Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
رفتن به کانال در Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
نمایش بیشتر3 595
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
-2230 روز
آرشیو پست ها
የግንባታ ስራ ተቋራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 14 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 14 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር አባላት በሙሉ!
የማኅበራችን ጠቅላላ ጉባዔ የካቲት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚካሄድ መሆኑን እያስታወቅን የመሰብሰቢያ ሥፍራው እና ዝርዘር አጀንዳዎቹም በቀጣይነት የሚገለፁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 12 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 12 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 12 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 11 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 11 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 09 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 09 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 08 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 08 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 08 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 07 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 07 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 06 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 05 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የግንባታ ስራ ተቆራጭ | ጨረታ
@unitysupplydb1 <<ገፃችን
አዲስ ዘመን ጥር 05 ቀን 2015
የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ
https://t.me/unityconsupply
----------- ጨረታ | bid -----------
ዩኒቲ ኮንስትራክሽን ስራ ኦፊሻሎች
የአስፋልት ጥገና እና የኮብልስቶንስራ ጨረታ ማስታወቂያ
በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የገነት ሆቴል አስተዳደር ድርጅት በግቢው ውስጥ ያለውን ነባር የግቢ አስፋልት ጠገና እና የግቢ ማቆሚያ ኮብልስቶን ስራ እና ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሀገር በቀል ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የመንገድ ተቋራጭ ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች እንዲሁም የሰው ሀይል ፤ ማሽን እና የግንባታ ግብአቶችን ማሟላት የሚችሉ ስራ ተቋራጭ ስራውን ለማከናወን በግልጽ ጨረታ ውድድር መሳተፍ ይችላል ፡፡
• በጠቅላላ ስራ/በመንገድ ስራ ተቋራጭነትደረጃ-5(አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ፤
• የ2015 አ.ም አመን የታደስየንግድ ፈቃድ እነሰ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
• የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት (vat) ያላችው፡፡
• የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት መለያ ቁጥር (taxpayer identification number)ሰነድ ያላቸው፤
• የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው፤
• ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሊ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ታሳቢ የሚያደርግ 15(አስራ አምሰት)ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ ከድርጅታችን የፋናንስ ቢሮ ክፍል የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200(ሁለት መቶ ብር)ከፍለው መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30.000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ለ›ገነት ሆቴል አስተዳደር በሚል በማሰራት ከቴክኒካል ሰነድ ጋር ለብቻውበፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች የቴክኒክ ሰነድ እና ስራውን የመስሪያ ፋይናንሻል ሰነድ ለእያንዳዳቸው አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በተናጥል ለየብቻ በማሸግ በጥቅል በአንድ ነሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እስከ አስራ አምስት (15) ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰአት ድረስ በድርጅቱ የፋይናንስ ክፍል ቢሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ አስራ አምስት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ የጨረታው መክፈቻ በቀጣዩ ባለው ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይሆናል ፡፡
• ጨረታው ተጫራቾች ወይም ተወካዮች ባሉበት በአስር አምስተኛ ቀን(15) ከቀኑ 8፡30 በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
• ድርጅቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አ/አ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ላይ ገነት ሆቴል ግቢ ውስጥ ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡-+251-0115-21-47-70/+251-115-50-47-01
በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የገነት ሆቴል አስተዳደር ድርጅት
