Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
رفتن به کانال در Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
نمایش بیشتر3 587
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
+4730 روز
آرشیو پست ها
👉ጥያቄ፦ የሀገራችን ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ከሚቀበላቸው የግንባታ ሕጎች እና መመሪያዎች ውስጥ «ድጋሜ ጨረታ ሳይወጣ ወይም የውል ሰነድ በአዲስ ሳይሻሻል የዋጋ ማሻሻያ ማድረግ ስለሚቻልበት መንገድ» በመተንተን ሲያስቀምጡ አዲሱ የግንባታ ዋጋ ቀድሞ ከነበረው ዋጋ ያለው ጭማሪ እስከ 25% ድረስ ብቻ ከሆነ ነው የሚል ገደብ አስቀምጠዋል።
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
📩መልሳችሁን በአስተያየት መስጫ @COTMp (Comment box) አጋሩን።
💫ማብራሪያ ጨምሮ መመለስም እጅግ ያስመሰግናል።
🌟የ YOUTUBE ቻናላችን ለመቀላቀል👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO
Daily Works Executed Report Format.xlsx0.13 KB
kellala 10m sub & super struc slab bridge.xls4.00 KB
Checklist for Granite and Marble Laying Works.xlsx0.14 KB
Checklist for Anti Termite Treatment.xlsx0.17 KB
Checklist for Anti Termite Treatment.xlsx0.17 KB
PRE-STRESSED CONCRETE (PSC) VS REINFORCED CONCRETE (RC)🏗
1,ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት👇
➡️ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸል።
ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን) ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ ነበረበት ቦታው ይመለሳል።
-እንደዛ ነው pre-stressed ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት
🚧PSC Vs RC:-
➡️RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit ለማድረግ ነው።
➡️ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም።
➡️የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ ከRC በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና።
🚧Methods of Prestressing
1) Pre tensioning👇
-ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን።
-ሞልድ ውስጥም PSC ኬብሎች ወይም tendon እናስቀምጣለን
-እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን
-አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን
-ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው::
2) Post tensioning👇
-እዚህ ላይ ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው Compressive force አፕላይ የምናደርገው
-Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው::
👉የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ ዋጋው በግማሽ ቀንሷል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)
🚧የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ የተረጋጋ አቅርቦትና ግብይት እንዲኖር ከማድረግ ባሻገር ዋጋው በግማሽ እንዲቀንስ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ የፌደራልና የክልሎች የንግድ ዘርፍ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ዛሬ አካሂደናል ብለዋል፡፡
በ6 ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ 2 ሚሊየን 50 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን መሰጠቱን ገልጸዋል፡፡
ከጠቅላላው ሀገራዊ የወጪ ንግድ 3 ነጥብ 28 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን ገልጸው፤ ይህም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 1 ነጥብ 71 ቢሊየን ዶላር ብልጫ እንዳለው ጠቁመዋል።
የቅዳሜና እሁድ ግብይት ማዕከላትን 1 ሺህ 213 ማድረስ መቻሉንም ተናግረዋል።
የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ የተረጋጋ አቅርቦትና ግብይት እንዲኖር ከማድረግ ባሻገር ዋጋው በግማሽ እንዲቀንስ መደረጉንም ጠቅሰዋል፡፡
በስድስት ወሩ ዓለም አቀፍ ጥራቱን የጠበቀ የጥራት መንደር በ7 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተገንብቶ ወደ ስራ መግባቱን ጠቅሰው÷ በተቋሙ ቅጥር ግቢ 730 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ የወጪ ንግድ ማሳያ ማዕከል ተገንብቶ የኢትዮጵያን የንግድና ኢንቨስትመንት አቅሞችን በማስተዋወቅ ላይ እንገኛለን ብለዋል፡፡
ዓለም አቀፍ የንግድ ትስስርን በማጠናከር አስተማማኝ የገበያ እድል ከመፍጠር አንጻር የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግም እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል፡፡
Via FBC
@etconp
1. ተባባሪ መሃንዲስ III
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር Addis_Ababa
ማስተርስ\የመጀመሪያ ድግሪ ወይም በቴኪንክ እና ሙያ ደረጃ 4/5 በሰሪቪዪንግ፣ በድራፍቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
Quanitity Required: 6
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #6_years
Salary: 11035.00
2. ተባባሪ መሃንዲስ I
#low_and_medium_skilled_worker
ቴክኒክ እና ሙያ ደረጃ 4/5 በሰሪቪዪንግ፣ በድራፍቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
Quanitity Required: 6
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Salary: 11035.00
3. ስትራክቸራል ፎርማን
የመጀመሪያ ድግሪ በትራንስፖርት ኢንጂነሪንግ፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 6
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 9758.00
Deadline: February 22, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝበኢትዮጲያ መንገዶች አስተድዳደር አለም ገና የመንገድ ጥገና ዲስትሪክት/ ሰበታ መንገድ አዋሽ ባንክ ፊትለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
