ch
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

前往频道在 Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

显示更多
3 587
订阅者
无数据24 小时
-17
+4830
帖子存档
የአርማታ ብረታ ብረት አቅራቢ🏗🇪🇹 Ethio-Base Business Group💠 • 8-24 • Grade75 • የሀገር ውስጥ እና የቱርክ    የአርማታ ብረታ ብረት • በጅምላና በችርቻሮ • በተመጣጣኝ ዋጋ በራሳችን ትራንስፓርት እናደርሳለን 📍አድራሻ፦ ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ቡልጋሪያ በሚወስደው ድልድይ ጫፍ ላይ ያገኙናል Ethio-Base Business Group ☎️+251911731977 📞+251972670787

✨️✨️ለሴራሚክ ፈላጊወች አዲስ ነገር ከ ግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት ✨️✨️ 🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ 🎯 ከተለያዮ የሳይዝ ና ከለር አማራጭ ጋር 120×60 60×6
+6
✨️✨️ለሴራሚክ ፈላጊወች አዲስ ነገር ከ ግላንስ ሴራሚክ ና ግራናይት ✨️✨️ 🎯 ለህንጻዎ ወለል ና ግድግዳ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብሱ 🎯 ከተለያዮ የሳይዝ ና ከለር አማራጭ ጋር 120×60 60×60 30x60 30×30 🎯 የውጭ ሀገር ሴራሚኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንለወት ቀረበናል ⚡️ በተጨማሪም የሀገር ዉስጥ ሴራሚክ አስገብተናል ይምጡና ይጎብኙን 📍 አድራሻ ፡ ከፊጋ መብራት ወደ ማርያም በሚወስደው መንገድ በእርሱ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት/ ዲ ኤች ገዳ አጠገብ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን 🤳 ይደውሉልን ☎️ 0911676967 ☎️ 0970111177 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐞𝐫𝐚𝐦: https://t.me/Glancegraniteandceramic 𝐓𝐢𝐤𝐓𝐨𝐤: @glanceceramicgranite

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Clay bricks can be used in many different types of common structures including home, commer
+9
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Clay bricks can be used in many different types of common structures including home, commercial building, retaining walls ,& columns. You can also use them for simpler projects like constructing an outdoor grill station or making a mailbox stand.🧱 Not only is brick better for your health, but it’s also better for our planet. The shale and clay that bricks are made from is naturally abundant, so brick is an environmentally sensitive option. 🧱They can be reused, keeping their original properties and features intact, or even recycled. 🧱And, because bricks do not contain harsh chemicals, plastics or artificial compounds, brick homes are healthy environments to live in.🧱The brick plant currently Produces 60,000 Bricks daily high quality bricks with affordable price 🧱 join our telegram channel for more information contact us 📲 0912854327&0902378888

👉ስኬል/Scale/ ዛሬ ለ አንድ የህንፃ ፕላን ለማንበብ ከሚጠቅሙን አንዱ የሆነውን ስኬልን እናያለን። ➡️አርክቲክቱ የህንፃው ፕላን ዲዛይን ሲያደርግ ከሚገነበው ቤት እኩል መጠን ያለው አድርጎ መስራት አይችልም። ➡️በዚህም የተነሳ በስኬል አሳንሶ ሶፍትዌር(AutoCAD) ላይ ዲዛይን ያደርገውን በወረቀት ፕሪንት ተደርጎ በተቀመጠው ስኬል መሰረት ህንፃው ይገነባል። ➡️ለተለያየ አላማ የተለያዩ የስኬል አይነቶችን ሊጠቀም ቢችልም ለ ህንፃ እና መንገድ ግንባታ በብዛት የሚጠቅሙ የ ስኬል አይነቶች የሚከተሉት ናቸው:- 🚧1. 1:200 ሲነበብ አንድ ለሁለት መቶ ሲሆን ትርጉሙም 1ሚ.ሜ ፕላን ላይ 200 ሚ.ሜ መሬት ላይ ይወክላል ማለት ነው። 🚧2. 1:100 ሲነበብ አንድ ለአንድ መቶ ሲሆን ትርጉሙም 1ሚ.ሜ ፕላን ላይ 100ሚ.ሜ መሬት ላይ ይወክላል ማለት ነው። 🚧3. 1:50 (አንድ ለ ሃምሳ) ትርጉሙ 1 ሚ.ሜ ፕላን ላይ 50 ሚ.ሜ መሬት ላይ ይወክላል ማለት ነው። 🚧4. 1:20 (አንድ ለ ሃያ) ትርጉሙ 1ሚ.ሜ ፕላን ላይ 20ሚ.ሜ መሬት ላይ ይወክላል ማለት ነው

