OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️
رفتن به کانال در Telegram
@ozoneschool ከኦዞን አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ቀጥሎ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር☎️ መጠቀም እንደምትችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። 📞 0116606078 📞
نمایش بیشتر6 571
مشترکین
+424 ساعت
+387 روز
+33330 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26سپتامبر '26
سپتامبر '26
+374
در 2 کانالها
اوت '26
+249
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+476
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+159
در 1 کانالها
Get PRO
مه '26
+69
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+78
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+58
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+66
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+73
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+113
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+100
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+128
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+545
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+241
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+561
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+163
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+108
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+60
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+76
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+46
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+88
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+113
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+102
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+212
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+336
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '24
+176
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+220
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+170
در 2 کانالها
Get PRO
مه '24
+78
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+82
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '24
+63
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+61
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+70
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+2 751
در 2 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 30 سپتامبر | +1 | |||
| 29 سپتامبر | +5 | |||
| 28 سپتامبر | +2 | |||
| 27 سپتامبر | +13 | |||
| 26 سپتامبر | +8 | |||
| 25 سپتامبر | +9 | |||
| 24 سپتامبر | +6 | |||
| 23 سپتامبر | +7 | |||
| 22 سپتامبر | +8 | |||
| 21 سپتامبر | +17 | |||
| 20 سپتامبر | +9 | |||
| 19 سپتامبر | +9 | |||
| 18 سپتامبر | +12 | |||
| 17 سپتامبر | +13 | |||
| 16 سپتامبر | +15 | |||
| 15 سپتامبر | +21 | |||
| 14 سپتامبر | +35 | |||
| 13 سپتامبر | +21 | |||
| 12 سپتامبر | +23 | |||
| 11 سپتامبر | +18 | |||
| 10 سپتامبر | +11 | |||
| 09 سپتامبر | +12 | |||
| 08 سپتامبر | +9 | |||
| 07 سپتامبر | +10 | |||
| 06 سپتامبر | +6 | |||
| 05 سپتامبر | +11 | |||
| 04 سپتامبر | +13 | |||
| 03 سپتامبر | +16 | |||
| 02 سپتامبر | +13 | |||
| 01 سپتامبر | +21 |
پستهای کانال
Dear Parents/Guardians,
Please ensure that all students come to school tomorrow wearing their complete school uniform, as they will have classes throughout the entire day.
Thank you for your cooperation and continued support.
Ozone School Administration
| 2 | ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች:
እባክዎ ተማሪዎች ነገ ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡ የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ ብቻ እንዲለብሱ ያረጋግጡ። ሌሎች ልብሶች፣ የስፖርት ልብስ ወይም የዕለት ተዕለት ልብስ አይፈቀዱም፣ ምክንያቱም ተማሪዎች ቀኑን ሙሉ ትምህርት ስለሚኖራቸው ነው።
ስለትብብራችሁ እናመሰግናለን!!!
የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር | 2 297 |
| 3 | ✝️🔥 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ፣
🌿 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! 🙏✨
በዓሉ የሰላም፣ ነደስታ፣ የፍቅርና በረከት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።። 🕊️❤️
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር 🏫
✝️🔥 To our entire school community who follow the Christian faith,
🌿 Happy Meskel! 🙏✨
May this sacred celebration of the Finding of the True Cross bring peace, joy, love, and blessings to you and your families. 🕊️❤️
School Administration 🏫 | 3 552 |
| 4 | በቦሌ አራብሳ፤ ገብርኤል ቤ/ን ፤ ጤና ጣብያ ፤ ቃፅላ ማርያም ፤ በሻሌ 40/60 ማሪዞና ት/ቤት አካባቢ የምትገኙ የሰርቪስ አገልግሎት ፈላጊ ወላጆች በሙሉ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ መመዝነብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::
09-11-10-47-49: ብሩክ ድንቁ (ሾፌር)
09-39-81-15-41: አምባቸዉ (ሞግዚት) | 4 706 |
| 5 | ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣
ተማሪዎች በትምህርት ቀናት በሙሉ የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ መልበስ እንዳለባቸው እናሳስባለን።
ተማሪዎች የስፖርት ልብስ መልበስ የሚችሉት የHPE የሜዳ ልምምድ (Field Exercise) በቀኑ ከተመደበላቸው ብቻ ነው።
የHPE ትምህርት በመኖሩ ብቻ የስፖርት ልብስ መልበስ አይፈቀድም። የሜዳ ልምምድ ከሌለ ተማሪዎች መደበኛውን የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ ለብሰው መምጣት አለባቸው።
ተማሪዎች በየቀኑ ትክክለኛውን የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ እንዲለብሱ የወላጆችን/አሳዳጊዎችን ትብብር እንጠይቃለን።
ማሳሰቢያ፦ ሁልጊዜ የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ ይልበሱ!
