Assaye Derbie
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览
频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 351 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 648,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 352 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 351 名订阅者。
根据 21 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -144,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.49%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.78% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 382 次浏览,首日通常累积 1 691 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 40。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 22 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。
14 351
订阅者
-124 小时
-387 天
-14430 天
帖子存档
14 351
በዝምታ ውስጥ መኖር ተከልክሎ በአረመኔው ሥርዓት ሊታፈን የነበረውና "ታግለህ ካልጣልከኝ" እየተባለ ሲለመን የከረመው "ጄኔራል" የፋኖን ትግል ወደ ድል ቀይሮ በአቢይ ኮሪደር ላይ እንደሚረማመድ አልጠራጠርም።
ይህ ዜና ለለብርሀኑ ጁላና ለአበባው ታደሰ ትልቅ መርዶ ነው።
Share
14 351
ራያ እና ጠለምትን ለህውሓት ያስረከበ አካል "የማንነትና የመሬት ጥያቄህን አስመልሻለሁ" እያለ ማቅራራት ያለበት መቀሌና አድዋ ላይ እንጂ ጎንደርና ባሕር ዳር ላይ ሊሆን አይችልም። እኒህ ጉዶች ግን በስንት መስዋዕትነት የተመለሰውን እያስረከቡ ስለ አማራ የማንነት ጥያቄ ሲያነበንቡ ይውላሉ።
14 351
ግፈኞችን በመታገላችን የተነሳ ብዙ ግፍ ያስተናገድንባት የጠለስ ቲዩብ ሚዲያ ይደግፉ!!
https://gofund.me/a5400f70
14 351
የዘጠኝ ዓመቱን ጽኑ እስራት በተመለከተ ከመሳይ መኮንን ጋር ያደረግኩት ቆይታ
https://youtu.be/M7KrgtAVquI?si=Imav5WUt-x9wqKXu
14 351
ዘጠኝ ወር ስልጣን ላይ መቆየት የማይችል ዘረኛ ሥርዓት ዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት በሌለሁበት በይኖ ከአቡነ ሉቃስ ራስጌ ስላስቀመጠኝ ላመሰግነው እወዳለሁ።
ድል ለሐቀኛውና ለተገፊው ሕዝብ!!
share
14 351
ከአምስት ደቂቃ በኋላ በጠለስ ቲዩብ LIVE ገብተን ስለ ክራሞታችን እና ወቅታዊ ጉዳዮቻችን መረጃ የምንሰጥ ይሆናል። ስለዚህ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ እንዲትከታተሉን ጋበዝን
https://www.youtube.com/live/5Ly2qEHRtjM?si=piAROfQh7WdXJu-a
14 351
ኤርሚያስ ለገሰ (ጄኔሬተር)
➖➖➖
➽የጸረ አማራ ኃይሎች መናሀሪያ ባደረገው ሚዲያ አማካኝነት የአማራን ሕዝብ ጥያቄዎችን ማንቋሸሽ ደስ የሚያሰኘው፤
➽ዶላር ሲያንበሻብሸው በኖረው በአማራ ዲያስፖራ ላይ ክሕደት ፈጽሞ ሲያበቃ የመካድና የመጠቃት ስሜት የሚያንገበግበው፤
➽ገንዘብ የከፈለ ሁሉ እንደ ባትሪ ድንጋይ እያጎረሰ ያሻውን አጀንዳ የሚያስለፈልፈው፤
➽ከህውሓት ላይ ነጥቆ ብልጽግና በከፍተኛ ዋጋ የገዛው፤
➽በአጭር ይቀጫል ብሎ የሚያስበው የአማራ ትግል እዚህ ደረጃ መድረሱ የሚያንገበግበው፤
➽የአማራ ሕዝብ ጀንበር ስትወጣ በታሪክና በሕግ የምንፋረደው ፤
14 351
ጃዋር መሀመድ!!
➖➖➖
➽የብአዴንን አሽከርነት እንደ ተገዳዳሪ ኃይልነነት ሲቆጥር የኖረ ፤
➽በአማራ ብሔርተኝነት ውልደት ውስጥ ጥቁር አሻራውን ያኖረ፤
➽ታስሮ በተፈታ ማግስት አቢይን ለውድቀት፣ የዜግነት ፖለቲካን ለህልፈት፣ ኢትዮጵያን ለመንኮታኮት የዳረገ ፍኖተ ካርታ ጽፎ ያስተገበረ፤
➽የኦሮሞ ሕዝብ ከአቢይ ጎን እንዲሰለፍና በአማራ ክልል በሚደረገው ጦርነት ላይ በንቃት እንዲሳተፍ በገደምዳሜው የመከረ፤
➽Omn በተባለው ሚዲያ አማካኝነት ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቆማ እየሰጠ በርካታ የአማራ ባለሀብቶችን ያከሰረና፣ እልፍ አእላፍ ጋዜጠኞች፣ አርቲስቶችና አክቲቪስቶችን ያሳሰረ፤
➽ በሕዝብ ጉያ ተደብቆ መዝረፍንና መጨፍጨፍን ለመሪዎች ያስተማረ፤
➽ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን ከአንዳንድ የጦር መሪዎች ጋር መጠቃቀስ የጀመረ፤
አሳዬ ደርቤ
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