በውስጥ መስመር ከቀረቡት ጥያቄዎች በሳምንት 1 ቀን📹Live stream እየገባን ስለ ሥራዎቻችን አሰራር እና ከረንቲሊ ያለውን አገልግሎት ለደበኞች እናስተዋውቅ? ተብሏል! ምንትላላችሁ😎
Anonymous voting

To estimate the cost of 1 m³ of C25 concrete (1:2:3 ratio), we need to consider the following: 1. Calculate the cost of 1 m³ concrete:- Concrete mix ratio (1:2:3): - Cement: 1 part - Sand: 2 parts - Gravel: 3 parts Assuming 1 m³ of concrete: - Cement required = 1 part = 0.333 m³ - Sand required = 2 parts = 0.667 m³ - Gravel required = 3 parts = 1.000 m³ Cost calculation:- - Cement: 0.333 m³ x (1600 birr/quintal) / 0.05 m³/quintal = 10,656 birr - Sand: 0.667 m³ x (50,000 birr/truck) / 50 m³/truck = 667 birr - Gravel: 1.000 m³ x (48,000 birr/truck) / 50 m³/truck = 960 birr - Labor:-  • Daily laborer: 1 day x 450 birr/day = 450 birr  • Foreman: 1 day x 1,200 birr/day = 1,200 birr   - Carpenter: 1 day x 1,000 birr/day = 1,000 birr - Machine (Mixer): 1 day x 1,600 birr/day = 1,600 birr ➡️Total cost of 1 m³ concrete = 10,656 + 667 + 960 + 450 + 1,200 + 1,000 + 1,600 = 16,533 birr

👉ከሰሚት-ፔፕሲ- ጎሮ እስከ ቦሌ ያለው መንገድ ለሳምንት ያክል ሊዘጋ ነው 🚧በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2ኛው ዙር እየለሙ ካሉት የኮሪደር ልማት መስመሮች መካከል የሰሚት-ፔፕሲ- ጎሮ እስከ
+2
👉ከሰሚት-ፔፕሲ- ጎሮ እስከ ቦሌ ያለው መንገድ ለሳምንት ያክል ሊዘጋ ነው 🚧በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2ኛው ዙር እየለሙ ካሉት የኮሪደር ልማት መስመሮች መካከል የሰሚት-ፔፕሲ- ጎሮ እስከ ቦሌ መንገድ ከየካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ለትራፊክ እንቅስቃሴ ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ መስመሩ ለትራፊክ ዝግ እንዲሆን የተፈለገው ስራውን በፍጥነት በመጨረስ መንገዱን ለተጠቃሚው ክፍት ለማድረግ እንዲቻል መሆኑን ባለስልጣኑ አመልክቷል፡፡ በመሆኑም መንገዱ ተጠቃሚዎች ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከፔፕሲ - ጎሮ እና ከጎሮ - ፔፕሲ መንገድ በሁለቱም እቅጣጫ መንገዱ የሚዘጋ በመሆኑ ከፒፕሲ ወደ ጎሮ የሚጓዙ አሽከርከሪዎች በጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ወደ ኢንዱስትሪ መንደር ቦሌ ወረዳ 11 በኩል ጎሮ የሚያገናኘውን መንገድ እንዲጠቀሙ አሳስቧል፡፡ ከጎሮ ወደ ፒፕሲ የሚመለሱ ተጓዦች ደግሞ በጃክሮስ - ፊጋ- ሰሀሊተ ምህረት ወደ ዋና መስመር በመግባት መጠቀም እንደሚችሉም ባለስልጣኑ አስገንዝቧል፡፡ በተጨማሪ ሌሎች አማራጭ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን እንዲጠቀሙ አሳስቧል፡፡ ተገልጋዮች የመንገዱ ግንባታ እስኪጠናቀቅ ለሚያሳዩት ትብብርም ባለስልጣኑ ከወዲሁ ምስጋና ማቅረቡን ከባለስልጣኑ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ @etconp