እናመሰግናለን።
ኦዞን ት/ቤት አስተዳደር | 4 663 |
| 6 | Dear Parents/Guardians,
Please be reminded that students are required to wear the complete school uniform every school day.
Students are not allowed to wear sports attire unless they have an HPE field exercise scheduled for that day.
Having an HPE class lesson alone does not mean students can wear sports attire. If there is no field exercise, students must come to school wearing their regular school uniform.
We kindly ask parents/guardians to help ensure that students come to school in the correct attire each day.
Note: Always wear the school uniform!
Thank you for your cooperation and support.
Ozone School Administration | 4 072 |
| 7 | ውድ የልጆቻችን ወላጆች/አሳዳጊዎች ከዚህ በታች የቀረበውን ሀሳብ በአንክሮ እንድትመለከቱልን እንወዳለን፡፡
አንዳንድ ወላጆች በትምህርት ቤቱ የፀጉር አቆራረጥና አያያዝ መመሪያ ላይ ያላቸውን ስጋት እንረዳለን። በተለይም ተማሪዎች ፀጉራቸውን በተገቢው መልኩ ሳያስተካክሉ ወደ ክፍል እንዳይገቡ መደረጉ የወላጆችን ጥያቄ እንዳስነሳ እንረዳለን።
በመጀመሪያ ማብራራት የምንፈልገው የዚህ ደንብ ዓላማ የተማሪው የፀጉር አቆራረጥ ከትምህርት ችሎታው ወይም ከውጤቱ ጋር የተያያዘ ነው ከሚል እምነት አይደለም። ልጅ የፀጉር አቆራረጡ ምንም ይሁን ምን በትምህርቱ ጎበዝ ሊሆን እንደሚችል እንስማማለን።
ነገር ግን የኦዞን ትምህርት ቤት ዓላማ በትምህርት የላቀ ውጤት ያላቸውን ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን፣ በዲሲፕሊን፣ በኃላፊነት፣ በአክብሮትና በሥነ-ምግባር የላቁ ተማሪዎችን ማፍራት ነው። የትምህርት ቤቱ መመሪያዎች የሚያካትቱት ትምህርትን ብቻ ሳይሆን የዩኒፎርም፣ የፀጉር አያያዝ፣ የንፅህና፣ የሰዓት አክብሮት፣ የአክብሮት ባህሪ እና ሌሎችንም የዲሲፕሊን መስፈርቶች ነው።
እነዚህ ደንቦች ትንንሽ ነገሮች ሊመስሉ ቢችሉም፣ ልጆች ተገቢ የሆኑ ደንቦችን መከተልን፣ ኃላፊነትን፣ ራሳቸውን መቆጣጠርን እና የሌሎችን ድንበር ማክበርን እንዲለማመዱ ይረዷቸዋል። ትንንሽ ደንቦችን መከተልን የተለማመደ ልጅ በሌሎች የሕይወት ዘርፎችም ኃላፊነት ያለው ምርጫ ማድረግን ለመማር ይበልጥ ይቻለዋል።
በተመሳሳይ ጊዜ ግን የትኛውም ተማሪ በፀጉሩ ምክንያት እንዲያፍር፣ እንዲዋረድ ወይም ተስፋ እንዲቆርጥ አንፈልግም። የደንቡ ዓላማ ልጁን ማሳፈር ወይም ከትምህርት መከልከል ሳይሆን፣ የትምህርት ቤቱን መስፈርት ማስጠበቅና ልጁን በአግባቡ መምራት ነው። ስለዚህ ደንቡ ሲተገበር የተማሪውን ክብር በመጠበቅና ወላጆችን በቅድሚያ በማሳወቅ ነው፡፡
የጋራ ዓላማችን ከፍተኛ ውጤት ብቻ ያላቸውን ልጆች ማፍራት ሳይሆን፣ አክባሪ፣ ኃላፊነት የሚሰማቸው፣ ሥርዓትን የሚጠብቁ እና በሥነ-ምግባር የበለጸጉ ልጆችን ማፍራት ነው። እነዚህ ባህሪያት ልጆቻችን ወደፊት ለሀገራችን ጠቃሚና ኃላፊነት የሚሰማቸው ዜጎች እንዲሆኑ ይረዷቸዋል።
ስለዚህ የወላጆችን ስጋት እናከብራለን፣ ነገር ግን የትምህርት ቤቱን መስፈርትም ማስጠበቅ አለብን። ይህንን ዓላማ ትምህርት ቤቱ ብቻውን ሊያሳካው አይችልም። የወላጆችና የትምህርት ቤቱ ትብብር ያስፈልገናል።
ልጆቻችን በቤትና በትምህርት ቤት በተመሳሳይ መመሪያ ሲመሩ፣ ዲሲፕሊንን፣ ኃላፊነትንና አክብሮትን እንደ ዕለታዊ ሕይወታቸው አካል እንዲያዳብሩ እንረዳቸዋለን። ስለዚህ የምንፈልገው ደንብን ብቻ ማስገደድ ሳይሆን፣ በጋራ በመሥራት የምንመኛቸውን ጥሩ፣ ሥነ-ምግባር ያላቸውና ለወደፊት ሀገራችን ጠቃሚ የሆኑ ልጆችን ማፍራት ነው።
