fa
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

رفتن به کانال در Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

نمایش بیشتر
3 589
مشترکین
-124 ساعت
-237 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

አደይ አበባ ስታዲየምን ለማጠናቀቅ የ18 ቢሊዮን ብር ውል ተገባ በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘውን አደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ 18 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል። ቀሪ ስራዎችን ከሁ
አደይ አበባ ስታዲየምን ለማጠናቀቅ የ18 ቢሊዮን ብር ውል ተገባ በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘውን አደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ 18 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል። ቀሪ ስራዎችን ከሁለት አመት ባነሰ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው። ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ከቻይናው ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራርሟል። ማማከሩን ከኤም ኤች  ኢንጂነሪግ ይሰራል ። ባለፉት 7 ወራት ግንባታውን ለማፋጠን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በተገኝ የ57 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስራዎች ሲሰሩ መቆየታቸውን ያስታወሱት ሚንስትሯ ለቀሪው ስራ 18 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ውል መያዙን አሳውቀዋል። የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታው በ2008 ዓ.ም መጀመሩ የሚታወስ ነው:: ምንጭ። EBC Spot

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

WHY ITS NECESSARY TO WEAR HELMET IN CONSTRUCTION SITES ? Engineers and other workers wear helmets on construction sites for several reasons: Below are some of them. ‎ ‎1. SAFETY REGULATIONS: ‎ ✓ Construction sites have strict safety regulations that require personnel to wear personal protective equipment (PPE), including helmets. ‎ ‎2. HEAD PROTECTION: ‎ ✓ Helmets protect engineers' heads from falling objects, such as tools, materials, or debris. ‎- They also shield against electrical hazards, like live wires or arc flashes. ‎ ‎3. HAZARD IDENTIFICATION: ‎ ✓ Construction sites are dynamic environments with many potential hazards, including: ‎ - Falling objects ‎ - Flying particles ‎ - Electrical hazards ‎ - Slip, trip, and fall hazards ‎- Helmets help engineers identify potential hazards and take necessary precautions. ‎ ‎4. PROFESSIONAL AND COMPANY REQUIREMENTS: ‎ ✓ Many companies require engineers to wear helmets as part of their company's safety policy. ‎ ✓ Professional associations, emphasize the importance of safety gear, including helmets. ‎ ‎5. SETTING AN EXAMPLE: ‎ ✓ Engineers, as leaders on construction sites, set an example for other workers by wearing helmets and adhering to safety protocols. ‎- This promotes a safety-first culture and encourages others to follow suit. ‎ ‎6. COMPLIANCE WITH LAWS AND STANDARDS: ‎ ✓ Engineers must comply with local laws, regulations, and industry standards, such as OSHA (Occupational Safety and Health Administration) guidelines. ‎ ‎By wearing helmets, engineers demonstrate their commitment to safety, responsibility, and professionalism on construction sites.

