fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

EGC Media

EGC Media

رفتن به کانال در Telegram
714
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም
+3
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም ተከናውኖ እና ለቤተክርስቲያኒቱ ቀጣይ የእድገት አቅጣጫዎች ላይ በርካታ አጀንዳዎችን ተመልክቶ እና ውሳኔዎችን አስተላልፎ በፀሎት እና በምስጋና በሰላም ተጠናቋል። ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ ላይ የኢገቤ መንፈሳዊ ዘርፍ መምሪያ ኃላፊ ሐዋርያ ሞቲ ገመቹ ፕሮጀክት 222ትን በተመለከተ ለቦርዱ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ‎
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ ላይ የኢገቤ መንፈሳዊ ዘርፍ መምሪያ ኃላፊ ሐዋርያ ሞቲ ገመቹ ፕሮጀክት 222ትን በተመለከተ ለቦርዱ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን ማከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፤ የኢገቤ ብሔራዊ ጽ/ቤት እና የክልሎች እና የተቋማት የሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የሒሳብ ሪፖር
+2
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን ማከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፤ የኢገቤ ብሔራዊ ጽ/ቤት እና የክልሎች እና የተቋማት የሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የሒሳብ ሪፖርት በኢገቤ ፕረዝዳንት መጋቢ ታምራት ታሪኩ ቀረቦ ከቦርድ አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተው የስራ አፈፃፀም ሪፖርቱን ቦርዱ አጽድቋል። ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ! ‎EGC Media

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን ማከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፤ በመጋቢ ሞቲ ታከለ የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ምክትል ፕረዝዳን በኩል የ65ኝ መደበኛ የቦርድ ስብሰባ
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የቦርድ ስብሰባውን ማከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፤ በመጋቢ ሞቲ ታከለ የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ምክትል ፕረዝዳን በኩል የ65ኝ መደበኛ የቦርድ ስብሰባ ቃለጉባኤ ክትትል ቀርቧል። ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 6ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በመከናወን ላይ ያለ ሲሆን፡፡ በኢገቤ የእምነት በመስማት ክፍል ኃላፊ መጋቢ የትምጌታ ዋሲሆን "ሞገስ" በሚል ርእስ የእግዚአብ
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 6ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በመከናወን ላይ ያለ ሲሆን፡፡ በኢገቤ የእምነት በመስማት ክፍል ኃላፊ መጋቢ የትምጌታ ዋሲሆን "ሞገስ" በሚል ርእስ የእግዚአብሔርን ቃል አካፍለዋል። ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም መከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፡፡ የኢገቤ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሀንካራ ሀርቃ ቤተክርስቲያኒቱን አስደናቂ የእድገት ደረጃ እግዚአብሔርን አመስግነው። ባለፉት 3 ወራት የተሰማሩ ሚሽነሪዎችን እና ከ234682 ሺህ ሰዎች በላይ ወንጌልን እንደሰሙ እና 1928 ሰዎች በክርስቶስ ማመናቸውን አብስረው መርሀግብሩን በኦፊሴሉ አስጀምረዋል። ‎ ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም መከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፡፡ የኢገቤ ፕረዝዳን መጋቢ ታምራት ታሪኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ሙልአተ ጉባኤውን አረጋግጠዋል። ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም
+6
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም በመከናወን ላይ ያለ ሲሆን፡፡ የኢገቤ የምዕራብ ኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል ዋና ፀሀፊ የሆኑት መጋቢ ጌታቸው ዋሲሁን መሪነት ሀገራዊ ሰላምን በተመለከተ ፀሎት ተደረገ። ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!

photo content
+6

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን 66ኛ መደበኛ የስራ አመራር ቦርድ ስብሰባ በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2019 ዓ.ም በመከናወን ላይ ያለ ሲሆን፡፡ የኢገቤ የደቡብ ምስራቅ ክልል ዋና ፀሀፊ የሆኑት መጋቢ አብርሀም ማሞ ፀሎት ተከፍቷል ጀምረዋል። ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ከፍተኛ አመራሮች በሀዋሳ ከተማ ተገኝተዋል፡፡ ከመላው የሀገሪቱ አቅጣጫዎች በሀዋሳ የተገኙት ሲሆን የኢገቤ ከፍተኛ አመራሮች የኢገቤ የ66ኛ መደበኛ የሥራ አመራር ቦርድ
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ከፍተኛ አመራሮች በሀዋሳ ከተማ ተገኝተዋል፡፡ ከመላው የሀገሪቱ አቅጣጫዎች በሀዋሳ የተገኙት ሲሆን የኢገቤ ከፍተኛ አመራሮች የኢገቤ የ66ኛ መደበኛ የሥራ አመራር ቦርድ ስብሰባውን ዛሬ ጥቅምት 20/ 2018 ዓ.ም በሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን በማከናወን ላይ ናቸው፡፡ ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም አከ
+4
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም አከናውኖ የተለያዩ አጀንዳዎችን ተመልክቶ እና የተለያዩ ውሳኔዎችን ወስኖ በሰላም ተጠናቀቀ። ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም በማከናወን
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም በማከናወን ላይ ሲሆን የሩብ አመት የበጀት ከፖርት በኢገቤ ፕረዝዳንት በመጋቢ ታምራት ታሪኩ የቀረበ ሲሆን ከኮሚቴው ለተነሱ ጥያቄዎች እና ሀሳቦች ፕሬዝዳንቱ ምላሽ ተሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በማከናወን ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፤ የኢገቤ ብሔራዊ ጽ/ቤት እና የክልሎች እና የተቋማት የ 2018 ዓ.ም የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በኢገቤ ፕረዝዳ
+2
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማከናወኑን የቀጠለ ሲሆን፤ የኢገቤ ብሔራዊ ጽ/ቤት እና የክልሎች እና የተቋማት የ 2018 ዓ.ም የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በኢገቤ ፕረዝዳንት መጋቢ ሞቲ ታከለ የቀረቦ ኮሚቴው ውይይትን አድርጎ በስራ አስፈፃሚ ደረጃ የስራ አፈፃፀም ሪፖርቱን አጽድቋል። ‌‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!‌‎

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም በማከናወን
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም በማከናወን ላይ ሲሆን ኢገቤ ፕረዝዳንት መጋቢ ታምራት ታሪኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር አድርገዋል። የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በማከናወን ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም በማከናወን
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019 ዓ.ም በማከናወን ላይ ሲሆን፡፡ የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን የኢገቤ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሀንካራ ሀርቃ በኦፊሴሉ ስብሰባውን አስጀምረውታል። ‌‎ የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በማከናወን ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በማከናወን ላይ ይገኛል። ‎ ‎የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ
+2
የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በማከናወን ላይ ይገኛል። ‎ ‎የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን በኢገቤ ሀዋሳ እና ዙሪያው ክልል በሀዋሳ ከተማ ከተማ በኢገቤ የሀዋሳ ገነት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ዛሬ ጥቅምት 19/ 2019ሸዓ.ም በማከናወን ላይ ነው፡፡ ኮሚቴው ስብሰባውን የኢገቤ ምክትል ፕረዝዳንት መጋቢ ሞቲ ታከለ "ለአንድ አላማ መቆም" በሚል ርዕስ የእግዘብሔርን ቃል አካፍለው የኢገቤ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ መጋቢ ደስታ ሱጌቦ በመፀለይ መርሀግብሩ መከናወን ተጀምሯል፡፡ ‎ ‎እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ሁሉ ይባርክ!

photo content
+2