ለሚያደርጉልን ትብብር ከልብ እናመሰግናለን!!!
ኦዞን ት/ቤት አስተዳደር | 4 434 |
| 8 | Dear Parents/Guardians of Our Students,
We kindly ask you to carefully consider the following points presented below.
We understand that some parents have concerns about the school’s hairstyle requirements, particularly the expectation that students come to school with their hair properly cut or braided, and that students who do not meet this standard may not be allowed to enter the classroom.
We would like to clarify that this rule is not based on the belief that a student’s hairstyle affects their academic ability or performance. We fully agree that a child can be academically excellent regardless of their hairstyle.
However, Ozone School expects students to demonstrate both academic excellence and discipline. School standards are not limited to academic achievement. They also include personal grooming, cleanliness, uniform, punctuality, respect, responsibility, and following school rules.
Some of these requirements may appear small, but they help children develop the habit of following reasonable expectations and respecting rules. When students learn to respect and follow the small rules, they are also being guided to develop self-discipline, responsibility, and respect for boundaries. These qualities are important not only at school but also in their future lives.
At the same time, we do not want any student to feel humiliated, rejected, or discouraged from learning because of a hairstyle. The purpose of enforcing the rule should be to correct the behavior and maintain the school standard, not to shame the child or prevent them from receiving their education. Therefore, the rule is implemented while respecting the student’s dignity, and parents have already been informed about this requirement in advance.
Our goal is to raise children who are not only academically successful but also respectful, responsible, disciplined, and well behaved. These are the qualities that will help them become outstanding individuals and responsible citizens who can contribute positively to our country in the future.