የዓለማችን ድንቅ እስላማዊ የ ኮንስትራክሽን ስትራክቸሮች እንሆ🏗 🚧1. መስጂድ አል-ሀራም፡- መካ ሳውዲ አረቢያ ውስጥ የሚገኝ መስጂድ አል-ሀራም የአለማችን ትልቁ መስጂድ ሲሆን በእስልምና እጅግ የተቀደሰ ቦታ የሆነውን ካባንን ይከብባል።  መስጂዱ በሀጅ ወቅት እስከ 4 ሚሊዮን ሰጋጆችን ማስተናገድ ይችላል። 🚧2. መስጂድ አል-ነበዊ፡- በመዲና፣ ሳውዲ አረቢያ፣ መስጂድ አል-ነበዊ በእስልምና ሁለተኛው ቅዱስ መስጂድ ነው።  etconp የነብዩ መሐመድ መቃብር የሚገኝበት ሲሆን በግሩም አረንጓዴ ጉልላት እና በዓይነቱ ልዩ የሆነ የስነ-ህንፃ ጥበብ ይታወቃል። 🚧3. ቡርጅ ካሊፋ፡ 828 ሜትር ላይ የቆመው ቡርጅ ካሊፋ በዱባይ፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ፣ በአለማችን ረጅሙ ህንፃ ነው። ኢስላማዊ እና ዘመናዊ ኪነ-ህንፃዎች ቅልቅል ያለው እና ተወዳጅ የቱሪስት መስህብ ነው።  etconp 4. ሱልጣን አህመድ መስጂድ፡- በተለምዶ ሰማያዊ መስጂድ በመባል የሚታወቀው በቱርክ ኢስታንቡል የሚገኘው ሱልጣን አህመድ መስጂድ የውስጥ ግድግዳውን እና ስድስቱን ሚናራዎችን በሚያጌጡ ሰማያዊ ሰቆች ይታወቃል።  etconp የኦቶማን አርክቴክቸር ድንቅ ስራ ነው። 🚧5. ሀሰን II መስጂድ፡ በሞሮኮ ካዛብላንካ ውስጥ የሚገኝ፣ ሀሰን 2 መስጂድ በአለም ላይ ካሉት ትልቁ መስጊዶች አንዱ ነው እና አስደናቂ የእብነበረድ ውስጠኛ ክፍል፣ ውስብስብ የጣር ስራ እና አስደናቂ የባህር ዳርቻ አቀማመጥ አለው።  etconp 🚧6. አልሀምብራ፡ በግራናዳ፣ ስፔን ውስጥ የምትገኝ፣ አልሀምብራ መጎብኘት ያለበት የእስልምና አርክቴክቸር ድንቅ ነው። etconp ይህ ቤተ መንግስት እና ምሽግ ውስብስብ የስቱኮ ማስዋቢያዎች፣ የፈረስ ጫማ ቅስቶች እና የተረጋጋ የአትክልት ስፍራዎችን ያሳያል። 🚧7. የሼክ ዛይድ ታላቁ መስጊድ፡ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ አቡ ዳቢ የሚገኘው የሼክ ዛይድ ታላቁ መስጂድ የዘመናዊ ኢስላማዊ ኪነ-ህንፃ ድንቅ ስራ ነው።  ነጭ የእብነበረድ ጉልላቶች፣ ውስብስብ ቅርጻ ቅርጾች እና አስደናቂ የአበባ ንድፎችን ይዟል። 🚧8. ታላቁ የኮርዶባ መስጊድ፡ በ8ኛው ክፍለ ዘመን በኮርዶባ፣ ስፔን ውስጥ የተገነባው ታላቁ የኮርዶባ መስጊድ የሞሪሽ፣ የጎቲክ እና የህዳሴ ስነ-ህንፃ ቅጦች ድብልቅልቅ የሚያሳይ የባህል ሀብት ነው።  ውስጣዊ ክፍሎቹ ከ 850 በላይ አምዶች እና ውስብስብ ቢሞች ኣሉት። 🌙መልካም ዒድ! @consite🏗

ላምበርት እድሳት ጨርታ🏗 Lamberet Bus Terminal Rehabilitation Work Package Information Invitation Date: Mar 25, 2025 Procurement Reference No: MoTL-NCB-W-0024-2017-BID Procurement Category: Works Market Type: National Procurement Method: Open Bid Submission Deadline: Apr 15, 2025, 11:00:00 AM Bid Opening Schedule: Apr 15, 2025, 11:30:00 AM received for contracts in progress or completed within the last years must exceed times the amount of the financial proposal of the Bid. For local bidder (individual firms or joint venture): Peak annual construction turnover of ETB 80.00 Million calculated as total certified payments received for contracts or completed within the last five (5) Years. . Note:- The submitted value shall be accepted only if it is verified with supporting evidence by chartered certified external auditors and revenue agency. No evaluation points will be given without the original direct auditor’s report or authenticated auditor’s report document and evidence from revenue.  The partner in charge at least Must meet 25 % of the requirement To: all contractors of category BC-3 and GC-3 and above for registration certificate valid to the current year  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/

እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም እንመኛለን። መልካም በዓል! 💫ኢድ ሙባረክ🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ
እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም እንመኛለን። መልካም በዓል! 💫ኢድ ሙባረክ🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ🏗

የመመዝገቢያ ቦታ፡- አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንጻ ጀርባ ባማኮን ኢንጅነሪንግ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ዋናዉንና የማይመለስ ካፕ ማስረጃ በመያዝ በአካል ቀርበዉ መመዝገብ ይችላሉ:: የምዝገባ ቀን፡
የመመዝገቢያ ቦታ፡- አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንጻ ጀርባ ባማኮን ኢንጅነሪንግ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ዋናዉንና የማይመለስ ካፕ ማስረጃ በመያዝ በአካል ቀርበዉ መመዝገብ ይችላሉ:: የምዝገባ ቀን፡- ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት :: Call: +251 115 5791 63, bamaconpichr@gmail.com.

