nuru @yasin_nuru
نمایش همه...
12.87 MB
👍 50🤬 15 4 2
12ቱ ወራትና አበይት የኢስላም ታሪኮች ♦️ ሙሐረም ➤ የዝሆኑ ዓመት ክስተት ➤ የኸይበር ጦርነት (7 ሒጅራ) ➤ የዑመር መገደል (24) ➤ የሑሰይን መገደል (61) ➤ የግሪክ ቀርጤስ በክርስቲያኖች መያዝ (350) ♦️ ሰፈር ➤ የነቢዩ ﷺ ሒጅራ ➤ የነቢዩ ﷺ የመጨረሻው ህመም (11) ➤ የነሳዒይ ህልፈት (303) ➤ የሰላሑዲን ህልፈት (589) ➤ ተታሮች የባግዳድ ዕልቂት (656) ♦️ ረቢዑል ዐወል ➤ የነቢዩ ﷺ መወለድ ➤ የነቢዩ ﷺ በነቢይነት መላክ ➤ የነቢዩ ﷺ  ህልፈት (11) ➤ የሐሰን ህልፈት (50) ➤ የኢማም ማሊክ ህልፈት (179) ➤ የኢማም አህመድ ህልፈት (241) ♦️ ጀማዱል ዐወል ➤ የሙዕታህ ጦርነት (8) ➤ የሐሩን አር-ረሺድ ህልፈት (193) ♦️ ጀማዱል ሳኒ ➤ የአቡበክር ሲዲቅ ህልፈት (13) ♦️ ረጀብ ➤ የመጀመሪያው የሐበሻ ስደት ➤ የኢስራዕ እና ሚዕራጅ ክስተት ➤ የተቡክ ጦርነት (9) ➤ የሙዓዊያህ ህልፈት (60) ➤ የዑመር ኢብን ዐብዱልዓዚዝ ህልፈት (101) ➤ የሻፊዒይ ህልፈት (204) ➤ የኢማም ሙስሊም ህልፈት (261) ➤ የቲርሚዚይ ህልፈት (279) ➤ ነወዊይ ህልፈት (676) ♦️ ሻዕባን ➤ የዑሙ ኩልሱም ህልፈት (9) ➤ የቃዲሲያህ ጦርነት (15) ➤ የሐፍሷ ህልፈት (45 ሒጅራ) ➤ የግብፅ በፋጢሚዮች መያዝ (358) ➤ የቁድስ በመስቀል ጦረኞች መያዝ (492 ♦️ ረመዳን ➤ የቁርኣን መውረድ ➤ የኸድጃ ህልፈት ➤ የበድር ጦርነት (2) ➤ የሐሰን መወለድ (3) ➤ የመካህ መከፈት (8) ➤ የዐሊይ መገደል (40) ➤ የዓኢሻ ህልፈት (58) ➤ የአንደሉስ መከፈት (92) ➤ የኢብን ማጃህ ህልፈት (273) ➤ የቁዱስ በሰላሑዲን መከፈት (582) ➤ የተታሮች መሸነፍ (658) ♦️ ሸዋል ➤ የዑሁድ ጦርነት (3) ➤ የአህዛብ ጦርነት (5) ➤ የቡኻሪይ ህልፈት (256) ➤ የአቡ-ዳውድ ህልፈት (271) ➤ የአጥ-ጠበሪይ ህልፈት (310) ➤ የአንደሉስ ቁርጡባ በክርስቲያኖች መያዝ (636) ♦️ ዙልቂዳህ ➤ የሑደይቢያህ ስምምነት (6) ➤ የማንዚከርት ድል (463) ➤ የኢብን ተይሚያህ ህልፈት (728) ♦️ ዙልሒጃህ ➤ የዑስማን መገደል (35) ➤ የከዕባህ በቀራሚጣዎች መቃጠልና የሐጀሩል ዐስወድ መወሰድ @yasin_nuru @yasin_nuru
نمایش همه...