How to calculate the volume of sand , aggregate and cement in 1m^3 of concrete? Take c-20 concrete            Answer👍 Example c-20 mix design (1:2:3) if we are given 1 m^3 concrete First we add up 1+2+3=6 Means 1 cement              2 sand              3 aggregate    To calculate the the volume of sand           1 * 2/6= 2/6 m^3 =0.33m^3 To calculate the volume of aggregate (gravel)        1 * 3/6 = 0.5m^3 To calculate the volume of cement           1 * 1/6 = 0.167m^3 To calculate cement in piece 1 bag of cement is 0.036m^3  so divide the quantity of cement with a bag of cement Bag of cement = 0.167 / 0.036 = 4.6 So we use 5 bag of cement 👉🏿We consider dry volume not wet volume 👉🏿 To convert dry volume to wet volume we multiply it by 1.54 Wet volume =1.54 dry volume - 10% shrinkage - 44% wastage

Scheduling For a construction project can be tough:👇👇 💫Here are the key factors affecting work output:- 1. Site Conditions Accessibility: Remote or difficult-to-reach sites can reduce efficiency. Terrain: Uneven or challenging ground can hinder movement and work. Weather: Extreme heat, cold, or rain impacts labor productivity. 2. Work Environment Space Constraints: Crowded or confined spaces may limit the movement of workers and equipment. Safety Hazards: Sites with higher risks (e.g., working at heights or near heavy machinery) may require slower, more cautious work. Site Organization: Poor planning, clutter, or disorganized storage areas can slow down work. 3. Material Availability Timely Delivery: Delays in material supply disrupt the workflow. Quality of Materials: Inferior materials may require rework or slower handling. 4. Labor-Related Factors Skill Level: Differences in worker experience and training impact output. Fatigue: Long hours or lack of rest breaks reduce efficiency. Team Coordination: Lack of communication or teamwork among laborers can lead to delays. 5. Tools and Equipment Availability: Lack of adequate tools slows down work. Condition: Worn-out or malfunctioning equipment reduces productivity. Technology: Sites with modern tools often see higher work output. 6. Supervision and Management Monitoring: Proper oversight ensures efficiency and prevents time wastage. Instructions: Clear and precise guidance minimizes confusion. Motivation: Encouraging workers with incentives or a positive work environment boosts productivity. 7. Nature of Work Complexity: Complex or highly technical tasks take longer to complete. Volume: High-volume work may fatigue labor or require pacing. Repetitiveness: Repetitive tasks may improve efficiency due to familiarity. 8. Local Factors Cultural Practices: Local labor laws, work culture, and traditions may influence productivity. Community Relations: Disputes or tensions with local communities can disrupt work. 9. External Factors Regulatory Delays: Permits or inspections might interrupt work schedules. Utility Availability: Lack of power or water may slow down tasks. By addressing these factors—such as improving site organization, providing proper tools, and ensuring adequate supervision—work output disparities can often be minimized across sites.

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade....🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣    NEW POINT BRICK FACTORY *We produced best quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator, ....."Build together the future" join our telegram channel For order 0912854327&0902378888