Lemi National Cement Heavy Truck Driver
Lemi National Cement Heavy Truck Driver

*✨🧱New Point Bricks factory 👉🧱 *✨新点砖厂🧱*✨ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባን
+9
*✨🧱New Point Bricks factory 👉🧱 *✨新点砖厂🧱*✨ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣ *We produced High quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator....Standard size 25*12*6 kg 2.5 🧱For more information join our telegram channel 🧱📲contact number 0912854327&0902378888

👉ለግንባታዎች መጓተት ተጠያቂው ማነው? 🚧በኢትዮጵያ የመሠረተ ልማትና የሕንፃዎች ግንባታ በፈጣን ሁኔታ እየተስፋፋ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ፣ መንግሥት እና ባለሀብቶች ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ለማስገንባት የሚመድቡት በጀትም የዛኑ ያህል እየጨመረ መጥቷል፡፡ ነገር ግን ለግንባታ የተመደበው በጀት ሳያንስ ወይም ለግንባታ የሚሆን የገንዘብ ዕጥረት ሳይገጥም፣ ግንባታዎች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያለመጠናቀቀቸው ጉዳይ እየተለመደ እና አሳሳቢ እየሆነ ነው፡፡ እንደ አለም አቀፍ የፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲቲዩት (IPMI) መረጃ፣ ሁሉም ድርጅቶች የሥራ ሂደት እና የፕሮጀክት ዕቅድን አጣጥመው በመጓዝ የተነደፈውን ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እንዳያገባድዱ ከሚያደርጓቸው መንስኤዎች አምስቱ የሚከተሉት ናቸው ይላል፡፡  💫1. ችግሮችን ቀድሞ አለመረዳት አብዛኛዎቹ ፕሮጀክቶች ዕቅዳቸው የሚሰናከለው በሥራ ሂደት ወደፊት ሊገጥማቸው የሚችለውን ችግር ቀደም ብለው መረዳት ባለመቻላቸው ነው፡፡ ለዚህ መንስኤ የሚሆነው፣ ፕሮጀክቶቹን በበላይነት በሚመሩት በዋናው ሥራ አስኪያጁ፣ በፕሮጀክት ማናጀሩ እና በቡድን መሪው መካከል ተከታታይ የሆነ እና ወቅቱን የጠበቀ የመረጃ ልውውጥ አለመኖሩ ነው፡፡ 💫2. ግልፅነት የጎደለው የፕሮጀክት ግብ የፕሮጀክቱ ማናጀር ወይም ሥራ አስኪያጁ፣ ስለፕሮጀክቱ ግብ እና አላማ ግልጽ የሆነ መረጃ እና የሥራ ሂደት መመሪያ አዘጋጅተው ወደ ሥራ ካልገቡ፣ ሁሉም በየፊናቸው ኃላፊነቱን ለመወጣት በሚያደርገው ሩጫ ሥራው ቅንጅት እንዲያጣ እና ሂደቱ እንዲስተጓጎል ያደርጋል፡፡ 💫3. ተግባራዊ ክትትል የጎደለው ውሳኔ የፕሮጀክት ሥራ አስፈፃሚዎች በግንባታ ቡድን መሪዎች እና በፕሮጀክት ማናጀሮች በተዋረደ የሚቀርብላቸውን ሰነድ እየፈረሙ፣ የዕቃ ግዥ እና የሥራ ቅጥር እንዲፈፀም ከማድረግ ባለፈ፣ በአካል ተገኝተው የግንባታውን ሂደት ስለማይከታተሉ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጥሬ ቁሶች ወይም የግንባታ ማቴሪያሎችን መረዳት ይሳናቸዋል፡፡ በዚህም የተነሣ የማያስፈልግ ክምችት፣ አላስፈላጊ እጥረት እንዲከሰት እና የፕሮጀክቱ ሂደት እንዲጓተት ያደርጋል፡፡ 💫4. ለግንባታ መጣደፍ የፕሮጀክት ግንባታውን በየዘርፉ የሚያካሄድ የግንባታ ቡድን ሳያዋቅሩ፣ የፕሮጀክቱን ግንባታ ተጣድፎ መጀመር እና መጣደፍ፣ አስፈላጊውን ባለሙያ እና የገንዘብ አቅርቦት በተፈለገ ጊዜ ለማግኘት ሂደቱን ያስተጓጉላል፡፡ 💫5. የመረጃ ልውውጥ ክፍተት  በፕሮጀክት ግንባታም ሆነ በማንኛውም መስክ ጊዜውን እና ወቅቱን የጠበቀ የመረጃ ልውውጥ ማድረግ ወሳኝ የመሆኑን ጉዳይ ማንም አይዘነጋውም፡፡ ይሁንና በፕሮጀክቱ የሥራ ኃላፊዎች እና የግንባታ ቡድኖች መካከል የሚደረግ የመረጃ ልውውጥ በኢሜይል ወይም በስልክ ግንኘነት የሚካሄድ በመሆኑ፣ መረጃው ለሁሉም ባለድርሻ አካላት ተደራሽ እንዳይሆን እና በእያንዳንዱ የኢ-ሜይል ሳጥን ውስጥ ተቆልፎ እንዲቀር ያደርጋል፡፡ በሥራ ሂደት፣ አንድ አስፈላጊ የሥራ አመራር ወይም ባለሙያ ወደ ፕሮጀክቱ ሲቀላቀልም የሚያገኘው መረጃ የተበታተነ እና ቅንጅነት የሌለው ስለሚሆን በፍጥነት ወደ ሥራው መቀላቀል ይሳነዋል፡፡ የነዚህ ድምር ውጤት ደግሞ ፕሮጀክቱ በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዳይጠናቀቅ ያደርገዋል፡፡   @etconp