For this reason, we sincerely ask parents to work together with the school. The school cannot build these qualities in children alone. Parents and teachers must send the same message and support the same expectations. When home and school work together, children receive consistent guidance and are more likely to grow into responsible and well-rounded young people.
We value the concerns of parents, and we are open to discussing how the rule can be implemented in a respectful and supportive way while still maintaining the standards of the school.
Finally, we sincerely appreciate all parents for their cooperation, understanding, and continued support.
Ozone School Administration | 3 702 |
| 9 | بدون متن... | 3 779 |
| 10 | ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣
ከነገ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ተማሪዎች ቀኑን ሙሉ ትምህርት ቤት እንደሚቆዩ እናሳውቃለን።
ስለሆነም፣ ወላጆች/አሳዳጊዎች ከዚህ ጋር በተያያዘ የዕለት ተዕለት መርሃ ግብራችሁን እንድታስተካክሉ እና ልጆቻችሁ ለሙሉ ቀን የትምህርት ቆይታ በበቂ ሁኔታ መዘጋጀታቸውን እንድታረጋግጡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ስለዚህ እባክዎ ልጅዎ የሚከተሉትን አስፈላጊ ቁሳቁሶች ይዞ መምጣቱን ያረጋግጡ፦
፨ አስፈላጊ የመማሪያና የማስተማሪያ ቁሳቁሶች
፨ ለቀኑ በቂ ምግብ
፨ በቂ የመጠጥ ውሃ
፨ የተሟላ የት/ቤት ዩኒፎርም
የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር | 5 709 |
| 11 | NOTICE TO PARENTS/GUARDIANS
Dear Parents/Guardians,
Please be informed that, starting tomorrow, September 21, 2026 G.C., students will remain at school for the full-day session.
So please make sure your child brings all the necessary materials and supplies, including:
፨All required teaching and learning materials
፨Sufficient food for the day
፨Enough drinking water
፨ Wearing appropriate school uniform
Ozone School Administration | 4 069 |
| 12 | Students must maintain good personal hygiene, including washing their hands regularly, keeping their fingernails trimmed and maintaining regular body cleanliness. | 4 330 |
| 13 | Students must wear the complete and proper school uniform every school day. | 4 430 |
| 14 | Female students are expected to maintain neat and appropriate hairstyle and Male students must keep their hair clean and properly trimmed (No.2 haircut). | 4 597 |
| 15 | ለወላጆች/አሳዳጊዎች ማስታወቂያ
ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣
ለሁሉም ተማሪዎቻችን ደህንነት፣ ሥርዓት፣ ዲሲፕሊን እና ምቹና ውጤታማ የመማሪያ አካባቢ ለመፍጠር ለምታደርጉት ቀጣይነት ያለው ትብብር፣ መረዳትና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።
ባለፉት ጥቂት የት/ት ቀናት የትምህርት ቤቱን ደንቦችና መመሪያዎች በተከታታይ ለሚያከብሩ ተማሪዎችና ወላጆች ልዩ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ሆኖም፣ ዛሬ የትምህርት ቤቱን መስፈርቶች በተለይም ተገቢውን የፀጉር አቆራረጥ እና የተደነገገውን የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ያላሟሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቱ እንዲገቡ አልተፈቀደላቸውም። እባክዎ እነዚህ መስፈርቶች በመላው የትምህርት ዘመን በተከታታይ እንደሚተገበሩ ያስተውሉ።
ከመስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ወላጆችና አሳዳጊዎች በትምህርት ሰዓት ወደ ትምህርት ቤቱ ግቢ እንዲገቡ አይፈቀድም። ይህንን ደንብ በማክበር ሙሉ ትብብራችሁን እንጠይቃለን።
የመጽሐፍት ሽያጭ ከ6፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ይካሄዳል።
