cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️

أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ «የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» 👋እንኳን ወደ ቤታችሁ ተቀላቀላችሁ እያልን👋 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ከቁርአን ከሀዲስ ከኡለሞች የተውጣጡ የተለያዩ ሀሳቦችን ምንተዋወስበት ይሆናል።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
674
مشترکین
+324 ساعت
+47 روز
+7330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

(برنامج يومي في عشر ذي الحجة) منقول من الشيخ: عبدالعزيز الشايع. ‏من الأعمال الصالحة في عشر ذي الحجة⁩ سوى الحج والأضحية، وهما من خصائص العشر، وأجل الأعمال فيها: ‏١-(لزوم الفرائض) جماعة في المسجد للرجال. فأجر العشاء والفجر في جماعة كقيام ليلة كاملة من ليالي العشر، وغيرها. ‏٢-(المحافظة على الرواتب). ركعتان قبل الفجر، وركعتان قبل الظهر، وركعتان بعدها، وركعتان بعد المغرب، وركعتان بعد العشاء. ‏٣-(المحافظة على الوتر) وأدنى الكمال ثلاث ركعات. ‏٤-(صيام العشر) قال النووي: "وصومها مستحب استحبابا شديدا". ‏٥-(كثرة التلاوة) ويحرص العبد على ختم القرآن كله في العشر. ‏٦-(كثرة الذكر) خاصة التكبير المطلق والمقيد. ‏ومن المكاسب اليومية العظيمة هذه الأذكار الجليلة: ‏١-(لا إله إلا الله، وحده لا شريك له،له الملك وله الحمد، وهو على كل شيء قدير) ١٠٠مرة. ‏٢-(سبحان الله وبحمده) ١٠٠مرة. ‏٣-(رب اغفر لي وتب علي، إنك أنت التواب الرحيم) ١٠٠ مرة. ‏٤-(سبحان الله وبحمده عدد خلقه، ورضا نفسه، وزنة عرشه، ومداد كلماته) ٣ مرات. ‏٧-(كثرة الدعاء) وتحري مواطن الإجابة اليومية: بين الأذان والإقامة، وقبل السلام من الصلاة، وفي السجود، وجوف الليل. ‏٨-(كثرة الاستغفار)، خاصة عند ختام الأعمال. ‏٩-(الصلة)، خاصة صلة الوالدين والأهل والأقارب بالمال-وهو أعظم وجوه الصلة- والزيارة والسلام. ‏١٠-(بذل الإحسان والنفقة) في جميع وجوه الخير. ‏قال ﷺ: ‏"من نفس عن مؤمن كربة من كرب الدنيا، نفس الله عنه كربة من كرب يوم القيامة. ومن يسر على معسر، يسر الله عليه في الدنيا والآخرة. ومن ستر مسلماً، ستره الله في الدنيا والآخرة. والله في عون العبد ما كان العبد في عون أخيه". ‏⁧ صحيح مسلم⁩ ‏وقالت خديجة رضي الله عنها للنبي ﷺ :"والله، لا يخزيك الله أبدا، إنك لتصل الرحم، وتصدق الحديث، وتحمل الكل، وتكسب المعدوم، وتقري الضيف، وتعين على نوائب الحق". متفق عليه⁩ ‏فصاحب الإحسان والبذل لا يخزيه الله أبداً.
نمایش همه...
የተከበረው የዙል ሂጃ ወር ነገ ይጀመራል ከጃቢር እንደተዘገበው ረሱል እንዲህ ብለዋል " ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው 10ቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው"አልበዛር ዘግቦታል በሌላ ሐዲስ "በነዚህ10ቀናቶች ውስጥ ከሚፈፀም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆንባቸው ቀናት የሉም..."ቡኻሪ https://t.me/fi_amani_llah
نمایش همه...
ፊ አማኒ ላህ

