cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌸የባህር ዳር የሰለፍይ ኡስታዞችን ሪሳላ በማሳተም ለሙስሊሙ ማህበርሰብ እናድርስ!!!🌸

1000141058006 1000364302348 ዩሱፍ አህመድ ወንድምአገኝ የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ የአካውት ቁጥር https://t.me/+TmzMNZBpGG4yOTY0

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 361
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from VIP Agent Bot News
‼️Do you have a VIP channel? ⁉️Tired of managing payments and subscriptions? 💥The @VIP_agent_bot is here! ✅The easiest way to manage a VIP channel 🌟🌟FREE🌟🌟 ℹ️ More information: 🌐 https://vip-agent.com 👇👇Click here👇👇 💎 @VIP_agent_bot
نمایش همه...

🔷 ራሳችንን ከድግምት እንዴት እንከላከል? 📝 ድግምት የሚባለው ነገር በትክክል ያለና የሚከሰት መሆኑን መቀበል ግድ ነው። በተቃራኒው ይህን እውነታ ማስተባበል ከባድ ወንጀል ነው። ➧ ከድግምት ጋር በተያያዘ መታወቅ ያለበት፦ 1 – ድግምት በአላህ ፈቃድ የሚጎዳ መሆኑ 2 – ድግምት በራሱ መጉዳት እንደማይችል 3 – ድግምት ከመከሰቱ በፊት መከላከያና ከተከሰተ በኋላ መፈወሻ ያለው መሆኑ 4 – መከላከያውም ሆነ መፈወሻው ሰበብ መሆኑና በአላህ ፈቃድ ውጤታማ ሊሆን እንደሚችል ማወቅ 5 – አላህ ካልፈለገው መከላከያውም ሆነ መፈወሻው ሊሰራ እንደማይችል ማመን አስፈላጊ ነው። 🔎 ድግምትን (ሲሕርን) ከመከሰቱ በፊት ለመከላከል የተለያዩ ከቤት ሲወጡ፣ ወደ ቤት ሲገቡ፣ ምግብ ሲበሉ፣ ሲተኙና ሲነሱ፣ ልብስ ሲለብሱና ሲያወልቁ፣ የሚያስፈራና የሚያምር ነገር ሲያዩ የሚደረጉ አዝካሮችና ዱዓኦች ያሉ ሲሆን እነዚህ አዝካሮች ሒስኑል ሙስሊም በሚለው መፅሐፍ ላይ ስለሚገኝ መጠቀም። ↪️ ድግምት (ሲሕር) ከተከሰተ በኋላ በሩቃ መልኩ የሚቀሩ የቁርኣን አንቀፆች እንዲሁም ዱዓኦች ያሉ ሲሆን በሐዲስ የመጡ የተለያዩ መድሀኒቶችም አሉ። ከእነዚህ ውስጥ እንደ አየተል ኩርስይ፣ ሙዓውዘተይንና ሱረቱል ኢኽላስ የመሳሰሉት እንዲሁም ጥቅር አዝሙድና አጅዋ ተምር ከተገኘ መጠቀም የተቀራበት ውሃ መጠጣትና በሱ መታጠብ ይገኙበታል። ➲ ሩቃ ከተቻለ ቤተሰብ የሆነ ሰው ቢቀራ ይመረጣል። ካልተገኘ ለአላህ ብሎ በራሱ ነይቶ የሚቀራ ካለ ሰበብያው ጥሩ ነው። ሌላው በጣም መጠንቀቅና ማስጠንቀቅ የሚያስፈልገው በተለይ በአሁኑ ጊዜ ክ/ሀገር አካባቢ ተማሪዎችና ህፃናቶችን ለማጥቃት በተለያየ መንገድ ሊሰራ ስለሚችል መንገድ ላይ ወድቆ የሚገኝ ማናኛውንም እንደ ብር፣ እስክርቢቶና የመሳሰሉት ነገሮችን እንዳያነሱ መንገር ያስፈልጋል። ➽ ትልቁ ራስን ከድግምት መጠበቂያ አላህ ያዘዘውን መታዘዝ የከለከለውን መከልከል ነው። በአላህ ላይ መመካትና ከቤት ሲወጡ "ቢስሚላሂ ተወከልቱ ዓለላሂ ወላሀውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢላህ" ብሎ መውጣት በጣም ጠቃሚ ነው ። 🗑️ ስብና ያላቸው ኸቢሶች የሚሰሩት ድግም ራሳቸውን እንዲያጠፋቸው እኛ ወደ ዲናችን መመለስ ይኖርብናል አላህ ይወፍቀን። https://t.me/bahruteka
نمایش همه...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Hi ,., Welcome to 🌹የባህር ዳር የሰለፍይ ኡስታዞችን ሪሳላ በማሳተም ለሙስሊሙ ማህበርሰብ እናድርስ!!!🌹 group 🗓 Today : Saturday 23 December 2023 ⏰ Hour : 14:28 This message will be deleted after 3 minutes
نمایش همه...
Greetings, esteemed , ! 👋🏻 Welcome to 🌸የባህር ዳር የሰለፍይ ኡስታዞችን ሪሳላ በማሳተም ለሙስሊሙ ማህበርሰብ እናድርስ!!!🌸! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
نمایش همه...
👮🏻 Take bot to your group 👮🏻
Repost from VIP Agent Bot News
‼️Do you have a VIP channel? ⁉️Tired of managing payments and subscriptions? 💥The @VIP_agent_bot is here! ✅The easiest way to manage a VIP channel 🌟🌟FREE🌟🌟 ℹ️ More information: 🌐 https://vip-agent.com 👇👇Click here👇👇 💎 @VIP_agent_bot
نمایش همه...
Repost from VIP Agent Bot News
‼️Do you have a VIP channel? ⁉️Tired of managing payments and subscriptions? 💥The @VIP_agent_bot is here! ✅The easiest way to manage a VIP channel 🌟🌟FREE🌟🌟 ℹ️ More information: 🌐 https://vip-agent.com 👇👇Click here👇👇 💎 @VIP_agent_bot
نمایش همه...
ስለተዘነጋው ሞት እና ስለ ተፈጠርንበት አላማ ማስታወስ 🎙 በኡስታዝ አቡ ጃዕፈር ሀፊዘሁሏህ https://t.me/AbuImranAselefy/5560
نمایش همه...
voice.mp39.01 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.