cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️

أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ «የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» 👋እንኳን ወደ ቤታችሁ ተቀላቀላችሁ እያልን👋 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ከቁርአን ከሀዲስ ከኡለሞች የተውጣጡ የተለያዩ ሀሳቦችን ምንተዋወስበት ይሆናል።

Больше
Рекламные посты
632
Подписчики
+424 часа
+267 дней
+10130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ለሐጅ የተመዘገባችሁ ወገኖች ~ 1ኛ፦ ሐጅ በግምት አይተገበርም። በዚህ ላይ የተዘጋጁ ትምህርቶችን ተከታተሉ። እዚያ ሄደው ልክ ይሁን አይሁን ሳያውቁ ሌሎች የሚፈፅሙትን ሁሉ የሚፈፅሙ አሉ። ይሄ ደግሞ አላህ የሚጠላቸው ነገሮች ላይ ሊጥለን ይችላል። 2ኛ፦ መውጫ እለት ደርሶ መዋከብ ከሚገጥም አስፈላጊ የሚባሉ ነገሮችን ከወዲሁ ዝግጁ አድርጉ። 3ኛ፦ መረጃዎችን ከወዲሁ ተለዋወጡ። የአዲስ አበባ መጅሊስ ለሑጃጅ መረጃ የሚያስተላልፍበት፣ እንዲሁም የሑጃጅ ጥያቄ የሚመልስበት የቴሌግራም ግሩፖች እንዳሉ አይቻለሁ። ነገር ግን ብዙ ሑጃጅ መረጃው ላይኖረው ስለሚችል ቢታሰብበት መልካም ነው። 4ኛ፦ በሐጅ ላይ አጉል ንትርክ የተወገዘ ነው። ስለዚህ እርስ በርስም ይሁን ከመጅሊስ የሐጅ አስተባባሪዎችም ጋር ይሁን አጉል ንትርክ ውስጥ ከመግባት ተጠንቀቁ። ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ቅሬታ ካላችሁ በአደብ ተነጋገሩ። ሐጃችሁን አደጋ ላይ እንዳትጥሉ። 5፦ መረጃ በመለዋወጥ፣ ደካሞችን በማገዝ፣ የተቸገረን በመርዳት፣ በመስተንግዶ፣ ወዘተ. ተጋገዙ። አላህ በሰላም ደርሳችሁ የምትመለሱ ያድርጋችሁ። ትልቁ ነገር ደግሞ አላህ ሐጃችሁን ይቀበላችሁ። ኣሚን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
✨በራስህ ጉዳይ ቢዚ ሁን፡ ድክመትህን ነውርህን አርም፡ አስተካክል የራስህን ኑሮ ኑር። በሰዎች ጉዳይ አትፈላፈል፡ ነውራቸውንም አትከታተል። በሰዎች ህይወት ቢዚ የምንሆን ከሆነ እራሳችንን የምናይበት የምንገመግምበት ጊዜ አይኖረንም። ነገ አሏህ ፊትም ሂሳብ የምናወራርደው ስለ ራሳችን እንጂ ስለ ሌሎች አይደለም። منقول
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከኡስታዜ ድንቅ ምክር ሹክ ልበላችሁ፦ ሚድያ ላይ በምትኖሪ ጊዜ ለሰዎች ልብሽን አሳልፈሽ እንዳትሰጪ ልብሽ የራስሽ አድርጊ ጠብቂ ሌላ ማድረግ ያለብሺን ማገዝ ያለብሺን አግዢ ልብሽን ግን ጠብቂ ! ልክ ነዉ ያዉ ልባችሁን ጠብቁ ማለቴ ነዉ። ይጠቅማችሁል ልባችሁ የራሳችሁ ከሆነ ሁለዬ በራሳችሁ ደስተኛ ናችሁ ግን ለመጣዉ ሁሉ ልባችሁ ከከፈታችሁ ነገራችሁ ከፋ ! ያዉ ነቃ በሉ ማለቴ ነዉ! ✍️أم عثيمين =
Показать все...
00:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ [ الأحزاب: 56] اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم
Показать все...
➡️ቁርአን በፍፁም ከጊዜህ አይፈልግም      ይልቁንስ ጊዜህ ራሱ  ከቁርአን ፈላጊ ነው። ቁርአን በሚተሀፈዝበት ጊዜ ሊተው የማይገባ ወሳኝ ነጥቦች : • ከመሀፈዛችን በፊት ቦታውን ቀድመን   መስማት  . • ከሀፈዝነው ቡሀላ ደግሞ ቦታውን    መደጋገም . • እየሀፈዝን የምናልፈውን በሙራጀዐ   መጠበቅ  . • የሀፈዝነውን ቁርአንን ለሚያውቅ ሰው   ማስደመጥ . • ሁሌም ፅናትንና እገዛን ከአላህ መጠየቅ . • የምንሀፍዘው ቢያንስ እንኳ መሀፈዝን    አለማቋረጥ . • መታገስ ከዚያም መታገስ በስተመጨረሻም    መታገስ ....... . https://t.me/qonjomuslimset
Показать все...
ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️

أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ «የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» 👋እንኳን ወደ ቤታችሁ ተቀላቀላችሁ እያልን👋 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ከቁርአን ከሀዲስ ከኡለሞች የተውጣጡ የተለያዩ ሀሳቦችን ምንተዋወስበት ይሆናል።

🧿     የአንዳንድ ሴ…ች ዐቅል……… ከጓደኛዋ ጋ በሚሴጅ እያወሩ ነው፦ ባለ ጉዳይ………    "ስሚኝ ውዴ! ከዛሬ ነገ ይሻላል በሚል ታገስኩኝ ታገስኩኝ አሁንም ግን ያው ነው። አሁንስ መቻል አቃተኝ ሰለቸኝ።" ብላ ጻፈችላት ጓደኛዋ………    "ምን አቃጠለሽ? ምንስ አሰቃየሽ? ነፃነትሽ የመሰለ ነገር የለም። በቃ ቤቱን ለቀሽለት ሂጂ።" ብላ መለሰች ባለ ጉዳይ………    "እኔ ያልኩሽ እኮ የስራ ዐለቃዬ ነው። ስለ ባሌ አይደለም የማወራሽ።" ስትላት ጓደኛ………    "አይዞሽ ውዴ ሁሉንም ነገር ቻል አርገሽ ዋጪው። ከእሱ ጋ ወጥተሽ ከምትንከራተቺ እዛው ቆይተሽ ብትታገሺ ይሻልሻል። በእርግጥም ነገ የተሻለ ቀን ይሆንልሻል።" ብላ ትመክራለቸ። አይ መካሪ  ቢቀርስ https://t.me/qonjomuslimset
Показать все...
ቆንጆ ሙስሊም ሴት❤️❤️❤️

أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ «የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» 👋እንኳን ወደ ቤታችሁ ተቀላቀላችሁ እያልን👋 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ከቁርአን ከሀዲስ ከኡለሞች የተውጣጡ የተለያዩ ሀሳቦችን ምንተዋወስበት ይሆናል።