👍 80 33
✍️ጋብቻ ያሰብሽ እህቴ ከወንዶች እነዚህን ነገራቶች ተጠንቀቂ!! ....🖋 أبو الريس السلفي. ① ለመልክሽ ብሎ የሚያገባሽን ተጠንቀቂ, ምክንያቱም: ካንቺ የተሻለ ሲያያ ትቶ መሄዱ እርግጥ ነውና, ② ሲጃራ ፣ መጠጥ ፣ ጫት የሚመገብን ባል ተጠንቀቂ!ምክንያቱም: ገንዘብ አባካኝ ይሆንና በድህነት ትጎጂያለሽ አሊያም ጠጥቶ መቶ በዱላ መጫወቻ ያደርግሻልና, ③ ወለድ የሚበላን ተጠንቀቂ! ከአላህ ያጣላሻልና, ④ ሰላት የማይሰግድ ከሆነ ተጠንቀቂ! ምክንያቱም: ለጌታው ሀቅ ሳይቆም ላንቺ ለጊዜያዊ ሚስቱ ቆማለሁ ማለቱ ዘበት ነውና, ⑤ ቋጣሪ (የማይሰጥ)ባል ተጠንቀቂ! ⑥ ደዩስ ባል ተጠንቀቂ! ማለትም: ሚስቱ ፊልም፣ሙዚቃ፣ድራማ ወዘተ ስታይ ፀጥ የሚል ፀጥ ማለቱን ውዴታ ነው ብለሽ አትሰቢ አሰበልሽ የሚባለው አላህ ሀራም ያደረገውን ነገር ሲከለክልሽ ነውና, ⑦ ቀብር ዟሪ ባል ተጠንቀቂ! በቀብር ተወሱል፣ኢስቲጋሳ የሚያደርግ ለቀብር ዘብህ፣ነዝር የሚሳል ከሆነ ሙሽሪክ ተጠንቀቂ! ⑧ አስካሪን ነገር የሚሸጥን ተጠንቀቂ! ⑨ ደጋሚ ከሆነ ባል ተጠንቀቂ! ጀሀነም ይዞሽ ይጓዛልና, ➧አይ እኔ አግብቼ ለውጠዋለሁ የምትይ እህት አላህ ይርዳሽ @yasin_nuru         @yasin_nuru
نمایش همه...
👍 149 41🥰 8👏 4👌 4🤯 2
✍️ጋብቻ ያሰብሽ እህቴ ከወንዶች እነዚህን ነገራቶች ተጠንቀቂ!! ....🖋 أبو الريس السلفي. ① ለመልክሽ ብሎ የሚያገባሽን ተጠንቀቂ, ምክንያቱም: ካንቺ የተሻለ ሲያያ ትቶ መሄዱ እርግጥ ነውና, ② ሲጃራ ፣ መጠጥ ፣ ጫት የሚመገብን ባል ተጠንቀቂ!ምክንያቱም: ገንዘብ አባካኝ ይሆንና በድህነት ትጎጂያለሽ አሊያም ጠጥቶ መቶ በዱላ መጫወቻ ያደርግሻልና, ③ ወለድ የሚበላን ተጠንቀቂ! ከአላህ ያጣላሻልና, ④ ሰላት የማይሰግድ ከሆነ ተጠንቀቂ! ምክንያቱም: ለጌታው ሀቅ ሳይቆም ላንቺ ለጊዜያዊ ሚስቱ ቆማለሁ ማለቱ ዘበት ነውና, ⑤ ቋጣሪ (የማይሰጥ)ባል ተጠንቀቂ! ⑥ ደዩስ ባል ተጠንቀቂ! ማለትም: ሚስቱ ፊልም፣ሙዚቃ፣ድራማ ወዘተ ስታይ ፀጥ የሚል ፀጥ ማለቱን ውዴታ ነው ብለሽ አትሰቢ አሰበልሽ የሚባለው አላህ ሀራም ያደረገውን ነገር ሲከለክልሽ ነውና, ⑦ ቀብር ዟሪ ባል ተጠንቀቂ! በቀብር ተወሱል፣ኢስቲጋሳ የሚያደርግ ለቀብር ዘብህ፣ነዝር የሚሳል ከሆነ ሙሽሪክ ተጠንቀቂ! ⑧ አስካሪን ነገር የሚሸጥን ተጠንቀቂ! ⑨ ደጋሚ ከሆነ ባል ተጠንቀቂ! ጀሀነም ይዞሽ ይጓዛልና, 10- ሙብተዲእ ባል ተጠንቀቂ! በሽታው መጋባቱ ይፈርልሽልና, ➧አይ እኔ አግብቼ ለውጠዋለሁ የምትይ እህት ወላሂ ከእርግብ የበለጥሽ እንጩጭ የዋህ ነሽ @yasin_nuru @yasin_nuru
نمایش همه...
