714
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+230 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '26نوامبر '26
نوامبر '26
+1
در 0 کانالها
اکتبر '26
+13
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '260
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانالها
Get PRO
مه '260
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+4
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+13
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+23
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+78
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+90
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+80
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+100
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+36
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+53
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+40
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+43
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+44
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+242
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 08 نوامبر | 0 | |||
| 07 نوامبر | 0 | |||
| 06 نوامبر | 0 | |||
| 05 نوامبر | 0 | |||
| 04 نوامبر | +1 | |||
| 03 نوامبر | 0 | |||
| 02 نوامبر | 0 | |||
| 01 نوامبر | 0 |
پستهای کانال
| 2 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም ተከናውኖ እና ለቤተክርስቲያኒቱ ቀጣይ የእድገት አቅጣጫዎች ላይ በርካታ አጀንዳዎችን ተመልክቶ እና ውሳኔዎችን አስተላልፎ በፀሎት እና በምስጋና በሰላም ተጠናቋል።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 540 |
| 3 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም ተከናውኖ እና ለቤተክርስቲያኒቱ ቀጣይ የእድገት አቅጣጫዎች ላይ በርካታ አጀንዳዎችን ተመልክቶ እና ውሳኔዎችን አስተላልፎ በፀሎት እና በምስጋና በሰላም ተጠናቋል።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 1 |
| 4 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ ላይ የኢገቤ መንፈሳዊ ዘርፍ መምሪያ ኃላፊ ሐዋርያ ሞቲ ገመቹ ፕሮጀክት 222ትን በተመለከተ ለቦርዱ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 413 |
| 5 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን ማከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፤ የኢገቤ ብሔራዊ ጽ/ቤት እና የክልሎች እና የተቋማት የሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የሒሳብ ሪፖርት በኢገቤ ፕረዝዳንት መጋቢ ታምራት ታሪኩ ቀረቦ ከቦርድ አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተው የስራ አፈፃፀም ሪፖርቱን ቦርዱ አጽድቋል።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!
EGC Media | 474 |
| 6 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን ማከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፤ በመጋቢ ሞቲ ታከለ የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ምክትል ፕረዝዳን በኩል የ65ኝ መደበኛ የቦርድ ስብሰባ ቃለጉባኤ ክትትል ቀርቧል።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 404 |
| 7 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 6ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በመከናወን ላይ ያለ ሲሆን፡፡ በኢገቤ የእምነት በመስማት ክፍል ኃላፊ መጋቢ የትምጌታ ዋሲሆን "ሞገስ" በሚል ርእስ የእግዚአብሔርን ቃል አካፍለዋል።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 337 |
| 8 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም መከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፡፡ የኢገቤ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሀንካራ ሀርቃ ቤተክርስቲያኒቱን አስደናቂ የእድገት ደረጃ እግዚአብሔርን አመስግነው። ባለፉት 3 ወራት የተሰማሩ ሚሽነሪዎችን እና ከ234682 ሺህ ሰዎች በላይ ወንጌልን እንደሰሙ እና 1928 ሰዎች በክርስቶስ ማመናቸውን አብስረው መርሀግብሩን በኦፊሴሉ አስጀምረዋል።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 341 |
| 9 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም መከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፡፡ የኢገቤ ፕረዝዳን መጋቢ ታምራት ታሪኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ሙልአተ ጉባኤውን አረጋግጠዋል።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 395 |
| 10 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም በመከናወን ላይ ያለ ሲሆን፡፡ የኢገቤ የምዕራብ ኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል ዋና ፀሀፊ የሆኑት መጋቢ ጌታቸው ዋሲሁን መሪነት ሀገራዊ ሰላምን በተመለከተ ፀሎት ተደረገ።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 369 |
| 11 | بدون متن... | 2 |
| 12 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም በመከናወን ላይ ያለ ሲሆን፡፡ የኢገቤ የደቡብ ምስራቅ ክልል ዋና ፀሀፊ የሆኑት መጋቢ አብርሀም ማሞ ፀሎት ተከፍቷል ጀምረዋል።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 349 |
| 13 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ከፍተኛ አመራሮች በሀዋሳ ከተማ ተገኝተዋል፡፡ ከመላው የሀገሪቱ አቅጣጫዎች በሀዋሳ የተገኙት ሲሆን የኢገቤ ከፍተኛ አመራሮች የኢገቤ የ66ኛ መደበኛ የሥራ አመራር ቦርድ ስብሰባውን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2018 ዓ.ም በሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን በማከናወን ላይ ናቸው፡፡
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 353 |
| 14 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም አከናውኖ የተለያዩ አጀንዳዎችን ተመልክቶ እና የተለያዩ ውሳኔዎችን ወስኖ በሰላም ተጠናቀቀ።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 425 |
| 15 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም በማከናወን ላይ ሲሆን የሩብ አመት የበጀት ከፖርት በኢገቤ ፕረዝዳንት በመጋቢ ታምራት ታሪኩ የቀረበ ሲሆን ከኮሚቴው ለተነሱ ጥያቄዎች እና ሀሳቦች ፕሬዝዳንቱ ምላሽ ተሰጥተዋል።
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በማከናወን ላይ ይገኛል። | 446 |
| 16 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፤ የኢገቤ ብሔራዊ ጽ/ቤት እና የክልሎች እና የተቋማት የ 2018 ዓ.ም የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በኢገቤ ፕረዝዳንት መጋቢ ሞቲ ታከለ የቀረቦ ኮሚቴው ውይይትን አድርጎ በስራ አስፈፃሚ ደረጃ የስራ አፈፃፀም ሪፖርቱን አጽድቋል።
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 545 |
| 17 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም በማከናወን ላይ ሲሆን ኢገቤ ፕረዝዳንት መጋቢ ታምራት ታሪኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር አድርገዋል።
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በማከናወን ላይ ይገኛል። | 455 |
| 18 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም በማከናወን ላይ ሲሆን፡፡ የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን የኢገቤ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሀንካራ ሀርቃ በኦፊሴሉ ስብሰባውን አስጀምረውታል።
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በማከናወን ላይ ይገኛል። | 410 |
| 19 | የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በማከናወን ላይ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019ሸዓ.ም በማከናወን ላይ ነው፡፡ ኮሚቴው ስብሰባውን የኢገቤ ምክትል ፕረዝዳንት መጋቢ ሞቲ ታከለ "ለአንድ አላማ መቆም" በሚል ርዕስ የእግዘብሔርን ቃል አካፍለው የኢገቤ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ መጋቢ ደስታ ሱጌቦ በመፀለይ መርሀግብሩ መከናወን ተጀምሯል፡፡
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! | 479 |
| 20 | بدون متن... | 1 |
