አደራህን ጠብቅ ዘኦርቶዶክስ
رفتن به کانال در Telegram
ለመናፍቃን ጥያቄዎች ምላሽ ከሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም በዲያቆን ኢንጂነር ስንታየሁ ለጥያቄዎች እና አስተያይትዎ በ https://t.me/aderahintebik21 ላይ 🤞🤞🤞🤞🤞🤞👆👆👆👆👆 either text or telegram chat inbox ያድርጉ።።። ወይም @Ortho21Bot_bot ይጠቀሙ::
نمایش بیشتر1 497
مشترکین
-324 ساعت
-67 روز
-1530 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+6
در 0 کانالها
مه '26
+23
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+30
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+23
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+48
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+17
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+7
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+17
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+9
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+11
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+9
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+18
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+19
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+8
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+7
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+16
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+15
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+32
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+25
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+32
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+16
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+39
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+15
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+25
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+25
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+7
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+23
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+36
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+68
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+21
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+27
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+26
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+30
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+17
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+26
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+28
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+33
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+111
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+23
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+53
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+47
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+40
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+24
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+14
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+54
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+82
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+274
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+94
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+59
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+78
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+69
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+111
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+561
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+48
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+15
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+28
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+458
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 18 ژوئن | 0 | |||
| 17 ژوئن | +1 | |||
| 16 ژوئن | 0 | |||
| 15 ژوئن | 0 | |||
| 14 ژوئن | 0 | |||
| 13 ژوئن | +1 | |||
| 12 ژوئن | 0 | |||
| 11 ژوئن | +1 | |||
| 10 ژوئن | 0 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | 0 | |||
| 07 ژوئن | 0 | |||
| 06 ژوئن | 0 | |||
| 05 ژوئن | +1 | |||
| 04 ژوئن | +1 | |||
| 03 ژوئن | 0 | |||
| 02 ژوئن | +1 | |||
| 01 ژوئن | 0 |
پستهای کانال
| 2 | بدون متن... | 438 |
| 3 | بدون متن... | 434 |
| 4 | ዛሬ ረቡዕ ነው በእግዚአብሔር ቤት እንገናኝ🎯 | 706 |
| 5 | ነገ ረቡዕ ነው
ለመምጣት ይጸልዩ፣ይወስኑ፣ይምጡ
👉ይጸልዩ ያመስግኑ ይማሩ✋ | 619 |
| 6 | ኑ በእግዚአብሔር ቤት እንገናኝ | 1 036 |
| 7 | ኑ ኑ ኑ እንማር እንዘምር | 1 030 |
| 8 | ተጠራርተው ይምጡ አይቅሩ | 856 |
| 9 | ዛሬ ''ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን'' | 912 |
| 10 | ነገ ኑ ወንጌል እንማር | 823 |
| 11 | መዳን_በማንም_የለም_በዲ_ን_ብርሃኑ_አድማስ.docx | 0 |
| 12 | ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን✋ | 0 |
| 13 | አንተ ሰው !
ቃለ እግዚአብሔርን ተማር !
ባትለወጥም ዝም ብለህ ተማር !
ኹልጊዜ ተማር !
ላትስተካከል ትችላለህ፤ ላትለወጥ ትችላለህ፤ ግን ተማር!
ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ ሰው እንኳን ባትኾን ራስህን ለመውቀስ የምትችልበት ዓቅም ታገኛለህ ። ካልተማርክ ግን ራስህን እንኳን መውቀስ የምትችልበት ዓቅም አታገኝም፡፡ ስለዚህ ተማር! ስትማር ቢያንስ ኃጢአት እንኳን ስትሠራ ራስህን እየወቀስክ ትሠራለህ፡፡ ይህች የንስሐ በር ትኾንልሃለች፡፡ አንድ ቀን ወደ ንስሐ ትመራሃለች !!!
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
💚💛❤️አደራህን ጠብቅ💚💛❤️ | 0 |
| 14 | 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3: ".... ዘወለደነ በብዝኀ ምሕረቱ ለተስፋ እንተ ባቲ ነሐዩ በተንሥኦቱ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ እምነ ምዉታን።“ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን ..." እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
👉አደራህን ጠብቅ🤚 | 0 |
| 15 | አባ ሄሮኒመስ እንደ ነገረን ስንጸልይእግዚአብሔርን እናናግረዋለን፤ ስናነብ ደግሞ እግዚአብሔር እኛን ያናግረናል፡፡ ስንጸልይ ቅዱሳንን እናናግራቸዋለን፤ ጽሑፎቻቸውን ስናነብ ደግሞ ቅዱሳኑ እኛን ያናግሩናል፡፡ ታዲያ እነ ቅዱስ ኤፍሬም፣ እነ ቅዱስ አትናቴዎስ፣ እነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ እነ ቅዱስ ቄርሎስ፣ እነ ቅዱስ ያሬድና እነ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እንዲያነጋግሩት ማይሻ ማን ጎስቋላ ሰው ነው? እግዚአብሔር እንዲያናግረው የማይፈልግ ማን ምስኪን ሰው ነው?