▣🤖~ኢስላማዊ ቦቶች~🤖▣ ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭ ➪99 የአላህ ስሞችን ለማግኘት⤵️ ➴➴➴➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Names_of_Allah_99_bot▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪የ25ቱን የነብያት ታሪክ ማዳመጥ ከፈለጉ⤵️ ➴➴➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Story_of_prophets_bot   ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪የሶሃቦችን ታሪክ ማዳመጥ ከፈለጉ➴➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▫ ▮@Story_of_sohabas_bot ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪ልብ አንጠልጣይ ታሪኮች እና ምክርን ማዳመጥ ከፈለጉ⤵️ ➴➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Advice_stories_bot▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪የሴት🧕 ሶሃብያት ታሪኮችን ማዳመጥ ከፈለጉ➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Greatness_girls_bot   ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪የተለያዩ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት⤵️➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫ ▮@Derse_bot   ▮ ▫▫▫▫▫▫▫ ➪ሂስኑል ሙስሊም በአማርኛ ቦት ከፈለጉ⤵️➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮@Hisnul_Muslim_Robot ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪የሀዲስ(አረበዑነ ነወውያህ)📚ቦት ከፈለጉ⤵️➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Hadith_Amharic_bot ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪ኢስላማዊ ስሞችን እስከነትርጉማቸው የምታገኙበት ቦት➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮@Islamic_Names_bot ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪ከYouTube ላይ video🎥 እና የድምፅ🎙 ፋይል ለማውረድ የሚያገለግል ቦት➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Muslim_file_bot ▮ ▫▫▫▫▫▫▫ @yasin_nuru @yasin_nuru
نمایش همه...
👍 57 15👏 5🔥 4🥰 4👎 2😁 2
▣🤖~ኢስላማዊ ቦቶች~🤖▣ ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭ ➪99 የአላህ ስሞችን ለማግኘት⤵️ ➴➴➴➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Names_of_Allah_99_bot▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪የ25ቱን የነብያት ታሪክ ማዳመጥ ከፈለጉ⤵️ ➴➴➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Story_of_prophets_bot   ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪የሶሃቦችን ታሪክ ማዳመጥ ከፈለጉ➴➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▫ ▮@Story_of_sohabas_bot ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪ልብ አንጠልጣይ ታሪኮች እና ምክርን ማዳመጥ ከፈለጉ⤵️ ➴➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Advice_stories_bot▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪የሴት🧕 ሶሃብያት ታሪኮችን ማዳመጥ ከፈለጉ➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Greatness_girls_bot   ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪የተለያዩ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት⤵️➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫ ▮@Derse_bot   ▮ ▫▫▫▫▫▫▫ ➪ሂስኑል ሙስሊም በአማርኛ ቦት ከፈለጉ⤵️➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮@Hisnul_Muslim_Robot ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪የሀዲስ(አረበዑነ ነወውያህ)📚ቦት ከፈለጉ⤵️➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Hadith_Amharic_bot ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪ኢስላማዊ ስሞችን እስከነትርጉማቸው የምታገኙበት ቦት➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮@Islamic_Names_bot ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ➪ከYouTube ላይ video🎥 እና የድምፅ🎙 ፋይል ለማውረድ የሚያገለግል ቦት➴➴ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫ ▮ @Muslim_file_bot ▮ ▫▫▫▫▫▫▫▫▫
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.