የተማሪዎች መታወቂያ ካርዶች በየክፍላቸው በቀጥታ ለተማሪዎች እንደሚሰጡ እናሳውቃለን።
ለቀጣይ ትብብራችሁ፣ መረዳታችሁ እና ድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
ከሰላምታ ጋር፣
የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር | 4 990 |
| 16 | ለወላጆች/አሳዳጊዎች ማስታወቂያ
ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣
ለሁሉም ተማሪዎቻችን ደህንነት፣ ሥርዓት፣ ዲሲፕሊን እና ምቹና ውጤታማ የመማሪያ አካባቢ ለመፍጠር ለምታደርጉት ቀጣይነት ያለው ትብብር፣ መረዳትና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።
ባለፉት ጥቂት የት/ት ቀናት የትምህርት ቤቱን ደንቦችና መመሪያዎች በተከታታይ ለሚያከብሩ ተማሪዎችና ወላጆች ልዩ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ሆኖም፣ ዛሬ የትምህርት ቤቱን መስፈርቶች በተለይም ተገቢውን የፀጉር አቆራረጥ እና የተደነገገውን የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ያላሟሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቱ እንዲገቡ አልተፈቀደላቸውም። እባክዎ እነዚህ መስፈርቶች በመላው የትምህርት ዘመን በተከታታይ እንደሚተገበሩ ያስተውሉ።
ከመስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ወላጆችና አሳዳጊዎች በትምህርት ሰዓት ወደ ትምህርት ቤቱ ግቢ እንዲገቡ አይፈቀድም። ይህንን ደንብ በማክበር ሙሉ ትብብራችሁን እንጠይቃለን።
የመጽሐፍት ሽያጭ ከ6፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ይካሄዳል።
የተማሪዎች መታወቂያ ካርዶች በየክፍላቸው በቀጥታ ለተማሪዎች እንደሚሰጡ እናሳውቃለን።
ለቀጣይ ትብብራችሁ፣ መረዳታችሁ እና ድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
ከሰላምታ ጋር፣
የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር | 68 |
| 17 | NOTICE TO PARENTS/GUARDIANS
Dear Parents/Guardians,
We sincerely appreciate your continued cooperation, understanding, and support in helping us maintain a safe, orderly, disciplined, and productive learning environment for all students.
We would also like to express our appreciation to the students and parents who consistently comply with the school’s rules and regulations. However, today, students who did not meet the school’s standards regarding proper haircuts and the prescribed school uniform were not permitted to enter the school. Please be informed that these standards will be consistently enforced throughout the entire academic year.
Effective September 18, 2026, parents and guardians will not be permitted to enter the school compound during school hours. We kindly request your full cooperation in respecting this policy.
Book sales will be available from 6:00 p.m. to 10:00 p.m. local time.
Please note that student ID cards will be distributed directly to students in their respective classrooms.
Thank you for your continued cooperation, understanding, and support.
Sincerely, Ozone School Administration | 4 934 |
| 18 | በቦሌ አራብሳ፤ ኬላ ፤ አቦ፤ አስቴርን ጠጅ በጨርቆስ አደባባይ ፤ 15 መስኪድ ኡራኤል አካባቢ የምትገኙ የሰርቪስ አገልግሎት ፈላጊ ወላጆች በሙሉ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ መመዝነብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::
09-11-17-51-61: ሄኖክ ተወልደ (ሾፌር)
09-13-40-41-19: ሰላም ዋሴ (ሞግዚት) | 5 009 |
| 19 | بدون متن... | 4 824 |
| 20 | በዙርያሽ ሞል(ዉስጥ ለውስጥ)፤ ፔፕሲ፤ ፍየል ቤት፤ 20 ሜትር አካባቢ የምትገኙ የሰርቪስ አገልግሎት ፈላጊ ወላጆች በሙሉ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ መመዝነብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::
09-39-98-53-02: ፋኖስ ዘርፉ (ሾፌር)
09-83-35-05-99: ዙፋን ደርብ (ሞግዚት) | 5 414 |