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Photo unavailableShow in Telegram
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል። በዛሬው ዕለት ጨረቃ #በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ አንድ ብሎ ይጀምራል። የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል። #Haramain @tikvahethiopia
نمایش همه...
አብዱ ረህማን ኢብኑ ሐሰን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : የአንድ እውቀት ፈላጊ ተማሪ ኢኽላስ ምልክቶች መካከል አንዱ ከማያገባው ነገር ዝምታን መምረጡ፣ ለጌታው መዋረዱ እና ለአምልኮው መዋደቁ፣ ፈሪሀ አሏህ መሆኑ፣ ሀቅ በማንም አንደበት ቢሆንም ለመቀበል አለማመንታቱ፣ ለነፍሱ ሲል ትምክህተኛ አለመሆኑ፣ ቅናተኛና ኩራተኛ አለመሆኑ፣ ወደ ዝንባሌው አለማጋደሉ እንዲሁም ለዱንያ ጥቅም አለመቋመጡ ናቸው። الرسائل النجدية ٤/٤٠٤
نمایش همه...
የሙእሚን እረፍት ሁለቱም እግሮቹ ጀነት ውስጥ ሲያሳርፍ እንጂ፡ በዱንያ አልጋና ፍራሽ አይደለም
نمایش همه...
Repost from N/a
01:45
Video unavailableShow in Telegram
🌹 ላንቺ ነው! 🎙 ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ …………………………………………… ☑️Telegram t.me/HanifMultimedia ☑️Facebook: fb.com/HanifMultimedia ☑️TikTok tiktok.com/@hanifmultimedia ☑️YouTube youtube.com/@HanifMultimedia
نمایش همه...
download (17).mp45.26 MB
የዘንድሮ ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ ቀናት መቼ ይጀምራሉ? ዛሬ ዕለተ ረቡዕ በኢትዮጵያ አቆጣጠርግንቦት 28, 2016 E.C. ነው። በኢስላማዊ ካላንደር (በሂጅሪያ) አቆጣጠር ደግሞ ዙል-ቂዕዳህ 28, 1445 H.C. ነው። በፈረንጆቹ ጁን 05, 2024 G.C. ነው። የዙል-ቂዕዳህ ወር በ29 ቀናት ከተጠናቀቀ ከነገ በኋላ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 ይጀመራሉ። የዙል-ቂዕዳህ ጨረቃ 30 ከሞላች ግን ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ 10 ቀናት ቅዳሜ ሰኔ 01, 2016 E.C. ይጀመራሉ። በኸይር ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጁ ሁኑ።
نمایش همه...
👍 1
📢  ምርጥ ፕሮግራም 👍 📋 በአስሩ የዙልሒጃ ቀናት ቁርኣንን ለማኽተም የሚረዳ ፕሮግራም 👇 📆 ዙልሒጃ 01 : ከፋቲህ - አል ዒምራን 📆 ዙልሒጃ 02 : ከኒሳእ - ማኢዳህ 📆 ዙልሒጃ 03 : ከአንዓም - ተውባህ 📆 ዙልሒጃ 04 : ከዩኑስ - ኢስራእ 📆 ዙልሒጃ 05 : ከከህፍ - ኑር 📆 ዙልሒጃ 06 : ከፉርቃን - ፋጢር 📆 ዙልሒጃ 07 : ከያሲን - ሐዲድ 📆 ዙልሒጃ 08 : ከሙጃደላህ - ናስ 📆 ዙልሒጃ 09 : ፆም ፣ ተክቢራ፣ዱዓ ... 📆 ዙልሒጃ 10 : የዒድ ቀን 🎈🎁🎈
نمایش همه...
አሥሩ የዚል-ሒጃ ቀናት! | ~አላህ ሲያስብልን፣ ሲወደን እና ሊጠቅመን ሲፈልግ ምንዳዉና ችሮታው የሚነባበርባቸዉን ቀናትና ጊዜያት ጠቆመን፡፡ አስተዋይ ልቦና የሠጠው ሰው በትኩረት ይጠቀምባቸዋል፡፡ እንደዋዛ አያሳልፋቸዉም፡፡ ~አሥሩ ምርጥ ቀናት ከሁለት ቀን ወይም ከሦስት ቀን ብኃላ ይገባሉ፡፡ ስለ ምርጥነታቸው በቁርኣን ተመስክሮላቸዋል፣አላህ ምሎባቸዋል፣ የአላህን ቤት ጎብኝዎች ወደተከበረዉና የተቀደስው ሥፍራ መካ እና ዙርያው በመጉረፍ የሐጅን ሥርዓት ያከናዉኑባቸዋል፡፡ ታድያ እኛ በቀናቱ ዉስጥ ምን መሥራት እንችላለን? 1- ከልብ ተፀፅቶ ወደ አላህ መመለስ፤ 2- አላህን ማውሳት ማብዛት፣ 3- መፆም፣ 4- ኢስቲግፋር ማብዛት፣ 5- ሰደቃ መስጠት 6- ዱዓእ ማድረግ፣ 7- ሶላትን በወቅቱ መስገድ፣ 8- ከ ወንጀል መራቅ፣ 9- ስለ ቀናቱ ምርጥነትና እንዲጠቀሙባቸው ሌሎችን ማስታወስ፣ 10- በነቢዩ ላይ ሶላዋት ማውረድ… ➜ እንዳጠቃላይ መልካም ሥራዎችና ንግግሮች ላይ መትጋት ያስፈልጋል።
نمایش همه...
👍 1