fa
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Assaye Derbie

کانال Assaye Derbie (@asayede) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 380 مشترک است و جایگاه 2 650 را در دسته وبلاگ‌ها و رتبه 2 348 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 380 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 17 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -168 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -1 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 37.47% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.11% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 389 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 742 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 32 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 18 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته وبلاگ‌ها تبدیل کرده‌اند.

14 380
مشترکین
-124 ساعت
-157 روز
-16830 روز
آرشیو پست ها
በመካነሰላም የሆነው ምንድን ነው? https://youtu.be/xqPI5g0kmqM?si=nE3f1oPQRiHB7uSQ
በመካነሰላም የሆነው ምንድን ነው? https://youtu.be/xqPI5g0kmqM?si=nE3f1oPQRiHB7uSQ

በብዙዎች የማይታወቀውና የዐቢይ ጸሐፊ ትዕዛዝ የሆነው በረከት በላይነህ (ዋጋዬ ለገሰ) /ሊደመጥ የሚገባው መረጃ Subscribe & Share ማድረግ እንዳይረሳ https://youtu.be/3gvQjJr
በብዙዎች የማይታወቀውና የዐቢይ ጸሐፊ ትዕዛዝ የሆነው በረከት በላይነህ (ዋጋዬ ለገሰ) /ሊደመጥ የሚገባው መረጃ Subscribe & Share ማድረግ እንዳይረሳ https://youtu.be/3gvQjJr053Y?si=dfYxfTAJ-RuCgYxG

እንደ ሆራ አርሰዴ መስቀል አደባባይ-ከኩሬ ዳር ቁሞ፤ "ኢሬቻን ቀይ ባህር- አከብራለሁ ከርሞ"፤ ብሎ በእብሪት መንፈስ በጥጋብ ልቦና ፥ አምና የሸለለ፤ ዘንድሮ ቁልቢ ታቦት አስወጥቼ - ላከብር ነው
እንደ ሆራ አርሰዴ መስቀል አደባባይ-ከኩሬ ዳር ቁሞ፤ "ኢሬቻን ቀይ ባህር- አከብራለሁ ከርሞ"፤ ብሎ በእብሪት መንፈስ በጥጋብ ልቦና ፥ አምና የሸለለ፤ ዘንድሮ ቁልቢ ታቦት አስወጥቼ - ላከብር ነው አለ፤ ወይ ጥጋብ!😂 አሳዬ ደርቤ❗️

"የአባይን ግድብ ሙሉ ወጪ የሸፈነው ኦሮሚያ ነው" ተብሏል። https://youtu.be/R29kwAQxHVU?si=G3cR3NLkBDl4YwgR
"የአባይን ግድብ ሙሉ ወጪ የሸፈነው ኦሮሚያ ነው" ተብሏል። https://youtu.be/R29kwAQxHVU?si=G3cR3NLkBDl4YwgR

ግዕዝ የማን አጀንዳ ነው? አሳዬ ደርቤ!! 👉የአማርኛ ብሔራዊ ቋንቋነት እየተዳከመ ባለበት፣ 👉መደበኛ ትምህርት ማካሄድ ባልተቻለበት፣ 👉ኦርቶዶክስና የእምነት መሪዎቿ ተሳዳጅ በሆኑበት፣ 👉የአማራ
+2
ግዕዝ የማን አጀንዳ ነው? አሳዬ ደርቤ!! 👉የአማርኛ ብሔራዊ ቋንቋነት እየተዳከመ ባለበት፣ 👉መደበኛ ትምህርት ማካሄድ ባልተቻለበት፣ 👉ኦርቶዶክስና የእምነት መሪዎቿ ተሳዳጅ በሆኑበት፣ 👉የአማራ ሕዝብ ምንም ጥያቄ ባላቀረበበት ሁኔታ... ብአዴን በአማራ ክልል አንደኛ ትምህርት ቤቶች የግዕዝ ቋንቋ በአስገዳጅነት እንዲሰጥ የወሰነው በእነ ዐቢይ አሕመድ ትዕዛዝ ሲሆን አላማው ደግሞ ሁለት ነው። ❶ ለ"ኬኛ" አስተሳሰባቸው "እኛ"፣ ለ"ፊንፊኔ" ፖለቲካቸው "በረራ" የሚል አቻ መሰል አስተሳሰብ እንደፈጠሩት ሁሉ፤ አማርኛን በአፋን ኦሮሞ የመተካት ተግባራቸውን በግዕዝ ቋንቋ በማጀብ "ሕልማችን የእኛን ቋንቋ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ቋንቋዎችንም ማስፋፋት ነው" በሚል ፕሮፖጋንዳ ውስጥ መደበቅ ስለፈለጉ፤ ❷የአማራ ሕዝብን እና ፋኖን በኃይማኖት መከፋፈልና ማገ-ዳደል ያስችለናል" ብለው ስላመኑ፤ (ይሄንንም እኩይ ሕልማቸውን ለማሳካት ዐቢይና ብአዴኖች ባመጡት አጀንዳ ኦርቶዶክስ እና አማራን የማብጠልጠል ዘመቻቸውን በእስልምና ምክርቤቱ በኩል ጀምረዋል። እናም እላለሁኝ.. ብአዴን "የግዕዝ ቋንቋን ከፍላጎት በላቀ መልኩ በአስገዳጅነት ማስተማር" የሚል አጀንዳ ያመጣው በአዲስ አበባና በሸገር እየተተገበረ ያለውን አማርኛን በአፋን ኦሮሞ የመተካት እኩይ ሕልም ለመጋረድ ነው። Share & Post