Analyzing Consultant Cost Breakdown:🏗 A Tripartite Perspective Consultant's Perspective: - Break Down by Task: Clearly delineate the tasks involved in the project and allocate costs accordingly. - Justify Hourly Rates: Provide a rationale for the hourly rates charged, considering factors like experience, expertise, and market standards. - Explain Overhead Costs: Clearly communicate the nature and necessity of overhead expenses. - Address Contingency Fees: Explain the reasons for including contingency fees and how they will be used. Client's Perspective: - Compare with Market Rates: Research industry benchmarks to assess if the consultant's rates are reasonable. - Question Overhead Costs: Ask for detailed explanations of overhead expenses and challenge any that seem excessive. - Negotiate Contingency Fees: If possible, negotiate a lower contingency fee or explore alternative risk-sharing mechanisms. - Seek Clarity on Billing Terms: Ensure that billing terms, payment schedules, and dispute resolution procedures are clearly defined. Contractor's Perspective: - Understand Consultant's Role: Clearly define the consultant's responsibilities and how their services will contribute to the project's success. -  Evaluate Value Proposition: Assess if the consultant's expertise and services justify the cost. - Coordinate with Consultant: Establish effective communication channels and collaboration to ensure smooth project execution. - Address Potential Conflicts: Anticipate and address potential conflicts between the consultant and other project stakeholders. Key Considerations for All Parties: - Transparency and Open Communication: Maintain open and honest communication to build trust and avoid misunderstandings. - Value-Based Pricing: Focus on the value that the consultant's services will bring to the project, rather than solely on the cost. - Risk Allocation: Clearly define how risks will be allocated and managed between the parties. -  Performance Metrics: Establish clear performance metrics to measure the consultant's effectiveness and facilitate fair compensation. By understanding these perspectives and engaging in open dialogue, all parties can work together to ensure a fair and mutually beneficial consultant-client relationship. ---------------------------------------------
Any comments? Or Questions? t.me/Consitesolutionbot 👌
@Consite🏗