🔺የፍሳሽ ስርገትና ርጥበትን መከላከል/Damp Prevention/ 💧🏗 አንድ ህንጻ የታሰበለትን የተሟላ አገልግሎት እንዲያስገኝ ከሚያስፈልጉ ፍላጎቶች አንዱ ህንጻው ከማንኛውም በግድግዳ፣ በጣሪያና
🔺የፍሳሽ ስርገትና ርጥበትን መከላከል/Damp Prevention/ 💧🏗 አንድ ህንጻ የታሰበለትን የተሟላ አገልግሎት እንዲያስገኝ ከሚያስፈልጉ ፍላጎቶች አንዱ ህንጻው ከማንኛውም በግድግዳ፣ በጣሪያና ከመሬት በላይ ወይም ከመሬት ስር በሚኖረው ወለል ከሚመጣ ፍሳሽ ከሚፈጠር ርጥበት/hygroscopic moisture/ የጸዳና ደረቅ መሆኑ ነው። ለርጥበት መከሰት ምክንያቶች/Sources of Dampness/:- 1.ከመሬት ውስጥ ወደላይ የሚወጣ ውሃ/Moisture Rising up the wall from Ground/: 2.ግድግዳን ሰርጎ ውስጥ ለውስጥ ወደታች የሚወርድ የዝናብ ውሃ/Rain Travel from wall Tops/ 3.በግድግዳ ሰርጎ ግድግዳውን የሚያለዝብ የዝናብ ውሃ/Rain beating against External wall/ 4.ጥዘት/Condensation/ 5.ሌሎች ምክንያቶች -ደካማ የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓት -የህንጻ አቀማመጥ አቅጣጫ ልክ ያለመሆን/imperfect orientation/ -በቂ ያልሆነ የጣራ ተዳፋት/imperfect Roof slope/ -የግንባታ ጥራት ችግር........) 🔹የርጥበት መከሰት የሚያስከትካቸው ችግሮች/Effects of Dampness/ 1.ንጽህናው ያልተጠበቀና ጤናን የሚጎዳ ሁኔታን ይፈጥራል፣ 2.ለወባ ትንኝ መራባት ምቹ  ምክንያት ይሆናል። 3.ለተጠቃሚዎች ምቾትን የሚነሳ አካባቢ እንዲፈጠር ያደርጋል። 4.የልስን ስራ ላይ መሳሳትና መፈርፈር ምክንያት ይሆናል። 5.እንደቀለምና የቤት ማስዋቢያ ስራዎች ላይ ብልሽት ያስከትላል። 6.የወለልና ግድግዳ ማጠናቀቂ ስራዎች/Damages on floor & wall coverings/ 7.ከብረት የተሰሩ የተለያዩ የግድግዳ፣ወለልና ጣሪያ ስራዎች ላይ ዝገት እንዲፈጠር ያደርጋል። 8.እንደ ኤሌክትሪክ ስራዎችና
በአጠቃላይ👇
የህንጻ ደህንነት ላይ አደገኛ ደረጃ ጉዳት እስከማድረስ ችግር ሊፈጥር ይችላል ማለት ነው። የውሃ ስርገትና ርጥበትን የመከላከልያ መንገዶች/Methods of Dampness prevention and water proofing works/:- • • • ይቀጥላል! ------------------------------------------- ተጨማሪ ካላችሁ ላኩልን:-👇👇
🔺ሀሳብ፣ አስተያየታችሁን አድርሱን ተጨማሪ ይጠቅማል የምትሉትን ላኩልን Comment Link 💬እኛም ገምግመን መልሰን ቻናሉ ላይ ፖስት እናደርገዋለን!
በስራ ላይ! ብሩህ ቀን ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
➡️@Consite🏗💠 🤝🤝🤝🤝

🚧HOW TO CHECK QUALITY OF CEMENT ON SITE🏗 (1)Colour Test ✓colour must be uniform[Grey greenish shade] (2)Float Test ✓Take a cement and throw it into water and if - -cement is sink in water then it has good quality -cement floats it has bad quality (3) Rubbing Test ✓Take a pich of cement & rubbs in fingers if it is smooth it is good (4)Date Of Packing ✓As cement's age increases it's strength decreases - After 3 months of packing its strength decreases by 20 to 30% - After 6 months - Decreases by 30-40% - After 12 months - decreases by 40-50%

🤚እንዴት አመሻችሁ ቤተሰብዎች
ቻናሉን አጋሩ!➡️Share ይደረግ!
➡️t.me/UnitySupplierdb1🏗💠 🤝🤝🤝🤝

የቻናል ጥቆማ:- በቅርብ ጊዜ ውስጥ አዲስ የከፍተነው ቻናላችን ነው! #ሌሎች ወቅታዊ ጠቃሚ የሥራ መረጃዎች ቻናሉ ላይ ይለቀቃሉ! ተቀላቀሉን! ቤተሰብዎች- አበረታቱን /Username ገስተን ነው! h
+2
የቻናል ጥቆማ:- በቅርብ ጊዜ ውስጥ አዲስ የከፍተነው ቻናላችን ነው! #ሌሎች ወቅታዊ ጠቃሚ የሥራ መረጃዎች ቻናሉ ላይ ይለቀቃሉ! ተቀላቀሉን! ቤተሰብዎች- አበረታቱን /Username ገስተን ነው! https://t.me/consite 🚧👷👷‍♂ ዩኒቲዎች ነን! ሸጋ ምሽት ቀን ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ!➡️Share ይደረግ!
➡️@Consite🏗💠 🤝🤝🤝🤝

🤚ጥያቄ?❓ይሳተፉ! ምሽት! 🔺ተ.ቁ/35. ➡️@Consite🏗💠 What's the initial setting time of concrete?
Anonymous voting