ar
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

الذهاب إلى القناة على Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

إظهار المزيد
3 587
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
+2430 أيام
أرشيف المشاركات
ጨረታ | Tender በየቀኑ ለሚወጣ ጨረታ በቋሚነት የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

Ref.No: WWE/CPH/294/22 Date: November 01-2022 To: All local Contractors with GC/BC & WWC(Grade- 7 (Seven) and Above for GC, Grade 5 (Five) for BC and Above, and Grad-5 (Five) for WWC/WWGC and above) INVITATION TO BID FOR PRE-QUALIFICATION World Vision Ethiopia Central Hub Office would like to invite interested local contractors with the category of Grade- 7 (Seven) and Above for GC, Grade 5 (Five) for BC and above, and Grade 5 (Five) and above for WWC/WWGC registered and licensed by the concerned government sector office/ministry for the section of prequalified contractors for the fiscal year of 2023G.C/2015 E.C works. This bid for pre-qualification is set out to qualify financial bidders for different infrastructure construction contracts there might be carried out in the this year at world vision Ethiopia Central Hub operation areas by furnishing all necessary labor, material and the equipment. Interested eligible bidders can collect TOR documents for pre-qualification inquiry until November 8, 2022 with non-refundable payment of 300 (Three Hundred Birr). From our office based at Addis Ababa, located at Imperial Hotel-to-Megenagna Rind Road, right detour at Anbessa City Bus Depot,Block-2., following the date of this notice by delivering- Original and copy of renewed license (VAT,TIN, Registration Certificate and work Licensee). The Technical qualification document has to be completed with requested details and supporting testimonies. Duplicate copies for bid offer shall be produced in different wax sealed envelopes labeled as Original and copy and stamped and signed, duly marking the envelops as “Original” and “Copy”,  must be delivered to world vision Central Hub office Until November 21/2022 before 11:00 am. Only applicants who present the most responsive documents to the details of the technical qualification requirements shall be invited to financial bids. N.B:- World Vision Ethiopia Central Hub Office reserves the right to accept or reject any or all bids. World Vision Ethiopia, CentralHubOffice                           የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply    በInbox /የቴሌግራም አድራሻችን ➢ t.me/UnitySupplydbot ☜|]  ላይ ያናግሩን,ይደርሰናል                       

አደብ ጠቅላላ ተቋራጭ ስራ General Contractor and Supervision Works፦ √ Construction Work √ Setting out √ Supervision √ Landscape √ Bidd
አደብ ጠቅላላ ተቋራጭ ስራ General Contractor and Supervision Works፦ √ Construction Work √ Setting out √ Supervision √ Landscape √ Bidding document √ Structural Design √ Payment Certificate √ Work Schedule √ Bill of Quantity and Engineering Estimation አደብ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለግንባታዎ ሙሉ ዋስትና እንወስዳለን የግንባታ ስራዎች በጥራት እንሰራለን እየሰራንም እንገኛለን #Debre_Birhan_Site 📞+251-989-999- 001 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች አስመልከቶ ክቡራን ደንበኞች የሚኖራችሁን ቅሬታ ፣ አስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት በነጻ የስልክ ቁጥር 9979 ላይ በመደወል ማሳወቅ የምትች
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን  የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች አስመልከቶ ክቡራን ደንበኞች የሚኖራችሁን ቅሬታ ፣ አስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት በነጻ የስልክ ቁጥር 9979 ላይ በመደወል ማሳወቅ የምትችሉ  መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

ጨረታ ሪፖርተር ጥቅምት  23 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የመምሪያ ክፍል ግንባታ ደረጃ 6 እና ከዚያ በታች በመስኩ ከተደራጁ ማሀበራት በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆንም ፤- -በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ -የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤ -የተጨማሪ እሴት ታክስ የመዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ -በመንግስት ግዢ ለመሳትፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤ -የጨረታ ዋስትና10000በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ፤ ተጫራቾች ሰነዱ ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300/ሲስት መቶ ብር / ብር በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጂናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21/ሀያ አንድ/ተከታታይ ቀናት በሓላ ባለውየስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታው ሳጥኑ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30ሰዓት ማግኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ፡04677110211 ይደወሉ፡፡ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply