es
Feedback
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ💒❤️‍🩹

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ💒❤️‍🩹

Ir al canal en Telegram

"ለነፍሴነፍሷ ነሽ ለመንገዴ ፋና እንዳልጠፋ አምናለው ያንቺ ልጅ ነኝና">>>> ✅ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች ✅መዝሙሮች እንዲሁም ግጥምና መልዕክቶችን ✅እናስተላልፍበታለን... ✅የቅዱሳን ታሪኮች ✅መንፈሳዊ መፀሀፍቶች ወዘተ... መሳደብ ፣ የማይሆን ቃል መናገርና መልቀቅ ❌ፈፅሞ የተከለከለ ነው።

Mostrar más
1 592
Suscriptores
-324 horas
+117 días
+3130 días
Archivo de publicaciones
+1
መድኃኔዓለም_የለም_የሚሳነው_ዘማሪት_ሲስተር_ሕይወት_ተፈራ_2018_የአእላፍት_ዝማሬ_መዝሙር.m4a3.87 MB

ስለማይነገር ስጦታው መድኃኔዓለም ይመስገን ሳይገባን ያቆመን ልመናችንን ያልናቀ የጠበቀን ያቀረበን የሰወረን መድኃኔዓለም ስለማይነገር ችሮታህ ክበር ተመስገን ክበር ተመስገን ክበር ተመስገን ❤️🙏 የልቦናችሁን መሻት ከሀጢያት በስተቀር ይስጣችሁ

መድኃኔዓለም ❤️‍🩹❤️

maaxetote_tiyube_mahtot_tube_adise_zemaaree_madexaanee_aalame_za.m4a7.18 MB

እባዬን ከአይኔ አበሰ ሰባሬን ልቤ ፈወሰ እሳቱን ውሃ አድርጎ ሁሉን አረገው ለበጎ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

agape_ze_ortodox_qasise_zamaari_ashanaafi_gabera_maareyaame_eneb.m4a4.26 MB

" አጋንንት እጅግ  በጣም ቀናተኛ ነው ነገር ግን እርሱን በሚመስሉ አጋንንት አይደለም ። የሰው ልጅ ግን እርሱን በሚመስል የሰው ልጅ ይቀናል ። በአጋንንት የማይደረግ ክፋት በእኛ ዘንድ ይደረጋል ! " ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

የኖርኩትም የምኖረውም በእናቴ አምላክ እና በአምላኬ እናት ነው

ከደረሰብን መከራ፡ ከደረሰብን ችግር፥ አንተ ትበልጣለህ፡ የደረስክልን እግዚአብሔር፤

የ አ ሚ ና ዳ ብ : ሠ ረ ገ ላ « አንቀጸ : ሰላማዊት : ድንግል : ሆይ : ያንቺ : ሰላም ከሁላችን : ጋር : ይሁን : የጌታችን : እናት : እናታችን ማርያም : ሆይ : ለምኚልን : ከደጅ :
የ አ ሚ ና ዳ ብ : ሠ ረ ገ ላ « አንቀጸ : ሰላማዊት : ድንግል : ሆይ : ያንቺ : ሰላም ከሁላችን : ጋር : ይሁን : የጌታችን : እናት : እናታችን ማርያም : ሆይ : ለምኚልን : ከደጅ : እንዳንቆም : አማልጂን »

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። @misbakze

ይደመጥ👉👂