ኦርቶዶክስ ተዋህዶ💒❤️🩹
رفتن به کانال در Telegram
"ለነፍሴነፍሷ ነሽ ለመንገዴ ፋና እንዳልጠፋ አምናለው ያንቺ ልጅ ነኝና">>>> ✅ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች ✅መዝሙሮች እንዲሁም ግጥምና መልዕክቶችን ✅እናስተላልፍበታለን... ✅የቅዱሳን ታሪኮች ✅መንፈሳዊ መፀሀፍቶች ወዘተ... መሳደብ ፣ የማይሆን ቃል መናገርና መልቀቅ ❌ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
نمایش بیشتر1 592
مشترکین
-324 ساعت
+117 روز
+3130 روز
آرشیو پست ها
1 592
ስለማይነገር ስጦታው መድኃኔዓለም ይመስገን ሳይገባን ያቆመን ልመናችንን ያልናቀ የጠበቀን ያቀረበን የሰወረን መድኃኔዓለም ስለማይነገር ችሮታህ ክበር ተመስገን ክበር ተመስገን ክበር ተመስገን ❤️🙏
የልቦናችሁን መሻት ከሀጢያት በስተቀር ይስጣችሁ
1 592
" አጋንንት እጅግ በጣም ቀናተኛ ነው ነገር ግን እርሱን በሚመስሉ አጋንንት አይደለም ። የሰው ልጅ ግን እርሱን በሚመስል የሰው ልጅ ይቀናል ። በአጋንንት የማይደረግ ክፋት በእኛ ዘንድ ይደረጋል ! "
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
1 592
የ አ ሚ ና ዳ ብ : ሠ ረ ገ ላ
« አንቀጸ : ሰላማዊት : ድንግል : ሆይ : ያንቺ : ሰላም ከሁላችን : ጋር : ይሁን : የጌታችን : እናት : እናታችን ማርያም : ሆይ : ለምኚልን : ከደጅ : እንዳንቆም : አማልጂን »