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለ
በንባብ ተግተን ራሳችንም ሌሎችንም
እናድን ዘንድ የእግዚአብሔር ቸርነት
የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን
ኹሉ ቃል ኪዳን ተራዳኢነት አይለየን፡፡ አሜን!
👉 አደራህን ጠብቅ🤚 | 0 |
| 16 | ✝“ለጌታ ያስፈልጉታል”ማቴ 21፥3✝
ብዙ ሰው ተስፋ ያለው ሆኖ ተፈጥሮ ሳለ ተስፋ በመቁረጥ ስሜት ውስጥ ይገኛል አንዳንዴ ማንም አይፈልገኝም ለማንም አልጠቅምም እያለ ሲጨነቅ ሲያስብ ይስተዋላል ተወዳጆች ሆይ እናንተስ እንዲህ ብላችሁ ይሆን በእንዲህ አይነት የተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ገብታችሁ ይሆን?
ሆሳዕናን ቢሰብኩ ግዜ ከእንዲህ ያለ የከንቱነት ስሜት ለማውጣት የሚረዳ አንድ ታሪክ አስታውሳለሁ ጌታ ሐዋርያቱን ሂዱና ፈታችሁ አምጡልኝ ብሎ በላካቸው ጊዜ እንዲህ ነበር ያላቸው ማንም አንዳች ቢላችሁ ለጌታ ያስፈልጉታል ባሉ። ወዳጄ አስተውል እንዲህ የተባለላት ጌታዋን ያከበረች አህያ ናት በእውነቱ
👉አንተ ከአህያዋና ከውርነጭላይቱ ታንሳለህን?
👉በአርአያው የተፈጠርክ አንተ በሃልዮ ከተፈጠረች እንስሳ ታንሳለን?
👉ዋጋ የተከፈለልህ አንተ ከአህያ ታንሳለህ?
👉 እግዚአብሔር ከሰማይ ሰማያት የወረደልህ ሥጋህንማ ተዋሕዶ ያከበረህ አንተ ከአህያ ታንሳለህን?
ብናስተውል እኛ ክብራችንን ማወቅ እስካልተሳነን ድረስ ከአህያ አናንስም “ሰው ግን ክቡር ሆኖ ሳለ አያውቅም፤ እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ”
(መዝ 49፥12) እንዳለ ክብር ዳዊት በአርአያው በአምሳሉ ግሩምና ድንቅ ሆነን የተፈጥርን የእጆቹ ስራዎች ነን።
ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ አህያውን ፈታችሁ አምጡልኝ ነው ያላቸው አንተንም ይፈልግሃል የማይፈልገው ማሰርያህን ነው ማሰርያህን ፍታ ፤ካህናትም ዘንድ ቀርበህ ተፈታ፤
👉 አንተ በሱስ ታስረሃል ተፈተህ ብትቀርብ ግን ለጌታ ታስፈልገዋለህ
👉አንተ በዝሙት ታስረሃል ተፈተህ ብትመጣ ግን ለጌታ ታስፈልገዋለህ
👉አንተ በሃሜት ታስረሃል ተፈተህ ብትመጣ ግን ለጌታ ታስፈልገዋለህ
ስለዚህ ማሰርያህን ፍታ ለጌታ ታስፈልገዋለህ ና ከካህናቱ ዘንድ ተፈተህ ቅረብ ለጌታ የምታስፈልግ ነህ አንተ ከግኡዟ አህያ ትሻላለህና ጌታህ ሥራ ሊሠራብህም ይፈልግሃልና አንተ ከታሰርክበት የኃጥአት ገመድ ተፈታና ቅረብ።
አልጠቅምም ግን አትበል ልብህ ንጹሕ ይሁን እንጂ አንተም ለጌታ ታስፈልገዋለህ።
ሰናይ በዓል | 0 |
| 17 | Share አድርጉ ኑ ና ጸልዩ ተማሩ | 0 |
| 18 | Share አድርጉ አብረው ይምጡ🙏 | 0 |
| 19 | بدون متن... | 0 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
